cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bîtå Møød ❤✌

# Welcome guys and we post some :- #Amazing pics 😘😘 #Poem ❤❤ #Music 🎼🎤🎼🎤 #Funny video 😂😂 #Quote 💭 For any comment and cross 👇 @Ethel2112 👆 Before you leave tell The problem 🙏

Show more
Advertising posts
195
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Show all...
በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሰበብ ድጋሚ ወደ ህይወታችን ለመመለስ የምትሞክሩ ሰዎች እዛው 😄 @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
ቅኔ ሆንክብኝ ችዬ የማለፈታህ ከንግግርህ በላይ ጮኸብኝ ዝምታህ አውቀህም እንደሆን መንፈሴን ማወክህ እስኪ ዝምታህን ዝም አስብለው ባክህ😢 @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
ይድረስ እርግማኔ                   ናፍቆትህ ቢበላኝ ፡ቢያንገበግኝም፤ ወደ አንተ ልመጣ፡ ልሄድ አልመኝም፤ አንተ ሳትፈልገኝ፡ አስታውሰኝ ከምልህ፤ አልመጣም ይቅርብኝ፡ ልሁን ካለሁበት፤ አንተን ግን ልርገምህ ፡ በመውደድ ምርቃት፤ ናፍቆት ያሰቃይህ ፡እየው የኔን ስሜት። @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
Yab papa Gud serachgn 😍❤️ @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
Yeabsira_Senayit_Yab_Papa_%E1%8C%89%E1%8B%B5_%E1%88%B0%E1%88%AB.mp38.18 MB
"ልሳምሽ አትበለኝ መሳም እፈራለው ተስሞ ተክዶ ተሰቅሎ አይቻለው"🖤 @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
🚫 #እሱን_ተይው ..... 🤦‍♀️ ❣️ስትወጅው ካልወደደሽ ስትቀርቢው ካልቀረበሽ ስትጠጊው ካልተጠጋ ስለፍቅር ካላወጋ           💓አይሆንሽም እሱን ተይው       አትድከሚ ላታገኚው       ማፍቀርሽን እያወቀ       በፍቅራችሁ ካልፀደቀ💔 💞በቃልሽ ላይ ካላመነ ጥርጣሬ ከሰፈነ በመውደድሽ እየኮራ የውሸት ፍቅር ከሚሰራ ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው ላንች ላይሆን አትወትውችው💞💔💘  🤍 @Bitaye21 🖤 ሼር 🙏
Show all...
#Christmas 🎆 @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
#Artists #Justin_Bieber @Bitaye21 @Bitaye21 @Bitaye21
Show all...
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.