cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mezmur tube ፦መዝሙር ታዩብ

የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ርዕስ👈👈👉👉 ስለ ጸሎት ክፍል አንድ 👉👉 ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው? ጸልት👉👉 ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ የምንገናኝበት መንገድ ማለት ነው። በሌላ👈👈👈 አነጋገር ጸሎት ማለት ከማያቋርጥ የሐይል ምንጭ ጋር ግኑኝነት ማድረግ ማለት ነው።👉👈👈👈 ማለትም የማያቋርጠው ሐይል 👉 👉👉እግዚአብሔር ስለ ሆነ ከእርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ ማለት ነው። 👉👉ስለዚሕም በምንጸልይበት ወቅት እግዚአብሔርን አናናግረዋለን ማለት ነው። እንዴት እንጸልይ? 1) በቀጥታ እና ግልጽ በሆነ መንገድ 👉👉ማለትም ዙርያ ጥምጥም ሳንሄድ 👉👉ግልጽ በሆነ መንገድ ማለት ነው። 👉👉ልጅ አባቱን ጥያቄ👨‍👦👨‍👨‍👧👨‍👨‍👦 ሲጠይቀው ግልጽ በሆነ መንገድ ነው። 👉👉ስሐዚሕም እኛም ከ አባታችን ከእግዚአብሔር ጋራ በዚ አይነት መንገድ ነው ማውራት ያለብን። 👉👉ለምሳሌ፦ ለኛ ቤት👈👈 ሚያስፈልገን👈👈👈 ከሆነ ጌታ ሆይ ቤት ያስፈልገኛል ቤት ስጠኝ ብለን ነው መጠየቅ ያለብን። 👉👉👉ምክንያቱም የጸሎታችን 💆💆‍♂ቀጥተኝነት ጌታን ያስደስተዋል። እንዲሁም በጸሎታችን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል እየተናገራቹ ጸልዩ እንዲ ተብሎ እንደ ተጻፈ ብላቹ ጸልዩ። ዘመናችሁን በሙሉ የእግዚአብሔርን ብቻ እንድትፈጽሙ ጌታ ይርዳቹ ይቀጥላል ------------- የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
1. ቃልማለትምንማለትነው?WhatisWord? ቃልማለትነገሮችንትረጉም ለመስጠትየምንጠቀምበትእናከሰዎችጋርየምንግባባበትአንዱ የቋንቋስርዓት ነው፡፡ ስለዚህም ያለቃልነገርንመተርጎምናከሰዎችጋርመግባባትአይቻልም፡፡ ነገሮችንሁሉየቃላትብልጫ ናቸውናቃልሊኖረንይገባል፡፡ለምሳሌፍልስፍናየቃላትብልጫ የሚታይበትነው፡፡ 2. የቃልጥቅሙ ምንድንነው? መንፈሳዊአለም እናፍጥረታዊአለም የተተረጎመው በቃልነው፡፡በቃልያልተተረጎመ ፈፅሞ ታዋቂነትየለውም፡፡ ቃልሁሉንነገርየመተርጎም ብቃትአለው፡፡ አንዱነገርከአንዱነገርየሚለየው በቃልእንዳለው ትርጉም መጠንነው፡፡ 3.ቃልወደስብዕና(Personality)ያደርሳል፡፡ - ሰው አንዲደርስበትናእንዲያድግበትየተፈለገስብዕናአለ፡፡ወደዚያስብዕናግንሰው መምጣትመድረስ የሚችለው በቃልነው፡፡ - ቃልወደስብዕናያመጣናል፣ያደርሰናልምክንያቱም ከስብዕናየወጣ ቃልየሚውስደንወደወጣው ስብዕና ነውና፡፡ - ወደስብዕናየማያደርስቃልፊደልነው ይገድሃል፡፡ - ወደሰብዕናየማያደርስቃልሮሚ 3፡13-8 - የማያደርስቃል1ጢሞ 6፡4፡10፣20፣21፣2ኛጢሞ፣2፡14-18ፍልስፍናነው 4.ቃልስብዕናንይገነባል(ስብዕናበቃልይገነባል)አፌ3፡15 የውስጥ ሰውነታችንየሚገነባው በቃልነው፡፡ የኛእውነተኛማንነታችንየውስጥ ሰውነታችንነውናየውስጥ ሰውነታችንሲገነባብቻነው በውስጥ ሰውነታችን በውበትመገለጥ የምንችለው፡፡ 5.ስብዕናበቃልይገለጣል - በሕይወታችንየተገናባስብዕናየሚገለጠው በቃልነው፡፡ - አንደበትየውስጥ ሰውነት(ሕይወት)መገለጥ ነው፡፡ የሰው ብቃትመለኪያው ውስጠኛው ነው፡፡በሰው ውስጥ ኃይልአለበቃልሊወጣ ካልቻለበምንም ሊወጣ አይችልም፡፡ለምሳሌ፡- በፕሮፌሰርናበገበሬመካከልያለው ልዩነትቃልነው ስለዚህበውስጥህያለው ከተተረጎመ ብቻነው ውጤታማ የምትሆነው ምክንያቱም ነገሮችሁሉየሚወጡትከውስጥ ነውናምሳሌ4፡23የሕይወትመውጫ ልብነው:: የቃልተግባራትምንድንናቸው? ከሰው አፍየሚውጡ ቃሎች አንድንነገርያደርጋሉምክንያቱም ከሰው የተገለጡ ቃሎች የሕይውትስርዓት አላቸው፡፡  በሽንፈትየተነገሩቃሎች-ሸንፈትንያስከትላሉ፡፡  በመርገም የተነገሩቃሎች-መርገመንያስከትላሉ፡፡  በአሸናፊነትየተነገሩቃሎች-አሸናፊነትይገልጣሉ፡፡  የእግዚአብሔርቃልለትዕዛዝሲወጣ ሳያደርግአይመለስም፡፡(ኢሳ55፡11)  በስንፍናያለፈቃልለውጥ አያመጣም ምሳሌ(18-7-2፤11)  ቃሉንላከፈወሳቸው ከእምነትየሚወጡ ቃሎችፈውስአላቸው፡፡  ሞትም ህይወትም በምላስሀይልውስጥ ነው፡፡  የፀጋቃልሲወጣ -የሚያንፅሀይልይወጣሃል፡፡  የመርገም ቃልሲወጣህ-የሚያፈርስሀይልይወጣሃል፡፡ የእግዚአብሔርቃልባህሪያትምንምንናቸው ባህሪማለትየአንድ ነገርመገለጫ ማለትነው በመሆኑም የእግዚአብሔርቃልደግሞ የራሱ ባህሪወይም መገለጫ አለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልሕይወትነው፡፡ዮሐ10፡10 ሕይወትበነፃነትያለአንዳችተፅዕኖመኖርማለትነው፡፡  መኖርሰንልበእውነተኛማንነትላይመገኘትነው፡፡  በመሆኑም የሕይወትጅማሬመንፈስሲገባብህብቻነው፡፡  መንፈስየገባበትያለአንዳችተፅዕኖሁሉንበፍቃዱበነፃነትይገልጣል፡፡ 1ኛቆሮ6፡12-13ሁሉተፈቅዶልኛልሁሉግንአይጠቅመኝም፣ሁሉተፈቅዶልኛልበኔላይግንአንድነገርእንኳ አይሰለጥንብኝም፡፡ እነሆበነፃነትልንኖርክርስቶስነፃአውጣን፡፡ ኤፌ.2፡1-2-በዚህዓለም እንዳለው ኑሮ……. ኤፌ.2፡1-2በዚህአለም እንዳለው ኑሮበማይታዘዙትም ልጆችላይአሁንለሚሰራው መንፈስአለቃእንደሆነው በአየርላይሰልጣንአንዳለው አለቃፍቃድበፊትተመላለሳችሁባቸው፡፡  ሰው የሚፈልገውንእያደረገበህይወትአይኖርም፡፡በህይውትየሚኖረው ከእግዚአብሔርአፍበሚውጣ ቃል ነው፡፡ዘዳ.8፡3  ከአንተውጪ ያለነገርበአንተፍቃድላይኖሮአንተንከገደበህየሞትሀይልተፅዕኖስርነህ፡፡  እንደክርስተቶስመኖርስትጀምርእንደሰው ለሞትመኖርህንታቆማለህ፡፡  በህይውትመኖርሲባልበእምነትመኖርነው ይህማለትደግሞ እግዚአብሔርንያለህንማመንነው፡፡  ክቡርሰው ማለትየዚህአለም አንዳችነገርባርያያለደረገው ነው፡፡ነገርግንአንዳችየባርነትኑሮየጀመርክ ከመሰለህበሕይወትየለህም ማለትነው፡፡  አሁንያለነው በእምነትነው ስለዚህሆኖልናልብለንመቀበልአለብን፡፡  እምነትውሰጥ የተፈፀመ ስራአለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልበህይወትየሚያኖርብቸኛስብዕናነው፡፡ምሳሌ15፡23-24  ነፍስህበኃይልየምትሞላው ብቃትየሚኖራትከተፅዕኖነፃየምትወጣው በቃልነው፡፡  አዕምሮህንየሚያስጨንቅህምንም ነገርቢኖርነፃየሚያወጣው ቃልነው፡፡  ቃልንበመናገርአርነትመውጣትትችላለህ፡፡  ቃልንበመናገርከእስራትትወጣለህ፡፡  ቃልህበመናገርከተስፋመቁረጥ ውስጥ ትውጣለህ፡፡  የእግዚአብሔርቃልውሃነው፡፡ የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ለሁሉም ችግርሽ አንድ መፍትሄ አለ::እግዚአብሔር ይባላል::ኦርጅናሉ አባትሽ እሱ ነው::ስምሽንም ፍቅር ብሎታል::ቤተሰቦችሽ ያወጡልሽ ጊዚያዊ ስም ነው::ከሁሉም አስቀድሞ የሚያውቅሽ እርሱ ነው::አንቺ እና እርሱ አንድ ናችሁ::ከእስትንፋስሽ በላይ ቅርብ ነው::የምድሩም የሰማዩም ህይወትሽ ጥራቱ የሚወሰነው ከእርሱ ጋር ባለሽ ግንኙነት ነው::ችግርሽን እርሺው::ስለአለም ህይወት አታስቢ::ቤተሰቦቼ: ትምህርቴ: ቢዝነሴ: ውበቴ: ዝናዬ...ወ.ዘ.ተ እያልሽ እትጨነቂ::እንቺ እሱን ብቻ አስቢ እርሱ ደሞ ስለአንቺ ብቻ ያስባል::ቤተስቦችሽን ይጠብቃል::ልጆሽን ይመግባል::ሀብትሽን ይባርካል::ጤንነትሽን ያበዛል::እርሱ የሚያስፈልሽን ሁሉ ያውቃል::የአናትሽን ፀጉር ቁጥር ሳይቀር ያውቃል::ያንቺ አንድ ሀላፊነት በሁሉም ሰዓት እና ቦታ እርሱን ማውቅ ነው::አሁን ባለበበት አለ::ካለእርሱ ምንም ነገር የለም::ፍጥረት ሁሉ የሚኖረው እርሱ ስላለ ነው::መገለጫው ደሞ ፍቅር ነው::ልብሽን ከህመም ያሳርፋል::እንባሽን ሁሉ ያብሳል::በመንገድሽ ሁሉ ጠባቂ መልዓክትን ይልካል::የቱንም ያህል ብታጠፊ አይተውሽም::በየትኛውም ሁኔታ አይለይሽም::እንቺም አትለይው::ከሁሉ አስቀድምሽ አስቢው::ሌላውን ሁሉ ይሰጥሻል::የፈጠርሽ አምላክ "ልጄ ሆይ ነይ!" ይልሻል::ለምን አትቀርቢውም? በሐጢያት መጨቅየት አይበቃሽም? በልብሽ ያለው ክፋት እና ይቅር አለማለት አላቃጠልሽም? እርሱ ሽክሙ ቀላል ነው::ለሚቀርቡት ሁሉ ቀለቡ ፍቅር ነው:: #manyazewaleshetuየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA0 @marsilchannel ❇️
Show all...
