cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mezmur tube ፦መዝሙር ታዩብ

የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ርዕስ👈👈👉👉 ስለ ጸሎት ክፍል አንድ 👉👉 ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው? ጸልት👉👉 ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ የምንገናኝበት መንገድ ማለት ነው። በሌላ👈👈👈 አነጋገር ጸሎት ማለት ከማያቋርጥ የሐይል ምንጭ ጋር ግኑኝነት ማድረግ ማለት ነው።👉👈👈👈 ማለትም የማያቋርጠው ሐይል 👉 👉👉እግዚአብሔር ስለ ሆነ ከእርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ ማለት ነው። 👉👉ስለዚሕም በምንጸልይበት ወቅት እግዚአብሔርን አናናግረዋለን ማለት ነው። እንዴት እንጸልይ? 1) በቀጥታ እና ግልጽ በሆነ መንገድ 👉👉ማለትም ዙርያ ጥምጥም ሳንሄድ 👉👉ግልጽ በሆነ መንገድ ማለት ነው። 👉👉ልጅ አባቱን ጥያቄ👨‍👦👨‍👨‍👧👨‍👨‍👦 ሲጠይቀው ግልጽ በሆነ መንገድ ነው። 👉👉ስሐዚሕም እኛም ከ አባታችን ከእግዚአብሔር ጋራ በዚ አይነት መንገድ ነው ማውራት ያለብን። 👉👉ለምሳሌ፦ ለኛ ቤት👈👈 ሚያስፈልገን👈👈👈 ከሆነ ጌታ ሆይ ቤት ያስፈልገኛል ቤት ስጠኝ ብለን ነው መጠየቅ ያለብን። 👉👉👉ምክንያቱም የጸሎታችን 💆💆‍♂ቀጥተኝነት ጌታን ያስደስተዋል። እንዲሁም በጸሎታችን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል እየተናገራቹ ጸልዩ እንዲ ተብሎ እንደ ተጻፈ ብላቹ ጸልዩ። ዘመናችሁን በሙሉ የእግዚአብሔርን ብቻ እንድትፈጽሙ ጌታ ይርዳቹ ይቀጥላል ------------- የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...

1. ቃልማለትምንማለትነው?WhatisWord? ቃልማለትነገሮችንትረጉም ለመስጠትየምንጠቀምበትእናከሰዎችጋርየምንግባባበትአንዱ የቋንቋስርዓት ነው፡፡ ስለዚህም ያለቃልነገርንመተርጎምናከሰዎችጋርመግባባትአይቻልም፡፡ ነገሮችንሁሉየቃላትብልጫ ናቸውናቃልሊኖረንይገባል፡፡ለምሳሌፍልስፍናየቃላትብልጫ የሚታይበትነው፡፡ 2. የቃልጥቅሙ ምንድንነው? መንፈሳዊአለም እናፍጥረታዊአለም የተተረጎመው በቃልነው፡፡በቃልያልተተረጎመ ፈፅሞ ታዋቂነትየለውም፡፡ ቃልሁሉንነገርየመተርጎም ብቃትአለው፡፡ አንዱነገርከአንዱነገርየሚለየው በቃልእንዳለው ትርጉም መጠንነው፡፡ 3.ቃልወደስብዕና(Personality)ያደርሳል፡፡ - ሰው አንዲደርስበትናእንዲያድግበትየተፈለገስብዕናአለ፡፡ወደዚያስብዕናግንሰው መምጣትመድረስ የሚችለው በቃልነው፡፡ - ቃልወደስብዕናያመጣናል፣ያደርሰናልምክንያቱም ከስብዕናየወጣ ቃልየሚውስደንወደወጣው ስብዕና ነውና፡፡ - ወደስብዕናየማያደርስቃልፊደልነው ይገድሃል፡፡ - ወደሰብዕናየማያደርስቃልሮሚ 3፡13-8 - የማያደርስቃል1ጢሞ 6፡4፡10፣20፣21፣2ኛጢሞ፣2፡14-18ፍልስፍናነው 4.