cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ብርሃነ -ማዕዶት

#maidot ሰው ነህ አይደል? ሰብአዊነትስ ይሰማሀል? ከተሰማህ 👇 #የሰብአዊነት_ትልቁ_ሚስጥር_ሰዎችን_መርዳት_ነው👏 https://t.me/joinchat/AAAAAEwdzlf5BmtZErIQVA

Show more
Ethiopia11 042Amharic9 244The category is not specified
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም እንደምን አላችሁ የብርሃነ ማዕዶት ቤተሰቦች እንደተለመደው 4ኛ ሳምንት የበጎ ስራችን የሚሆነው ከዚህ ቀደም ባወራነው መሰረት በ ስለ እናት የህፃናት ማቆያ ነው በእለቱም የወሩ የመጀመሪያ እሁድ ስለሆነ በማዕከሉ ለየት ያለ የቡና ጠጡ ፕሮግራም ይኖራል ስለዚህ እንደ ሁል ጊዜያችን ሰብሰብ ብለን እሁድ 7/5/2015 ዓ ም ከ7 ሰአት ጀምሮ ሰብሰብ ብለን በፍቅር እናሳልፋለን ማለት ነው ፈጣሪ የዛ ሰው ይበለን የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር
Show all...
ፈጣሪ ይመስገን የብርሃነ ማዕዶት የገና ስጦታ በፍቅር በሰላም አሳልፈናል ለሰጠን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን 🙏 ሁሌም የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው
Show all...
ሁሌም የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ። 2/5/2015 3ኛ ሳምንት ቤተሰብ ጥየቃ በስለናት የህፃናት ማቆያ የምናደርግ ይሆናል ቀኑም እሁድ ጠዋት 3 ጀምሮ ይሆናል ። ሁላችንም ተሰባስበን አቅማችን የፈቀደውን የህፃናት አልባሳት ፤ ዳይፕር ፤ ሳሙናና የመሳሰሉትን ይዘን እንጠይቃቸው በፍቅር ተጫውተን ፍቅርን ለግንሰን ለመምጣት አስበናል 🙏🙏። ማሳሰቢያ ሰአት ይከበር ። ሁሌም ቢሆን የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ። ብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር መደገፍ ለምትፈልጉ  👇 #maidot ሰው ነህ አይደል? ሰብአዊነትስ ይሰማሀል? ከተሰማህ 👇 #የሰብአዊነት_ትልቁ_ሚስጥር_ሰዎችን_መርዳት_ነው👏 09 19 40 43 19 https://youtube.com/channel/UC65o8lE3j-UnHTspRIG-ESw https://vm.tiktok.com/ZMePofEps/ https://t.me/joinchat/AAAAAEwdzlf5BmtZErIQVA https://www.facebook.com/300322020554701/posts/389549788298590/?app https://groups.imo.im/.2SY75sLwohiyOZs9z
Show all...
TikTok - Make Your Day

TikTok - trends start here. On a device or on the web, viewers can watch and discover millions of personalized short videos. Download the app to get started.

ሁሌም የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ዉድ የብርሀነ ማዕዶት ቤተሰቦች አሁድ 11/03/2015 የቤተሰብ ጥየቃ ስለሚኖረን ከቀኑ 7:00 ጀምሮ 6ኪሎ አይናለም ቤት እድንሰባሰብ ስንል አእገልፀለን ። ሁሌም ቢሆን የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ። ብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር መደገፍ ለምትፈልጉ  👇 #maidot ሰው ነህ አይደል? ሰብአዊነትስ ይሰማሀል? ከተሰማህ 👇 #የሰብአዊነት_ትልቁ_ሚስጥር_ሰዎችን_መርዳት_ነው👏 09 19 40 43 19 https://youtube.com/channel/UC65o8lE3j-UnHTspRIG-ESw https://vm.tiktok.com/ZMePofEps/ https://t.me/joinchat/AAAAAEwdzlf5BmtZErIQVA https://www.facebook.com/300322020554701/posts/389549788298590/?app https://groups.imo.im/.2SY75sLwohiyOZs9z
Show all...
TikTok - Make Your Day

TikTok - trends start here. On a device or on the web, viewers can watch and discover millions of personalized short videos. Download the app to get started.

Go to the archive of posts