ርአስ ፤ አምልኮ ያአቆብ 1፥26 አምልኮ የሚለው ስም አምላክ ከሚለው የመጣ ነው ፠ ይህ ማለት አምልኮን አምልኮ የመሆኑ ሚስጥር ለ አምላክ የሚሰጥ ሰለ ሆነ ነው አምላክ በ3 ትልቅ ቦታ ይከፈላል 1 አምላክ ሠለት ፈጣሪ ነው 2 የህግ ሰጪ ነው 3 ፈራጅ ነው ኢሳ 33፥22 አመልኮ 2 ይከፈላል 1 ውጪያዊ አምልኮ አና 2 ውስጣዊ አምልኮ ፠ ውጪያዊ አምልኮ ከውስጥ ያልሆነ አና በማስመሰል ወይ ለታይታ የሚደረግ የማስመሰል ህየወት ነው ልከ አንደ ኦርቶዶክስ አማኛች በአለባበስ በስርአት በመሳሰሉት ፠ውስጣዊ አምልኮ አምልኮ ቦለቤት ያለው አውነተኛ የሆነ ከውስጥ የሚመነጭ ነው ማምለክ የተፈጣሪ ስራ ነው። ✍️Abanzer tilaye የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
የሚረግሙህን ረግማለው ሚባርኩህን አባርካለሁ የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ሰላም🙌🙌🙌🙌🙌🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ያባቴ ብሩካኖች እስቲ ትንሽ ሰለ ፍቅር እንይ ፍቅር ምንድነው? 👇👇👇👇💗💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💗💗💖💕 ሰለ ፍቅር ምንነት ለማወቅ 1ኛ ቆሮ 13:4 ማየት እንችላለን ፍቅር💝💞💖💗 ታጋሽ ነው፣ ፍቅር ቸር ነው፣ ፍቅር💛💚💙💓 ታጋሽ ነው፣ ፍቅር💔💕💖💗 አይታበይም ፣ ፍቅር💖💖💗 አይመካም።💖💗💘💘 መጽሐፍ👉👉👉 ቅዱስ ፍቅርን በአንደኝነት እና በዋናነት👈👈👈 👉👉ያስቀምጠዋል። እኔ👉👉👉 ለእግዚአብሔር ያለኝ ፍቅር የሚለካው ለወንድሜ👈👈👈👈👈👈👈👈👈 ባለኝ ፍቅር ልክ ነው። ምክንያቱም ወንድሜ 👈👈👈 በእግዚአብሔር👉👉 ሐምሳል የተፈጠረ ፍጡር ስለ ሆነ።💛💜💚💓 ስለዚሕም ክርስቶስ ያለ ምንም መስፈርት እንደወደደን እኛም እርስ በራሳችን መዋደድ አለብን ማለት ነው። እግዚአብሔር👉👉👉 እኛን የወደደን👈👈 በአጋፔ👉👉👉 ፍቅር ነው። ልክ እግዚአብሔር ሁኔታ በማያየው በአጋፔ👈👈👈👉👉👉👉 ፍቅር እንደወደደን እኛም ልክ እንደ እግዚአብሔር ፍቅር እርስ በእርስ መዋደድ አለብን። ፍቅራችን በሁኔታ መሆን የለበትም ያለ ሁኔታና ያለ መስፈርት እርስ በእርስ መዋደድ አለብን🙌🙌🙎🙎🙎🙎🙎። ጌታ ብርክክ ብርክርክ ያርጋቹ 👨👨👨👨👨 ከእናንተ ጋር የነበርኩት በረከት ነበርኩ መልካም ቆይታ ✋✋✋✋✋✋✋✋የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
Hi
Show all...
New afan oromo mezmur 👉an goodo kaa jalla 👉 by fanan fikadu የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
👉 ርእስ👈 👈 ስለ ልሳን ልሳን ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ የምንነጋገርበት ቋንቋ ነው። ልክ ሰው👬👪 በተወለደበት እና በሚያቀው ቋንቋ ከሰዎች ጋር እንደሚያወራው ሁሉ እኛም ከእግዚአብሔር ጋራ የምንነጋገርበት ቋንቋ ነው። ሰውየው👬 በተወለደበት ቋንቋ ከሌሎች ሰዎች ጋር እንደሚያወራው ሁሉ እኛም ከመንፈስ ካልተወለድን በልሳን መናገር አንችልም። 👉 የልሳን አይነቶች ሶስት አይነት ልሳን አለ እነርሱም:- 1)🙍🙎‍♂👨‍👩‍👧👨‍👨‍👦👩‍👩‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👧 የሰው ልሳን ልክ ሐዋርያቶች በባእለ ሐምሳ ቀን የተናገሩት ልሳን። ሐዋ ምእራፍ 2:5-13 👉👉👉👉 (2) የመልአክት ልሳን 1ኛ ቆሮ 13:1 በመልአክት ልሳን ሚል ነገር እናገኛለን ይሄ ማለት የመልአክት ልሳን አለ ማለት ነው። ይሄ👉👉👉 ልሳን መልእክቶችን የምናናግርበት ልሳን ነው። መልእክቶች ይሄን ልሳን ሰምተው ይታዘዙናል ማለት ነው። 👉👉3) ሶስተኛውና የመጨረሻው የእግዚአብሔር ልሳን ይባላል 1ኛ ቆሮ 14:2 ልሳንን የሚናገር ከእግዚአብሔር ጋራ ሚስጥርን ያወራል ይላል። ይሄ ልሳን መልአክቶችም ሰዎችምየማይሰሙት የማይተረጉሙት ልሳን ነው። ከእናንተ ጋር የነበርኩት👉👉👉 በረከት ነበርኩ መልካም ቆይታ👐👐👐👐👐💟💟💟💟💟✌💟💟💞💞💞💞💞💗💗💗💗የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ህይወት አና ቃል  ሕይወትበነፃነትያለአንዳችተፅዕኖመኖርማለትነው፡፡  መኖርሰንልበእውነተኛማንነትላይመገኘትነው፡፡  በመሆኑም የሕይወትጅማሬመንፈስሲገባብህብቻነው፡፡  መንፈስየገባበትያለአንዳችተፅዕኖሁሉንበፍቃዱበነፃነትይገልጣል፡፡ 1ኛቆሮ6፡12-13ሁሉተፈቅዶልኛልሁሉግንአይጠቅመኝም፣ሁሉተፈቅዶልኛልበኔላይግንአንድነገርእንኳ አይሰለጥንብኝም፡፡ እነሆበነፃነትልንኖርክርስቶስነፃአውጣን፡፡ ኤፌ.2፡1-2-በዚህዓለም እንዳለው ኑሮ……. ኤፌ.2፡1-2በዚህአለም እንዳለው ኑሮበማይታዘዙትም ልጆችላይአሁንለሚሰራው መንፈስአለቃእንደሆነው