ቃልስብዕናንይገነባል(ስብዕናበቃልይገነባል)አፌ3፡15 የውስጥ ሰውነታችንየሚገነባው በቃልነው፡፡ የኛእውነተኛማንነታችንየውስጥ ሰውነታችንነውናየውስጥ ሰውነታችንሲገነባብቻነው በውስጥ ሰውነታችን በውበትመገለጥ የምንችለው፡፡ 5.ስብዕናበቃልይገለጣል - በሕይወታችንየተገናባስብዕናየሚገለጠው በቃልነው፡፡ - አንደበትየውስጥ ሰውነት(ሕይወት)መገለጥ ነው፡፡ የሰው ብቃትመለኪያው ውስጠኛው ነው፡፡በሰው ውስጥ ኃይልአለበቃልሊወጣ ካልቻለበምንም ሊወጣ አይችልም፡፡ለምሳሌ፡- በፕሮፌሰርናበገበሬመካከልያለው ልዩነትቃልነው ስለዚህበውስጥህያለው ከተተረጎመ ብቻነው ውጤታማ የምትሆነው ምክንያቱም ነገሮችሁሉየሚወጡትከውስጥ ነውናምሳሌ4፡23የሕይወትመውጫ ልብነው:: የቃልተግባራትምንድንናቸው? ከሰው አፍየሚውጡ ቃሎች አንድንነገርያደርጋሉምክንያቱም ከሰው የተገለጡ ቃሎች የሕይውትስርዓት አላቸው፡፡  በሽንፈትየተነገሩቃሎች-ሸንፈትንያስከትላሉ፡፡  በመርገም የተነገሩቃሎች-መርገመንያስከትላሉ፡፡  በአሸናፊነትየተነገሩቃሎች-አሸናፊነትይገልጣሉ፡፡  የእግዚአብሔርቃልለትዕዛዝሲወጣ ሳያደርግአይመለስም፡፡(ኢሳ55፡11)  በስንፍናያለፈቃልለውጥ አያመጣም ምሳሌ(18-7-2፤11)  ቃሉንላከፈወሳቸው ከእምነትየሚወጡ ቃሎችፈውስአላቸው፡፡  ሞትም ህይወትም በምላስሀይልውስጥ ነው፡፡  የፀጋቃልሲወጣ -የሚያንፅሀይልይወጣሃል፡፡  የመርገም ቃልሲወጣህ-የሚያፈርስሀይልይወጣሃል፡፡ የእግዚአብሔርቃልባህሪያትምንምንናቸው ባህሪማለትየአንድ ነገርመገለጫ ማለትነው በመሆኑም የእግዚአብሔርቃልደግሞ የራሱ ባህሪወይም መገለጫ አለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልሕይወትነው፡፡ዮሐ10፡10 ሕይወትበነፃነትያለአንዳችተፅዕኖመኖርማለትነው፡፡  መኖርሰንልበእውነተኛማንነትላይመገኘትነው፡፡  በመሆኑም የሕይወትጅማሬመንፈስሲገባብህብቻነው፡፡  መንፈስየገባበትያለአንዳችተፅዕኖሁሉንበፍቃዱበነፃነትይገልጣል፡፡ 1ኛቆሮ6፡12-13ሁሉተፈቅዶልኛልሁሉግንአይጠቅመኝም፣ሁሉተፈቅዶልኛልበኔላይግንአንድነገርእንኳ አይሰለጥንብኝም፡፡ እነሆበነፃነትልንኖርክርስቶስነፃአውጣን፡፡ ኤፌ.2፡1-2-በዚህዓለም እንዳለው ኑሮ……. ኤፌ.2፡1-2በዚህአለም እንዳለው ኑሮበማይታዘዙትም ልጆችላይአሁንለሚሰራው መንፈስአለቃእንደሆነው በአየርላይሰልጣንአንዳለው አለቃፍቃድበፊትተመላለሳችሁባቸው፡፡  ሰው የሚፈልገውንእያደረገበህይወትአይኖርም፡፡በህይውትየሚኖረው ከእግዚአብሔርአፍበሚውጣ ቃል ነው፡፡ዘዳ.8፡3  ከአንተውጪ ያለነገርበአንተፍቃድላይኖሮአንተንከገደበህየሞትሀይልተፅዕኖስርነህ፡፡  እንደክርስተቶስመኖርስትጀምርእንደሰው ለሞትመኖርህንታቆማለህ፡፡  በህይውትመኖርሲባልበእምነትመኖርነው ይህማለትደግሞ እግዚአብሔርንያለህንማመንነው፡፡  ክቡርሰው ማለትየዚህአለም አንዳችነገርባርያያለደረገው ነው፡፡ነገርግንአንዳችየባርነትኑሮየጀመርክ ከመሰለህበሕይወትየለህም ማለትነው፡፡  አሁንያለነው በእምነትነው ስለዚህሆኖልናልብለንመቀበልአለብን፡፡  እምነትውሰጥ የተፈፀመ ስራአለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልበህይወትየሚያኖርብቸኛስብዕናነው፡፡ምሳሌ15፡23-24  