cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

Advertising posts
1 007
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዴስቲቪ ላይ እየሰራን ላለነው ተከታታይ ድራማ የተመረጣቹ አስቸካይ እስከ አራት ሰአት አሳውቁኝ
Show all...
አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን ጾታ :- ሴት /ወንድ ዕድሜ :- 7-10 ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ ብዛት 2 ሴት የስራው አይነት :- የፊልም  መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን ጾታ :- ሴት ዕድሜ :- 50-55 ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት ቁመት 1.65 በላይ ብዛት 1 ሴት የስራው አይነት :- የፊልም ስራ መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል ጾታ :- ወንድ ዕድሜ :- 53-60 ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ ቁመት 1.60 በላይ ብዛት   1 ወንድ የስራው አይነት :- የፊልም  መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction

አንቀልባ ሚዲያ እና ፊልም ፕሮዳክሽን ጾታ :- ሴት ዕድሜ :- 30-35 ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይት ቁመት 1.65 በላይ ብዛት 2 ሴት የስራው አይነት :- የፊልም ስራ መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት ለስራው ሙሉ ግዜ መስጠት የምትችል ጾታ :- ወንድ ዕድሜ :- 32-38 ተፈላጊ ችሎታ:- ተዋናይ ቁመት 1.70 በላይ ብዛት   17 ወንድ የስራው አይነት :- የፊልም  ድራማ መስፈርት:- መሰረታዊ የትወና እውቀት ያላት የቀረጻ ቦታ:- አዲስ አበባ ለምታውቋቸው ሼር አርጉልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction

አንቀልባ ኤቨንት በተለያዩ ከተሞች እያዘጋጃቸው ባሉ ልዩ ዝግጅቶች ላይ ለመስራት ለምትፈልጉ የስራው አይነት :_ ለልዩ ዝግጅት (ኤቨንት) አስተባባሪ ፆታ:- በሁለቱም ጾታ ብዛት:- በየከተማው 5 ሰው ተፈላጊ ችሎታ :- በሴልስ ወይ በማርኬቲንግ ላይ መስራት የሚችል አድራሻ :- አዳማ : አዋሳ : አርባምንጭ ከላይ በገለጽኳቸው ከተሞች የምትገኙ እያዘጋጀናቸው ባሉ ኤቨንቶች ላይ ድርጅታችንን በመወከል የሚያስተባብሩ ልጆች እንፈልጋለን የስራው ሁኔታ:- ኮንትራት ክፍያ :- በስምምነት ልምድ:- ልዩ ልዩ ኤቨንቶችን ላይ ልምድ ያላቹሁ ቢሆን ይመረጣል ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction

አግኝቻለሁ የተመረጣቹ ይደወልልቹሀል ስልክ አንሱ🙏🙏🙏
Show all...
አስቸካይ የስራው አይነት :_ ለልዩ ዝግጅት (ኤቨንት) ፆታ:- ሴት ጾታ እድሜ:- 21-24 ቁመት :- 1:70 በላይ ብዛት:- 5 ተፈላጊ :- ሴት ሞዴል ክፍያ :- በስምምነት ስራው እንዳለቀ የሚከፈል ልምድ:- ያላቸው ቢሆን ይመረጣል ማሳሰቢያ ዝግጅቱ እስኪያልቅ ማምሸት የምትችሉ መሆን አለባችሁ ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction

አስቸካይ የስራው አይነት :_ ከአልኮል ነጻ ቢራ ማስታወቂያ ፆታ:- በሁለቱም ጾታ እድሜ:- ሴት 21-26 ወንድ 25-35 ብዛት:- ሴት 8 ወንድ:- 10 የካራክተር ሚና:- ተዋናይት/ተዋናይ ተፈላጊ :- ትወና ጎበዝ የሆኑ ልምድ:- ያላቸው ቢሆን ይመረጣል ቀጣይ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሮብ ድረስ ለቀረጻ ማመቻቸት የሚችል ማሳሰቢያ :- ከዚህ በፊት የቢራ ማስታወቂያ ያልሰራ ብቻ ለምታውቃቸው መረጃውን አድርሱልኝ https://t.me/+TBOnwo66FNmg0p1u
Show all...
Ankelba film production አንቀልባ ፊልም ፕሮዳክሽን

@ankelbafilmproduction