በአየርላይሰልጣንአንዳለው አለቃፍቃድበፊትተመላለሳችሁባቸው፡፡  ሰው የሚፈልገውንእያደረገበህይወትአይኖርም፡፡በህይውትየሚኖረው ከእግዚአብሔርአፍበሚውጣ ቃል ነው፡፡ዘዳ.8፡3  ከአንተውጪ ያለነገርበአንተፍቃድላይኖሮአንተንከገደበህየሞትሀይልተፅዕኖስርነህ፡፡  እንደክርስተቶስመኖርስትጀምርእንደሰው ለሞትመኖርህንታቆማለህ፡፡  በህይውትመኖርሲባልበእምነትመኖርነው ይህማለትደግሞ እግዚአብሔርንያለህንማመንነው፡፡  ክቡርሰው ማለትየዚህአለም አንዳችነገርባርያያለደረገው ነው፡፡ነገርግንአንዳችየባርነትኑሮየጀመርክ ከመሰለህበሕይወትየለህም ማለትነው፡፡  አሁንያለነው በእምነትነው ስለዚህሆኖልናልብለንመቀበልአለብን፡፡  እምነትውሰጥ የተፈፀመ ስራአለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልበህይወትየሚያኖርብቸኛስብዕናነው፡፡ምሳሌ15፡23-24  ነፍስህበኃይልየምትሞላው ብቃትየሚኖራትከተፅዕኖነፃየምትወጣው በቃልነው፡፡  አዕምሮህንየሚያስጨንቅህምንም ነገርቢኖርነፃየሚያወጣው ቃልነው፡፡  ቃልንበመናገርአርነትመውጣትትችላለህ፡፡  ቃልንበመናገርከእስራትትወጣለህ፡፡  ቃልህበመናገርከተስፋመቁረጥ ውስጥ ትውጣለህ፡፡  የእግዚአብሔርቃልውሃነው፡፡ የውሃፍቺ-በፍጥረቱፈሳሽነው ማቴርያያጠራልሰውንያረካል፡፡  የውሃፍቺ-በመንፈሳዊዓለም ቃልሲሆንየሰውንህሊናከክፋትያጥባልለተጠሙትእርካታይሰጣል፡፡  ውሃበውጪም በውስጥም የማጠብባህሪአለው፡፡ ተባርካችዋል 🙌🙌 ✍️ by Abanzer የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtubee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ሻሎም ሻሎም በአይሁድ የበጎ ምኞት መግለጫ የሰላምታ ቃል ሆኖ እንደ ሚያገለግል የታወቀ ነው ። ሻሎም የሚለው በአሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዎዎች ዘንድ መጀመሪያ የሚለዋወጡት ማለትም ሲገናኙ ሰላምታ የምንሰጣጡበት ሆኖል። በአማረኛ ቃል ደሞ -ሰላም ዋላቹ -ሰላም አደራቹ -ደና አመሻቹ ሻሎም የሚለው ቃል የመጣው ከ ከእብራይስጥ ነው። ትርጉሙም ጤና መሆን ደና መሆን በጎ መሆን መሳካት በድል መኖር የሚያካትት ሆኖ እናገኘዋለን ስለሆነም ሻሎም የሚለው ቃል የአንድ ህብረተሰብ ማህበራዊ መግባቢያ እና የበጎ ምኞት መግለጫ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ መገለጫ ቃል ነው ። መዝሙረ ዳዊት 35:27 ጽድቅን የሚውድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትም ያድርጉ የባሪያውን ሰላም ይሚወድዱ እግዚያብሄር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ። ሰዎች በቃላቸው በጎ ከመመኘት ያለፈ በጎ ምኞታቸው በህይወታቸው እንዲፈፀም የማድረግ ስልጣን ሆነ ሀይል የላቸውም ። እግዚአብሔር ግን ለህይወትሽ/ ለህይወትክ ሻሎም እየተመኘ ሳይሆን በፍቃዱ በህይወታቹ ላይ እያወጀ ነው ። እንድ ሰው አንተን ደና እደር ቢልክ ያሰው ደና እደር በማለቱ ምክንያት ባይልክም ደና አይሆንም ። እግዚአብሔር ግን ደና እደር ቢልክ ነገርክ ሁሉ ደና ይሆናል ። እግዚአብሔር ሻሎም ሲልክ ምኛቱን እየገለፀልክ ሳይሆን ፈቃዱን እያወጀ ልክ ነው። እግዚአብሔር. ፈቃድ እንጂ ምኞት የለውም። እግዚያብሄር በመፃፍ የትተናገረው ቃል ሁሉ ምኞት ሳይሆን ፈቃድ ነው አዋጅ ነው ። ዛሬ ጌታ ለቤትክ እና ለህይወትክ የሚናገረው ሻሎም ነው ። ዛሬ በቤትክ ሻሎም ይሁን ነገር ሁሉ ደና እንዲሆን ይፈልጋል ። የባሪያውን ሰላም የሚወድ እግዚአብሔር ዛሬም ለቤትክ ሻሎም ብላል ። የማቴዎስ ወንጌል 10 :12 :13. ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ ቤቱም የሚገባው ቢሆን ሰላማችሁ ይድረስለት ። ባይገባው ግን ሰላማቹ ይመለስላችሁሃል ። ሻሎም የሚሰጥ ነገር እንጂ ምኞት እአይደለም ። ዛሬ ጌታ በኢየሱስ ስም ለህይወታቹ ላይ ሻሎም አውጃለው ። -በጌታ በኢየሱስ ስም ስለ ለጤንነትክ ሻሎም ይሁን ። - በጌታ በኢየሱስ ስም ስለ ትዳርክ ሻሎም ይሁን ። - በጌታ በኢየሱስ ስም ስለ ስራክ ሻሎም ይሁን ። - በጌታ በኢየሱስ ስም ስለ ትምህርትክ ሻሎም ይሁን ። - በጌታ በኢየሱስ ስም ስለ ልጆቻቹ ሻሎም ይሁን ። ሻሎም ሻሎም ሻሎም ሻሎም ✍ Liya ሁላቹንም ሻሎም ሻሎም ብያለው @themiracleofholysprit @themiracleofholysprit
Show all...
“Yesus, "Dhuguma, dhuguman sitti hima, eenyu illee olii yoo dhalachuu dhaabaate, mootummaa Waaqayyoo arguu iyyuu hin danda'u" jedhee deebiseef.” — Yoh. 3:3
Show all...