ነፍስህበኃይልየምትሞላው ብቃትየሚኖራትከተፅዕኖነፃየምትወጣው በቃልነው፡፡  አዕምሮህንየሚያስጨንቅህምንም ነገርቢኖርነፃየሚያወጣው ቃልነው፡፡  ቃልንበመናገርአርነትመውጣትትችላለህ፡፡  ቃልንበመናገርከእስራትትወጣለህ፡፡  ቃልህበመናገርከተስፋመቁረጥ ውስጥ ትውጣለህ፡፡  የእግዚአብሔርቃልውሃነው፡፡ የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ለሁሉም ችግርሽ አንድ መፍትሄ አለ::እግዚአብሔር ይባላል::ኦርጅናሉ አባትሽ እሱ ነው::ስምሽንም ፍቅር ብሎታል::ቤተሰቦችሽ ያወጡልሽ ጊዚያዊ ስም ነው::ከሁሉም አስቀድሞ የሚያውቅሽ እርሱ ነው::አንቺ እና እርሱ አንድ ናችሁ::ከእስትንፋስሽ በላይ ቅርብ ነው::የምድሩም የሰማዩም ህይወትሽ ጥራቱ የሚወሰነው ከእርሱ ጋር ባለሽ ግንኙነት ነው::ችግርሽን እርሺው::ስለአለም ህይወት አታስቢ::ቤተሰቦቼ: ትምህርቴ: ቢዝነሴ: ውበቴ: ዝናዬ...ወ.ዘ.ተ እያልሽ እትጨነቂ::እንቺ እሱን ብቻ አስቢ እርሱ ደሞ ስለአንቺ ብቻ ያስባል::ቤተስቦችሽን ይጠብቃል::ልጆሽን ይመግባል::ሀብትሽን ይባርካል::ጤንነትሽን ያበዛል::እርሱ የሚያስፈልሽን ሁሉ ያውቃል::የአናትሽን ፀጉር ቁጥር ሳይቀር ያውቃል::ያንቺ አንድ ሀላፊነት በሁሉም ሰዓት እና ቦታ እርሱን ማውቅ ነው::አሁን ባለበበት አለ::ካለእርሱ ምንም ነገር የለም::ፍጥረት ሁሉ የሚኖረው እርሱ ስላለ ነው::መገለጫው ደሞ ፍቅር ነው::ልብሽን ከህመም ያሳርፋል::እንባሽን ሁሉ ያብሳል::በመንገድሽ ሁሉ ጠባቂ መልዓክትን ይልካል::የቱንም ያህል ብታጠፊ አይተውሽም::በየትኛውም ሁኔታ አይለይሽም::እንቺም አትለይው::ከሁሉ አስቀድምሽ አስቢው::ሌላውን ሁሉ ይሰጥሻል::የፈጠርሽ አምላክ "ልጄ ሆይ ነይ!" ይልሻል::ለምን አትቀርቢውም? በሐጢያት መጨቅየት አይበቃሽም? በልብሽ ያለው ክፋት እና ይቅር አለማለት አላቃጠልሽም? እርሱ ሽክሙ ቀላል ነው::ለሚቀርቡት ሁሉ ቀለቡ ፍቅር ነው:: #manyazewaleshetuየቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA0 @marsilchannel ❇️
Show all...

ርአስ ፤ አምልኮ ያአቆብ 1፥26 አምልኮ የሚለው ስም አምላክ ከሚለው የመጣ ነው ፠ ይህ ማለት አምልኮን አምልኮ የመሆኑ ሚስጥር ለ አምላክ የሚሰጥ ሰለ ሆነ ነው አምላክ በ3 ትልቅ ቦታ ይከፈላል 1 አምላክ ሠለት ፈጣሪ ነው 2 የህግ ሰጪ ነው 3 ፈራጅ ነው ኢሳ 33፥22 አመልኮ 2 ይከፈላል 1 ውጪያዊ አምልኮ አና 2 ውስጣዊ አምልኮ ፠ ውጪያዊ አምልኮ ከውስጥ ያልሆነ አና በማስመሰል ወይ ለታይታ የሚደረግ የማስመሰል ህየወት ነው ልከ አንደ ኦርቶዶክስ አማኛች በአለባበስ በስርአት በመሳሰሉት ፠ውስጣዊ አምልኮ አምልኮ ቦለቤት ያለው አውነተኛ የሆነ ከውስጥ የሚመነጭ ነው ማምለክ የተፈጣሪ ስራ ነው። ✍️Abanzer tilaye የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...

