cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Official Deen-squad

✨ Welcome to my channel ✨ ✨Justfeta✨ ✨Vines✨ ✨ Pis✨ ✨Tik tok✨ ✨Music✨ ✨G/f✨ ✨Vedios ✨ ✨Couple Goals✨ ✨Just Join the channel u won't regre ✨ POWERD By @Abimanooo

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
204
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Fake friends i hate them Delete them erase them. 😈ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ
Show all...
nothing will kill you faster, than your own thoughts. 😈 ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ
Show all...
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442 ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Show all...
●◎●◎● ♥ስለፍቅር♥️ ●◎●◎ 👉ጥንዶች ልታነቡት ግድ ይላል፡፡ በብዛት በአንድ የፍቅር አጋር እስከ መጨረሻው መዝለቅ እና በፍቅር አጋር ላይ ሌላ ካልተጀነጀነ ወይም በሌላ ወንድ ካልተጀነጀነች እንደ ፋርነት የሚታይበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። ይህ ደሞ በያዝነው ነገር አለመርካታችንን ነው የሚያሳየው፡፡ አጠገባችን ያለው ፍቅረኛ ተራ ይሆንብናል፤ ሌላ ሰው ስናይ ወይም ሌላ ሰው ሲቀርበን እሱ ጋር አዲስ ነገር ያለ ይመስለን እና እምነታችንን በልተን በድብቅ ግንኙነት እንጀምራለን፡፡ ሴት ከሆነች የፍቅር አጋሯ ላይ እንደድሮ ፍቅር እንክብካቤ መስጠት ትቀንስበታለች። ወንዱ ደሞ ፍቅረኛዋ ከሌላ ወንድ ጋር እያወዳደረችው መሆኑን እና መዋሸቱን ሲያውቅ መለያየት ይፈጠራል፡፡ ፀብ መፈጠሩ ለሷ ምንም አይመስላትም ምክንያቱም ለጊዜው ለሷ ከዛኛው የተሻለ ወንድ ያገኘች ስለሚመስላት የዛኛው ጥቅሙ ሚታወቃት ጥሩ ሰው መስሎ የበግ ቆዳ ለብሶ የቀረባትን ተኩላ ባህሪው እያደር ሲቀየርባት ያኔ የዛኛው ጥቅም በደንብ ይገባታል፡፡ ጥንዶች አትሳሳቱ አጠገባቹ ያለው ሰው በፍቅር ህይወታቹ ውስጥ ምርጥ እና ምርጥ የፍቅር አጋራቹ ነው ወይም ናት። እሱ በቂሽ ነው እሷም በቂህ ናት! ፀባይ አለው/አላት! ፍቅር አለው/ አላት! ታማኝ ነው እሷም ናት! መልሳቹ አዎ ከሆነ እና ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋላቹ? መቼም ቢሆን ይህን አይነቱን የፍቅር አጋራቹን ከሌላ ሰው ጋር እንዳታወዳድሩት፡፡ ዳግመኛ ብትፈጠር እንደሷ አይነት ልጅ ላታገኝ ትችላለክ፤ አንቺም ዳግመኛ እንደሱ የሚሆንልሽን ወንድ ላታገኚ ትቺያለሽ፡፡ ታማኝ ሰው በማይገኝበት ዘመን ታማኝ ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው። ምን አልባት ፈጣሪ በህይወትሽ የሰጠሽ ታማኝ እና እውነተኛ ሰው እሱ ሊሆን ይችላል ላንተም እንደዛው፡፡ ስለዚህ እዚም እዛም መመልከቱን ተዉና የያዛቹትን የፍቅር ግንኙነት ያለ መሰላቸት ጠበቅ አርጉት፡፡ ♥ ይ🀄️ላ🀄️ሉን♥ 🌸SHARE AND JOIN🌸 👇👇👇👇👇 @balenamist @balenamist
Show all...