new protestant songየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
new protestant songየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ የአምላክ ልጅ እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠው ለየትኛው ደቀ መዝሙር ነበር? (ማቴዎስ 16)Anonymous voting
  • ያዕቆብ
  • ማቴዎስ
  • ጴጥሮስ
  • ፊልጶስ
0 votes
🙏✨ጸሎትህ ተመልሳልሃል ?✝ ብዙ ስዎች ለብዙ ግዜና ለብዙ ሰአት ይጸልያሉ ነገር ግን ጸሎታቸው እንደ ተመለስ እርግጠኛ አይደሉም በመጻፍ ቅዱስ ወስጥ እግዚአብሔር ወደ እሱ የሚጸልዩትን የሚሰማ እንደ ሆነ መቼም አንብበዋል ወይም ሰምተዋል ለምን በእነሱ ገዜ ጸሎታቸው እንደተመለሰ ማመን ያቃታቸው ታዲያ? 📌1.ከጸለይን ቡሃላ አይኖቻችንን በችግሮቻችን ላይ ስለምናረግ ነው ። ይህ ማለት በዙሪያቸው ያለውን ነገር እያዩ እግዚአብሔርን ሳይሆን በፍጥረታዊ አይኖቻቸዉ የሚያዩትን ነገር ከእግዚአብሔር አብልጠው ስለሚያዩ ጸሎታችን ተመልሷል በለው በድፍረት መናገር አይችሉም ። ሁኔታውን እያየ የሚመሰክር ሰው ሁኔታው ምስክርነቱን ውሸት ያደርገዋል ። እግዚአብሔርን እያየ የሚመሰክር ደሞ ምስክርነቱ እውነት ይሆናል ። 📌2.በመንፈስ እርዳታ ስለማንጸልይ። ወይም በመንፈስ ሰለ ማንጸልይ ነው ። ሮሜ 8:6 እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል እንዴት እንደምንጸልይ እንደሚገባ አናውቅምና ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል ። በራሳችን ስንጸልይ እግዚአብሔር በፍጹም አይቀበለንም ለምን ካላቹ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ከመንፈስ የሆነውን እንጂ ከስጋ የሆነውን አይቀበልም ። ኤፌሶን 6:18 በጸሎት እና በልመና ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ በዚህም አሳብ ሰለ ቅዱስ ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ ። እያንዳንዱ ጸሎት በመንፈስ መሆን አለበት ምልጃም ሆነ ጸሎት ሆነ ልመናም በቻ ሁሉም በመንፈስ መሆን አለበት ። 📌3,የጽድቅ ሕይወት ያዕቆብ 5:16 እርስ በራሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ ተፈወሱ ዘንድሮ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ እጅግ ኃይልን ታደርጋለች። አስተውሉ የጻድቅ ሰው ጸሎት ነው የሚለው ጸድቅ በጸሎት ወስጥ በጣም ብዙ ቦታ አለው። ኤፌሶን 3:20 እንግዲህ በእኛ እንደማሰራው ሃይል መጠን ከምንለም ነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው ። በእኛ የሚሰራው ሃይል በእኛ የእለት እለት መንፈሳዊ ሕይወት በውስጣችን የሚሰራው ሃይል ይለያያል ። ለምሳሌ ሁለት ሰዎች ቦንብ አላቸው አንዱ እንዴት እንደሚጠቀመው ያቃል ሌለኛው አያቅም የሚችለው አጠቃቀሙን ስለሚያውቅ በእውቀቱ መሰረት ወረወረው ያኛውም ሲወረወር አይቶ ወረወረው የዬቱነው ትክከለኛ የሆነው ። እኛም በውስጣችን ያለውን ሃይል በጽድቅ ሕይወት እንጠቀመው። ይቀጥላል ...... ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ @sparklingchrist ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Show all...
የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
Namoonni baayyeen yeroo dhukkubsatan akkuma Hospitaala yookiin buufata fayyaa tokko dhaqanii qoricha dhukkubbii isaanitti fooyyessu fudhatanii sana booda immoo tasa gara mana yaalaatti hindeebine, namonni tokko tokko gaafuma isaan dhukkubu Yesuusiin barbaadu, Yesuus kiniinii(pain killer) dhukkubaa miti, kan gaafa dhukkubsatan yokiin yeroo rakkatan qofa barbaaddatan miti. Inni buddeen jireenyaati kan yeroo hundumaa nyaatamu, inni bishaan jireenyaa ti, kan yeroo hundumaa dhugamu. Inni michuu lafa onaa ti. Inni dhaabbata fi hirkifata bara rakkinaati. Kiristaanni dhugaan second tokkoof Yesuusitti adda ba'uu hindanda'u. Jireenya isaa/ishee keessatti cubbuutti qabamee jiraachuu hindanda'u. Egaa yeroo inni argamuu danda'utti isa barbaaddadhaa Yeroo inni dhihoo jirutti isa waammadhaa Yeroo inni itti argamuu hindandeenye ni jira, yeroo inni itti fagaatu ni hira jechuu dha. Isaayaas 55:6 Kottuu baradhu 👇👇👇👇 @oromsisJesusየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
Watch "live worship filannoon ko si'i Singer Meskerem Dejene" on YouTube https://youtu.be/VdnhHz639_o
Show all...
#ከክርስቶስ የተነሳ ምዕራፍ---1 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:15-16 እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው የሚታዩትና የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይምባለስልጣናት በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኲር ነው ሁሉ በእርሱ ና ለእርሱ ተፈጥሮአል ። # ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:17-18 እርሱም ከሁሉ በፊት ነው በእርሱ ተጋጥሞአል። እርሱም የአካሉ ማለት የቤተክርስቲያን ራስ ነው እርሱም በሁሉ ፊተኛ #ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:18 -20 ይህን ዘንድ በመጀመሪያ ከሙታንም በኲር ነው። እግዚያብሄር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እነዲኖር በእርሱም በኲል በመስቀሉ ደም #ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:18-20 ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። 📌ዛሬ የምትኖሩት በክርስቶስ ነው? ለክርስቶስ ነው ? - እግዚያብሄር አምላክ ከክርስቶስ ያልሆነውን በታላቅ እሳት ያቃጥለዋል ። # ህይወታቹን ለእየሱስ ክርስቶስ መስተት አለባቹ። # ለክርስቶስ የማይሆን ለእናንተም አይሆንም ። 📌 ከእርሱ ከሆነ ህይወት ወደ ዘላለም ህይወት ትሄዳላቹ ። 📌 እግዚአብሔር የማያልቅ ስለሆነ ወደ የማያልቅ ሙላቱ የምትደርሱበት እጅግ የከበረ ህይወት ነው። ለእኔ ለእናንተ ለዘላለም ኪሳራ ፀፀት ለመዳን የደህንነት ምክኒያት ሰቶናል። 📌 ኢየሱስ ሀይማኖት አይደለም። - ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት ቢሆን ኑሮ በስጋ ዘመኑ ሀይማኖት አቋቁሞ ይሄድ ነበር ። #ይቀጥላል ------------- ✍ by pastor Liya
Show all...
