en
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Open in Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 768
Subscribers
+124 hours
+107 days
+5330 days
Posts Archive
ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ ለ/ሰ/ት/ቤታችን አገልግሎት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት ቀን ደረሰ!! ወርኃዊ መዋጮ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም የዓመቱን ያልከፈላችሁ
ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ   ለ/ሰ/ት/ቤታችን አገልግሎት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት ቀን ደረሰ!!      ወርኃዊ መዋጮ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም የዓመቱን ያልከፈላችሁም አሁን አንድ ላይ በማድረግ አጠናቀው  ይክፈሉ። አገልግሎታችንን እናሳድግ  መንፈሳዊ የአባልነት ግዴታችንን እንወጣ።  1000555650594 በአካውንታችን ሲያስገቡ (ወርሐዊ አስተዋጽኦ ) ብለው ይጻፉበት። እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበልልን የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ልማት ክፍል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ወ/ሮ ረድኤት ታደለ እንኳን ደስ አለሽ። የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ወ/ሮ ረድኤት ታደለ እንኳን ደስ አለሽ።             የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠ
‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠኑ መቅረፍ እንችላለን። የምትችሉ ፓኬጁን በመሸፈን አገልግሎቱን እንደግፍ። እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወነ ያለውን በጎ ስራ ለመደገፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ለሌሎች መረጃዎችም    0912 41 97 72    09 66 25 87 38    09 31 14 44 44  በመደወል ማነጋገር ይቻላል።    የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርዓቡሩክ ዛሬ ነሐሴ ሃያ ሰባት ልደታቸው ነው። ከጻድቁ አባት አቡነዘርዓቡሩክ ረድኤት በረከት ይክፈለን በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ
የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርዓቡሩክ ዛሬ ነሐሴ ሃያ ሰባት ልደታቸው ነው። ከጻድቁ አባት አቡነዘርዓቡሩክ ረድኤት በረከት ይክፈለን በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ተክላይ እንኳን ደስ አለሽ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻና
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ተክላይ እንኳን ደስ አለሽ             የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com