cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

◈ሀላል ዳዕዋ◈

ወቁል ረቢ ዚድኒ ኢልማ ወቁል ረቢ ዚድኒ ኢልማ ሀሳብ አስተያየት ካለዋት @Mamaaa_bot @Islamiccommont_bot የመወያያ ግሩፓችንን መቀላቀል ከፈለጉ @daruselamm

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
3 598
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌼ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው፤ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም!!🌼 ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ(ረ.ዐ) @endallahyetale
Show all...
🌼በሰማይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር ላሉት እዘኑ!!🌼 ረሱል ሰ.ዐ.ወ💚 @endallahyetale
Show all...
"ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው እውነትም መከረው፤በአደባባይ የመከረው ሰው በርግጥም አዋረደው ኢማሙ ሻፊዒ @endallahyetale
Show all...
ዱንያ ውስጥ ትልቁ ትርፍ ነፍስህን አላህ በሚወዳቸው እና ለቀጣይ ህይወቷ በሚጠቅማት ነገሮች ላይ ማጨናነቅ ነው!! @endallahyetale
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🦋በራሱ ሚተማመን ሰው መቼም አይሸነፍም🦋 @endallahyetale
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ መድሀኒቶች በፍርማሲ አይሸጡም!❤️ @endallahyetale
Show all...
💜 ወደ ምትወደው ነገር የሚወስድህ መንገድ... መጀመሪያ በምትጠላቸው ነገሮች በኩል ያሳልፍሃል @endallahyetale
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🦋ሁሉም ነገር የሚከሰተው ለምክንያት ነው🦋 @endallahyetale
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ብቻህን ስትሆን እና ብቸኝነት ሲሰማህ የሆነን ሰው መናፈቅ የተለመደ ነው።😊 በደስታ ተወጥረህ ግን ሰውን መናፈቅ እውነተኛ ስሜት ነው።😍 @endallahyetale
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል! የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት! @endallahyetale
Show all...