ለመልካም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ መመሪያ፡ የተፈተነ እውነትን በግል ለመፈለግ እውነትን ለማወቅ እንችላለን? የት ይገኛል? ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ለማረጋገጥ እንችላለን? የመጨረሻ ወሳኝ ይኖር ይሆን? ሕይወታችንንም ሆነ ዓለማችንን ሊመሩ የሚችሉ የተሟሉ (ፍጹማን) ይኖራሉ? ለሕይወት ትርጉም አለው? እዚህ መሆናችን ለምድነው? የትስ እንሄዳለን? እነዚህ ጥያቄዎች፣ አስተዋይ ሰዎች የሚሰላስሏቸውና ከዘመናት መጀመሪያ አንሥቶ የሰዎችን እውቀት የሚፈትሹ ናቸው (መክ. 1፡13- 18፤ 3፡9- 11)። የኔን ግላዊ ጥናት የማስታውሰው የሕይወቴ ዋነኛ ማእከል አድርጌ ነው። በIየሱስ አማኝ የሆንኩት በወጣትነት ጊዜዬ ነው፤ በቅድሚያም በዋነኛነት በሌሎች የቤተሰቤ አባላት ምስክርነት። እየጎለመስኩ ስመጣ ስለራሴም ሆነ ስለ ዓለሜ ያሉኝ ጥያቄዎች እያደጉ መጡ። ተራ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ድግግሞሾች ስለ አነበብኳቸውና ስለተረዳኋቸው የሕይወት ልምዶች፣ ትርጉም ሊሰጡ አልቻሉም። የውዥንብር ፤ የምርምር፣ የመናፈቅ እና ብዙውን ጊዜም ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ነበር፣ በምኖርበት በድን በሆነው ደንዳና ዓለም ውስጥ። ለእነዚህ ዋነኛ ጥያቄዎች ብዙዎች ምላሽ እንዳላቸው ይናገራሉ፣ ነገር ግን ከፍተሻ እና ከማገናዘብ በኋላ የእነሱ መልሶች የተመሠረቱት (1) በግል የሕይወት ፍልስፍናዎች፣ (2) በጥንታዊ አፈ-ታሪኮች፣ (3) በግል የሕይወት ልምዶች፣ ወይም (4) በሥነልቦናዊ ቅድመ እይታዎች ላይ ነው። በማስተዋል የሆነና ስለ ዓለም ያለኝ አመለካከት መሠረት፣ የሕይወቴ ዋነኛ ማእከል፣ የመኖሬ ዋነኛ ምክንያት ላይ ማረጋገጫ አስፈልጎኝ ነበር፣ ማስረጃ። እነዚህን መጽሐፍ ቅዱስን ሳጠና አገኘኋቸው። ታማኝ እንዲሆንም ማስረጃ መፈለጌን ጀምሬ ያገኘሁትም፣ (1) በጥንታዊ ቅርስ ምርምር ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የተገኘው ታሪካዊ ማረጋገጫ፣ (2) የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ትክክለኛለት፣ (3) በአስራ ስድስት መቶ የመጻፍ ጊዜው ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ የመልእክት ኅብርና መኖር እና (4) ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ከተገናኙ በኋላ ፍጹም የሕይወት ለውጥ ያገኙት ሰዎች የግል ምስክርነት ናቸው። ክርስትና ኅብር እንዳለው የእምነትና የሃይማኖት ሥርዓት የሰው ልጆችን ውስብስብ ጥያቄዎች የመመለስ ችሎታ አላቸው። ይህን ማድረግም የማስተዋል ውቅር ብቻ አይሰጥም፣ ነገር ግን በፍትነታዊ ገጽታው የመጽሐፍ ቅዱስ እምነት የስሜት ደስታ እና መረጋጋትን ይሰጣል። እንደማስበው፣ የሕይወቴን ዋነኛ ማእከል— ክርስቶስን በቃሉ ውስጥ አግኝቼዋለሁ። በሕይወት ልምዴ ንቁ እና ስሜተ-ስሱ ነበርኩ። ቢሆንም እስካሁን ድረስ የማስታውሰው ወገግ ሊልልኝ ሲል የነበረብኝን ነውጥ እና ሥቃይ ሲሆን፣ የቱን ያህል የመጽሐፉ ትርጓሜዎች እንደሚከራከሩና፣ አልፎ አልፎም በአንድ አብያተ ክርስቲያን እና አስተምህሮዎች እንዳሉ ሳይ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን የተመስጦ መሆንና ጠቃሚነቱን ማረጋገጥ የመጨረሻው ሳይሆን የመጀመሪያው ብቻ ነው። የተለያዩ እና ተቃርኖ ያላቸውን የመጽሐፉን ከባባድ አንቀጾች ትርጓሜዎች፣ ሁሉም ትክክለኛ እና በሥልጣን ነን እያሉ እንዴት አድርጌ እንደምቀበል ወይም እንደምተው ላውቅ እችላለሁ? ይህም ተግባር የሕይወቴ ግብ እና የእምነቴ ምናኔ ሆነ። የተረዳሁት ነገር በክርስቶስ ያለኝ እምነት፣ (1) ታላቅ ሰላምና ደስታ እንዳመጣልኝ፣ (2) የተቀናቃኝ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች (የዓለም ሃይማኖቶች) ቀኖናዊነት፤ እና (3) የአንድ ክፍለ ሃይማኖት እብሪተኝነት እንዳለበት ተረድቻለሁ። የጥንታዊውን ሥነ ጽሑፍ ትርጓሜ ተገቢ ዋጋ ያለው ፍለጋዬን ሳካሂድ ያስደነቀኝ ነገር ቢኖር የራሴን የግሌን ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ ክፍለ ሃይማኖታዊ እና በሕይወት ልምድ አድልOዎች መለየት ነው። የራሴን አመለካከት ለማጠናከር መጽሐፍ ቅዱስን እንደዋዛ አዘውትሬ አነባለሁ። የራሴን ያልተሟላ ዋስትናና የብቃት ማነስ ያመላክተኝ ሌሎችን የማጠቃበት ቀኖናዊ ምንጭ አድርጌ እወስደዋለሁ። ይህንን ሀቅ መረዳት ለእኔ የቱን ያህል አስቸጋሪ ነበር! ምንም እንኳ የተሟላ ተጨባጭነት ባይኖረኝም የመጽሐፍ ቅዱስ ደኅና አንባቢ ለመሆን እችላለሁ። ያሉብኝን አድሏዊነቶች ለመለየትና እንዳሉም እውቅና በመስጠት የተወሰኑ ላደርጋቸው እችላለሁ። ከእነሱ ገና አሁንም ነጻ አይደለሁም፣ ነገር ግን ከራሴ ድክመት ተሟግቻለሁ። ተርጓሚ ዘወትር የመልካም መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ጠላት እንደሆነ ነው! እስቲ ጥቂት ቅድመ ግምቶችን፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቴ ገኘኋቸውን እርሶ አንባቢው ከእኔ ጋር ሆነው ይመረምሯቸው ዘንድ ልዘርዝራቸው፡ I. ቅድመ ግምቶች ሀ. መጽሐፍ ቅዱስ ተመስጧዊ የሆነ የእውነተኛው አምላክ የራሱ መገለጥ መሆኑን አምናለሁ። ስለሆነም፣ መተርጎም ያለበት በዋነኛው መነሻ ብርሃን ለኮታዊ ጸሐፊ (መንፈስ) ሆኖ በተወሰነ ታሪካዊ ወቅት በነበረ ሰው ጸሐፊነት ነው። ለ. መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ለተራ ሰዎች፣ ለሁሉም ሰዎች እንደተጻፈ አምናለሁ! እግዚአብሔር ለእኛ በግልጽ ለመናገር በታሪካዊና በባህላዊ ግባብ ራሱን አዘጋጅቶልናል። እግዚአብሔር እውነትን አይሸሽግም— እንድንረዳው ይፈልጋል! ስለሆነም በእኛ ሳይሆን በራሱ ጊዜ ብርሃን የግድ ተርጎም አለበት። መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያ ከሰሙት ወይም ካነበቡት በተለየ መንገድ የምንረዳው ማለት አይደለም። በተራ ሰው ልቦና ሊረዱት የሚችል እና ተገቢ የሆነ የሰው ልጆች መግባቢያ አግባቦችና ስልቶችን የሚጠቀም ነው። ሐ. መጽሐፍ ቅዱስ ኅብር ያለው መልእክትና ተግባር እንዳለው አምናለሁ። ምንም እንኳ አያአዎአዊ የሆኑ አንቀጾች ቢኖሩትም ራሱን በራሱ ይቃረንም። ስለሆነም፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛው ተርጓሚ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ነው። መ. እያንዳንዱ አንቀጽ (ትንቢታትን ጨምሮ) አንድ እና አንድ ብቻ ትርጉም እንዳላቸውና ይህም በዓይነተኛው ተመስጧዊ ጸሐፊ መነሻ ሐሳብ ሆኑን አምናለሁ። ምንም እንኳ ፍጹም ርግጠኞች ባንሆንም የዓይነተኛውን ጸሐፊ ሐሳብ እንረዳዋለን፣ ብዙ ጠቋሚዎች አቅጣጫውን ስለሚያመላክቱን፡ 1. የዘውግ (የሥነ ጽሑፋዊ) ዓይነቱ፣ መልእክቱን ለማስተላለፍ የተፈለገበት 2. ጽሑፉ ሊያወጣ የፈለገው እውነት ታሪካዊ ዳራ እና /ወይም የተለየ አውድ 3. የአጠቃላይ የመጽሐፉ ሥነ ጽሐፋዊ ሁኔታ እና እንዲሁም የእያንዳንዱ የጽሑፍ አሀድ 4. ጽሑፋዊ ንድፉ (ዋና ዋና ይዘቱ) ማለትም እያንዳንዱ ጽሑፍ አሀድ ከአጠቃላይ መልእክቱ ጋር ያለው ዝምድና 5. መልእክቱን ለማስተላለፍ የተጠቀመበት የተለየ ሰዋሰዋዊ ባሕርይ 6. መልእክቱን ለማቅረብ የተመረጡት ቃላት ትይዩ አንቀጾች በእነዚህ በእያንዳንዳቸው አካባቢ የሚደረገው ጥናት በአንቀጽ ላይ የምናደርገው ጥናት ላማ ሆኗል።ለመልካም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚሆነውን የእኔን ዘዴ ከመግለጤ በፊት ጥቂት ተገቢ ያልሆኑ በአሁን ጊዜ ጥቅም ላይ በመዋል ላይ ያሉትንና በርካታ የተለያዩ ትርጉሞች እንዲፈጠሩ ያደረጉትና ግድ መወገድ ያለባቸውን ላመላክት፡የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት @yedemufirenen @yedemufirenenbotእባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ
Show all...
Bast Ethiopian protestant tik tokየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
አንድ ቀን አንድ ወጣት ወክ ለማድረግ መንገድ ይጀምራል ትንሽ ወክ እንዳደረገ ትልቅ ባህር ያለበት ቦታ ይደርሳል :: ከባህሩ ፈቀቅ ብሎ ያለ ሜዳ ላይ ብዙ አዞዎች ተሰብስበው ያያል በጣም ደነገጠ አዞዎቹ ግን ምንም አይንቀሳቀሱም ነበር !!!ወደ አዞዎቹ እየቀረበ ሲሄድ የአዞዎቹ ጠባቂ ከነሱ ትንሽ ፈቀቅ ብሎ ተቀምጦ ተመለከተ ይበልጥ ተገረመ አዞዎቹ ትልልቅና የሚያስፈሩ ናቸው !!! ግን እንዴት በአንድ ጠባቂ ምንም ሳይንቀሳቀሱ በአንድ ቦታ ተቀመጡ ብሎ ተገርሞ ሁኔታቸውን ለማየት ይበልጥ ወደ አዞዎቹ ተጠጋ ግን ወደ እነሱ ሲጠጋ ሁሉም አዞዎች እግር ላይ ትንሽዬ የታሰረች ገመድ አየ በጣም በመገረም ወደ አዞዎቹ ጠባቂ ሄደና እንዲህ አለው እነዚህ ትልልቅና አስፈሪ አዞዎች ናቸው በአንዲት ትንሽዬ ገመድ እንዴት ታስረው ተቀመጡ ገመዱን እኮ በጥሰው ማምለጥ ይችላሉ !! እንዴት አምልጠው ወደ ባህሩ አልገቡም አለው ጠባቂውም ትንሽ ፈገግ ብሎ እነዚህ አዞዎች ከልጅነታቸው ጀምሮ ይሄ ገመድ በእግራቸው ላይ ታስራል ልጅ እያሉ በጥሰው ለማምለጥ ሞክረው አልቻሉም ለዛ ከፍ እያሉ ሲሄዱ ያኔ አልበጠስ ስላላቸው አሁንም ድረስ ጠንካራ ይመስላቸዋል ለዛም ለመበጠስ አይሞክሩም!!! ስለዚህ ነው እንዲህ በቀላሉ የምጠብቃቸው አለው :: እነዚህ አዞዎች በጥሰው መውጣት ያቃታቸው ስለማይችሉ ሳይሆን ስለማይሞክሩ ነው ይሄ ጠባቂም የሚጠብቃቸው ስለሚችላቸው ሳይሆን እነሱ መውጣት እንደማይችሉ ስለተሰማቸው ነው ሰይጣንም እንደ ጠባቂው ሀጥያትም እንደ አዞዎቹ እግር ላይ እንደታሰረች ገመድ ናት ባህሩም እንደ እግዚአብሔር ቤት ነው!! በህይወታቹ በጥሳቹ ልትወጡት የምትችሉት የሀጥያት ሰንሰለት አለ ግን በጥሰን ለመውጣት እንደማንችለው እንዲሰማን ያደረገ አሳሪ ጠላት አለ ደጋግመን ወድቀን ሰልችቶን ይሆናል ግን እኛ በሞከርን ቁጥር ገመዱ እየሳሳ ይሄዳል የሚያግዝ የጌታ ክንድ ከእኛ ጋር አለ በጥሰን ወጥተን ወደ ክብሩ እንድንገባ ጌታ ይርዳንየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ዘማሪ ታማኝ በየነ new ethopian protastant tiktok video የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