የሚረግሙህን ረግማለው ሚባርኩህን አባርካለሁ የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
ሰላም🙌🙌🙌🙌🙌🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ያባቴ ብሩካኖች እስቲ ትንሽ ሰለ ፍቅር እንይ ፍቅር ምንድነው? 👇👇👇👇💗💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💗💗💖💕 ሰለ ፍቅር ምንነት ለማወቅ 1ኛ ቆሮ 13:4 ማየት እንችላለን ፍቅር💝💞💖💗 ታጋሽ ነው፣ ፍቅር ቸር ነው፣ ፍቅር💛💚💙💓 ታጋሽ ነው፣ ፍቅር💔💕💖💗 አይታበይም ፣ ፍቅር💖💖💗 አይመካም።💖💗💘💘 መጽሐፍ👉👉👉 ቅዱስ ፍቅርን በአንደኝነት እና በዋናነት👈👈👈 👉👉ያስቀምጠዋል። እኔ👉👉👉 ለእግዚአብሔር ያለኝ ፍቅር የሚለካው ለወንድሜ👈👈👈👈👈👈👈👈👈 ባለኝ ፍቅር ልክ ነው። ምክንያቱም ወንድሜ 👈👈👈 በእግዚአብሔር👉👉 ሐምሳል የተፈጠረ ፍጡር ስለ ሆነ።💛💜💚💓 ስለዚሕም ክርስቶስ ያለ ምንም መስፈርት እንደወደደን እኛም እርስ በራሳችን መዋደድ አለብን ማለት ነው። እግዚአብሔር👉👉👉 እኛን የወደደን👈👈 በአጋፔ👉👉👉 ፍቅር ነው። ልክ እግዚአብሔር ሁኔታ በማያየው በአጋፔ👈👈👈👉👉👉👉 ፍቅር እንደወደደን እኛም ልክ እንደ እግዚአብሔር ፍቅር እርስ በእርስ መዋደድ አለብን። ፍቅራችን በሁኔታ መሆን የለበትም ያለ ሁኔታና ያለ መስፈርት እርስ በእርስ መዋደድ አለብን🙌🙌🙎🙎🙎🙎🙎። ጌታ ብርክክ ብርክርክ ያርጋቹ 👨👨👨👨👨 ከእናንተ ጋር የነበርኩት በረከት ነበርኩ መልካም ቆይታ ✋✋✋✋✋✋✋✋የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...

Hi
Show all...
New afan oromo mezmur 👉an goodo kaa jalla 👉 by fanan fikadu የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...
👉 ርእስ👈 👈 ስለ ልሳን ልሳን ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ የምንነጋገርበት ቋንቋ ነው። ልክ ሰው👬👪 በተወለደበት እና በሚያቀው ቋንቋ ከሰዎች ጋር እንደሚያወራው ሁሉ እኛም ከእግዚአብሔር ጋራ የምንነጋገርበት ቋንቋ ነው። ሰውየው👬 በተወለደበት ቋንቋ ከሌሎች ሰዎች ጋር እንደሚያወራው ሁሉ እኛም ከመንፈስ ካልተወለድን በልሳን መናገር አንችልም። 👉 የልሳን አይነቶች ሶስት አይነት ልሳን አለ እነርሱም:- 1)🙍🙎‍♂👨‍👩‍👧👨‍👨‍👦👩‍👩‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👧 የሰው ልሳን ልክ ሐዋርያቶች በባእለ ሐምሳ ቀን የተናገሩት ልሳን። ሐዋ ምእራፍ 2:5-13 👉👉👉👉 (2) የመልአክት ልሳን 1ኛ ቆሮ 13:1 በመልአክት ልሳን ሚል ነገር እናገኛለን ይሄ ማለት የመልአክት ልሳን አለ ማለት ነው። ይሄ👉👉👉 ልሳን መልእክቶችን የምናናግርበት ልሳን ነው። መልእክቶች ይሄን ልሳን ሰምተው ይታዘዙናል ማለት ነው። 👉👉3) ሶስተኛውና የመጨረሻው የእግዚአብሔር ልሳን ይባላል 1ኛ ቆሮ 14:2 ልሳንን የሚናገር ከእግዚአብሔር ጋራ ሚስጥርን ያወራል ይላል። ይሄ ልሳን መልአክቶችም ሰዎችምየማይሰሙት የማይተረጉሙት ልሳን ነው። ከእናንተ ጋር የነበርኩት👉👉👉 በረከት ነበርኩ መልካም ቆይታ👐👐👐👐👐💟💟💟💟💟✌💟💟💞💞💞💞💞💗💗💗💗የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtudee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...

ህይወት አና ቃል  ሕይወትበነፃነትያለአንዳችተፅዕኖመኖርማለትነው፡፡  መኖርሰንልበእውነተኛማንነትላይመገኘትነው፡፡  በመሆኑም የሕይወትጅማሬመንፈስሲገባብህብቻነው፡፡  መንፈስየገባበትያለአንዳችተፅዕኖሁሉንበፍቃዱበነፃነትይገልጣል፡፡ 1ኛቆሮ6፡12-13ሁሉተፈቅዶልኛልሁሉግንአይጠቅመኝም፣ሁሉተፈቅዶልኛልበኔላይግንአንድነገርእንኳ አይሰለጥንብኝም፡፡ እነሆበነፃነትልንኖርክርስቶስነፃአውጣን፡፡ ኤፌ.2፡1-2-በዚህዓለም እንዳለው ኑሮ……. ኤፌ.2፡1-2በዚህአለም እንዳለው ኑሮበማይታዘዙትም ልጆችላይአሁንለሚሰራው መንፈስአለቃእንደሆነው በአየርላይሰልጣንአንዳለው አለቃፍቃድበፊትተመላለሳችሁባቸው፡፡  ሰው የሚፈልገውንእያደረገበህይወትአይኖርም፡፡በህይውትየሚኖረው ከእግዚአብሔርአፍበሚውጣ ቃል ነው፡፡ዘዳ.8፡3  ከአንተውጪ ያለነገርበአንተፍቃድላይኖሮአንተንከገደበህየሞትሀይልተፅዕኖስርነህ፡፡  እንደክርስተቶስመኖርስትጀምርእንደሰው ለሞትመኖርህንታቆማለህ፡፡  በህይውትመኖርሲባልበእምነትመኖርነው ይህማለትደግሞ እግዚአብሔርንያለህንማመንነው፡፡  ክቡርሰው ማለትየዚህአለም አንዳችነገርባርያያለደረገው ነው፡፡ነገርግንአንዳችየባርነትኑሮየጀመርክ ከመሰለህበሕይወትየለህም ማለትነው፡፡  አሁንያለነው በእምነትነው ስለዚህሆኖልናልብለንመቀበልአለብን፡፡  እምነትውሰጥ የተፈፀመ ስራአለው፡፡  የእግዚአብሔርቃልበህይወትየሚያኖርብቸኛስብዕናነው፡፡ምሳሌ15፡23-24  ነፍስህበኃይልየምትሞላው ብቃትየሚኖራትከተፅዕኖነፃየምትወጣው በቃልነው፡፡  አዕምሮህንየሚያስጨንቅህምንም ነገርቢኖርነፃየሚያወጣው ቃልነው፡፡  ቃልንበመናገርአርነትመውጣትትችላለህ፡፡  ቃልንበመናገርከእስራትትወጣለህ፡፡  ቃልህበመናገርከተስፋመቁረጥ ውስጥ ትውጣለህ፡፡  የእግዚአብሔርቃልውሃነው፡፡ የውሃፍቺ-በፍጥረቱፈሳሽነው ማቴርያያጠራልሰውንያረካል፡፡  የውሃፍቺ-በመንፈሳዊዓለም ቃልሲሆንየሰውንህሊናከክፋትያጥባልለተጠሙትእርካታይሰጣል፡፡  ውሃበውጪም በውስጥም የማጠብባህሪአለው፡፡ ተባርካችዋል 🙌🙌 ✍️ by Abanzer የቴሌግራ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/S_DPCkieB7pq1kYz ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Mezmur tube https://t.me/mezmurtubee1 የyoutube ቻናላችንን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC2NgdkFP7uWFq20OVy0-KGA
Show all...