cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኡሙ_አካዳሚ👩🏽‍🎓

አሙ አካዳሚ❤ አጫጭርና ጣፋጭ የዲን ትምህርቶችን ያደርሰዎታል ኡሙ አካዳሚ❤ የእናንተዉ መድረሳ https://t.me/umuakadami

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
407
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአደም ልጅ ትልቁን ጥፋት (ስህተት) የሚሰራው በምላሱ ነው። قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:أكثر خطايا ابن آدم في لسانه ሙዕሚኖችን በምላሱ አዛዕ የሚያደርግ ሰዎች በጭራሽ ከርሱ ጋር ሙዓመላ ማድረግን የሚሸሹት ምላሱ ለምትናገረው ቃል አዕምሮው የማያገናዝብን ሰው አላሁ ተዓላ ምላሱን ረጅም አድርጎ አዕምሮውን ያጠብበታል።ስህተት እንደሆን እየተነገረው እንኳን ልቡ አይቀበለውም፤ማንም ሰው ከጎኑ ቢቆምም ውስጣዊ ትስስርነቱ እድሜ አልባ ይሆናል። ራሱን ብቻ አድማጭ ያደርግበታል። ሰዎች ብዙ ጊዜ ከሌሎች የሚፀየፏቸው በርካታ ነገሮች ቢኖሩም የመጀመሪያው አስቸጋሪ ባህሪ፣ብዙ መጥፎ ቃል ተናጋሪና ሚዛን የለሽ መሆንን ነው። እንደዚሁም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሌላ ሐዲሳቸው፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ብሎ ማለት ማን ነው)?›› ተብለው ሲጠየቁ፡፡ ‹‹ሙስሊሞችን በምላሱና በእጁ የማይጎዳ›› የሚል መልስን ሰተዋል፡፡ ቡኻሪይ ዘግበውታል። ሁላችንንም የምላሳችን ምርኮኛ ከመሆን አላህ ይጠብቀን አሚን! መልካም ጁሙዓ ሱፊዮች ========================================== 💞💞 https://telegram.me/nisaulmesharie
Show all...
نساء المشاريع

ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤ #ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇 ┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓ you tube

https://youtube.com

https://youtube.com

┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛ ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ

https://t.me/maidaAhmed

አናግሩን

ይህ በሙሀመዱኒል ፋቲህ መድረሳ ከሸይኽ ጋር የነበራቸው ቆይታ እለተ እሁድ ከሰዐት ላይ የመጨረሻ ፎቶቸውም ሊሆንም ይችላል ። አህባቢ በሳቸው ሞት ያላዘነ የለም ያልቆሰለ የለም ጀምዐችን ትልቅ ሰው ነው ያጣነው በጣም ትልቅ ሰው በየፕሮግራሙ አሏህን ሳያጥራሩ የማያልፉ የተውሂድ ጀግናች ናቸው ። በአሁን ሰዐት ለሳቸው ሚጠቅመው ዱዐ ቁርአን አንቀፆችን ለሳቸው ብለን ነይተን ብንቀራ ነው ለቤተሰቦቻቸው ለወዳቸው በሙሉ ሷብሩን ይስጠን ኧሚንንንን
Show all...
በእለተ ሰኞ መጋቢት 13/07/2013 በኢትዮጵያ እስላማዊ አስተምህሮት ውስጥ መምህር እና በዳእዋ ዘርፍ ትልቅ ስራን ይሰሩ የነበሩት ሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) የታላቁን ሸይኽ ሙሂዲን አል‐ገትይ ተዕዝያ ገታ ደርሰው በባጃጅ ሲመለሱ በተፈጠረ አደጋ ውድ ህይታቸውን አጥተው ወደ ማይቀረው አለም ተሰናብተዋል፡፡ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ በተለያዩ የዒልም ዘርፎች በርካታ በዒልም የታነፁ ወጣቶች ከሚመረቁበት አለም አቀፉ ግሎባል ኢስላሚክ ዩኒቨርሲቲ የዒልም ድግሪያቸውን የወሰዱ ትንታግ ወጣት ዓሊም የነበሩ ሲሆን ከዚያም መልስ በማህበራችን በኢትዮጵያ ኢስላማዊ አስተምህሮት ማህበር ውስጥ በዳእዋ ዘርፍ በተለይም በአማራ ክልል እጅግ በርካታ የዳእዋ ስራዎችን ለብዙ አመታት ሲሰሩ እና ብዙ ፌሪያማ ተገባሮችን ሲያካሂዱ የነበሩ ገና ከልጅነት ጀምሮ በእስልምና እውቀት ታንጸው ዲኑን በመኻደም ላይ ልዩ አስተዋጾ ያደረጉ ሸይኽ ነበሩ፡፡ የኢትዮጵያ እስላማዊ አስተምህሮት ማህበርም በሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ሸይኽ አሕመድንም አሏህ ይምራቸው ዘንድ ዱዓ ያደርጋል። በአጠቃላይ ለሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) ወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናቱን ይመኛል። "إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَاجِعُونَ." " እኛ ለአሏህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን።"
Show all...
እህቴ ተሸፈኚ! ለምን ይሆን ባደባባይ አንገትሽን መግለጥሽ? ለምን ይሆን ባደባባይ ፀጉርሽን መግለጥሽ? ለምን ይሆን ባደባባይ እንደቦክሰኛ እጅሽን እስከ ክርንሽ መግለጥሽ? ለምንስ ይሆን ባደባባይ እንደ ኳስ ተጫዋች እስከ ጉልበትሽ መገለጥሽ? እራስሽ ወንጀል ላይ ወድቀሽ ለሌሎችስ ለምን ምክንያት ትሆኛለሽ? ውበትሽን ሒጃቡ የሚሸፍንብሽ መስሎ ከታየሽ ተሳስተሻል! ሒጃቡ ነፃነትሽን የሚነጥቅሽ መስሎ ከታየሽ ተሳስተሻል! ፀሀይ በደመና በመሸፈኗ ውበቷን የምታጣ ይመስልሻልን?!አታጣም አንቺም ሒጃብ በማረግሽ ውበትሽ ቢጨምር እንጂ አይቀንስም! ይሉኝታን ትተሽ አሏህን ፈርተሽ ተሸፈኝ! አሏህ የከለልከለውን ነገር በመፈጸም ሰዎችን ለማስደሰት ነፍስያሽን ለማስደሰት አትሞክሪ ይልቁንስ አሏህ ያዘዘሽን በመፈጸም ላይ ነው ልትበረቺ የሚገባሽ! @ibnuhabeshy
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.