new protastant tiktok with የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
📚ራስን ፈልጎ ማግኘት ማንም ሰው ወደእዚች ምድር ባጋጣሚ አልመጣም። ሁለት ሰዎች ስለፈቀዱና ስለወደዱ ብቻ ይህችን ምድር የተቀላቀለ ሰው የለም። ሁሉም በእግዚአብሔር ቅድመ ሀሳብ ታስቦና ታቅዶ የመጣ ነው እንጂ። ምክንያቱም እርሱ የፍጥረት ሁሉ ምንጭ ነውና። እግዚአብሔር ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረው የመፍጠር ብቃት ስላለው ብቻ ከመሬት ተነስቶ አይደለም። እግዚአብሔር የአላማ አምላክ ነው!! አቅሙንና ሁሉን ማድረግ መቻሉን የሚያንቀሳቅሰው አላማው ነው። ስለዚህ እኛም በዚህ ዘመን አሁን ያለንበት ቦታ ላይ ያለነው ባጋጣሚ አይደለም። ሁላችንም የተፈጠርንበት አላማ አለን። ስኬትም የሚጀምረው ይህን ተረድቶ የተፈጠርንበትን ያንን የእግዚአብሔር አላማ ለመፈለግ ከመጀመር ነው። ስኬት መኪና፤ ቤት መግዛት ወይም ደግሞ ገንዘብ ማከማቸት አይደለም። ስኬታቸውን ከዚህ አንፃር የሚሰፉ ሰዎች እጅግ ያሳዝናሉ። እግዚአብሔር ይፈፅሙት ዘንድ በእነርሱ ላይ ያሰበውን ሀሳብ ዘንግተው በምኞቶቻቸው ተታለዋልና። በተሰጠን ዘመን እግዚአብሔር በኛ ላይ ያለውን ሀሳብና እቅድ እንዲሁም የተፈጠርንበትን አላማ አግኝተን ያንን እቅዱንና ሀሳቡን ፈጽመን ሰርተን ማለፍ አለብን። ታድያ ይህን በኛ ላይ ያለውን እቅድ ለማግኘትና ለመፈፀም የእቅዱ ባለቤት ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር መጠጋትና ከእርሱም ጋር ጥልቅ ህብረት ሊኖረን ይገባል። እራሳችንን ለማወቅ እግዚአብሔርን ማወቅ ቀዳሚ ተግባር ነው። በክርስቶስ የተፈጠረው አዱሱ ሰው ደግሞ ፈጣሪውን ለማወቅ የሚታደስ ማንነትን የተላበሰ ሰው ነው። ስለዚህ ለተፈጠርንበት አላማ ኖረን በዘመናችን የእግዚአብሔርን ፍቃድ ፈጽመን እንለፍ። ይህ ነው ራስን ፈልጎ ማግኘት! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🎤 የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
"እንባን አልሰፍርም" ፍሬህይወት አበባው Studio Live Worship 🎵Audio 7-MB-📥 sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🎤 የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ውድ ተከታታዮቻችን ቻናላችን ለትርፈ የተቆዋቃመ አይደለም አላማው ወንጌልን ማስፍት አና ትውልድን ማነፅ ስለሆነ የምትወድዋቸውን ወደ አዚህ ቻናል ይጋብዙ አና በሀሳብ ከጎናችን ቁሙ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
BAST Chrstian tik tok የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
Bast Christean tik tok የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ከቅባቱ ውፈረት የተነሳ ቀንበር ተሰበረ
Show all...
ለስሙ ነው እንጂ አንዱ ከአንዱ ጋር ተመሳስሎ ሲኖር ቃልህን ሳይፈፅም አንተን ሳያከብር እኛ ያንተ ልጆች የተባልን ሁሉ እንደቃልህ መኖር ልክ እንደሀሳብህ መኖር ካቃተን ለዳንበት ክብርህ፡ ከዚች አለም ጣጣ ከተመሳሰልን፡ ለስሙ ነው እንጂ ኧረ መቼ ዳንን! ሲሰድቡን ተሳድበን ሲረግሙን ተራግመን፡ መኖር ከጀመርን መለየት አቅቶን ለስሙ ነው እንጂ እረ መቼ ዳንን! ቃልህን ለመፈፀም የልብህን መሻት ካልተሯሯጥን ሁልጊዜ ቀን ከሌት ከዚች አለም ጣጣ ከክፉ ምኞቷ አጥፍቶ ጠፊ ስር መሠረቷ ተለይተን ካልኖርን ክርስቶስን መስለን ለስሙ ነው እንጂ እረ መቼ ዳንን! ተመሳስለን እኖርን በስም ክርስትና ከህወታችን ጠፍቶ የአንተ ህልውና አንተ ስትመጣ በክብር ታጂበህ በመለአክት አጀብ እጂጉኑ ከብረህ ያንጊዜ እንዳናጣ ከአንተ ተቀባይነት እንድህ ልለምንህ አባዬ የኔ አባት መኖር ከተባለ ክርስትና ህይወት ቀንከሌትእንትጋ አንተን ለማስደሰት። ኑሮአችን ይሁን ለሰማዩ ስራ ልጆቼ ብለህ በእኛ እንዲትኮራ። እባክህ እርዳን አግዘን በፀጋህ ኑሮአችን እንዲሆንለዳንበት ክብርህ። ወተንም እንኑር ከአስመሳይነት ኑሮ እንኑር ለአንተ ስምህ በእኛ ከብሮ እንኑር ለአንተ ስምህ በእኛ ከብሮ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz
Show all...
አሺ ወዳጆቻችን የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ አሺ በመቀጠል አንድ የምጠይቃችሁ አሁን አኛ አያሰብን ያለነውን አለምን በወንጌል የማዳረስ አላማ ላይ አሻራውትን አሳርፈው አንዲያልፉ ሰወችን ወደ ቻናላችን በመቀላቀል ከጎናችን አንድትቆሙ አና ሰወችን መጋበዝ ባትችሉ አነኩዋን በሀሳብ አንድትቆሙ አና አብረን ወጣቶችን አንታደግ የሰላሙን ወንጌል ለአለም አናድርስ ትውልድ አንፍጠር🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtude የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...