cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

The C.R.E.W

Imperial's #7th batch channel for #fun #news #pics #jokes #memes #day_vibes and lot more😎and anything u want to share with us @Its_hYp_Jr @Yahhhhh @Natiwiz join and have fun y'all😉

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
162
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

check it out guys tetekemobet alacho
Show all...
Show all...
CryptoTab Browser - Lightweight, fast, and ready to mine!

CryptoTab Browser is the world’s first web browser with built-in mining features. Familiar Chrome user interface is perfectly combined with extremely fast mining speed. Mine and browse at the same time!

Show all...
NT TECH ET: How to remove unwanted things in a picture - ፎቶ ላይ የማንፈልገውን ማንኛውንም ነገር የምናጠፋበት አሪፍ አፕ

Channel @NTTECHET Telegram @wiznati16 Instagram @wiznatibest Tik tok

This channel is about tech tutorials and new tech check it out you will love it✌✌✌ https://t.me/NTTECHET
Show all...
NT TECH ET

This channel is about tech tutorials and new tech check it out you will love it✌✌✌

Show all...
Show all...
Tech channel nw join u will like it
Show all...
Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 3.5 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/NatiT16 and use my username (NatiT16) as your invitation code.
Show all...
Pi Network

Pi is a new digital currency being developed by a group of Stanford PhDs. For a limited time, you can join the beta to earn Pi and help grow the network.

Endihem aynet sewoch alo😔😔😔
Show all...
"ተራርቃችሁ ተቀመጡ" ብሎ ምክር የለገሰ ወጣት "ምን አገባህ" በሚሉ ወጣቶች ድብደባ ህይወቱ አልፏል! ●ነገሩ እንዲህ ነው። ሟች ከስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ወደ ወራቤ ከተማ በመምጣት እዚሁ ከተማ ውስጥ ቀበሌ 02 ልዩ ቦታው በተለምዶ ዋሽንግተን ጀርባ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ላይ በሚገኘው ሻይ ቤት ተቀጥሮ በመስራት ኑሮውን የሚገፋ ነው። ●በሻይ ቤቱ ውስጥ በሚሰሩት ሳንቡሳ መጥበስ እና ሌሎች ስራዎችን በመከወን የሚተዳደረው ይህ ወጣት እንደወትሮው በቀን 04/08/2012 ዓ.ም በመደበኛ የዕለት ተግባሩ ላይ ነበረ። ●ለወትሮው ሰው የማያጣው ይህ ሻይ ቤት በተጠቀሰው ዕለትም በርካታ ሰዎችን ተቀብሎ ሲያስተናግድ ውሏል። ይሁን እንጂ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ የሆነው ግን ለሻይ ቤቱም ይሁን ለሟች የተለመደ አልነበረም። ●ከወቅታዊው የኮሮና @ncovid19updates በሽታ ጋር ተያይዞ በየቦታውና መገናኛ ብዙኃኑ ርቀታችሁን ጠብቁ እየተባለ በሚሰበክበት በዚህ ወቅት የዚህ ወንጀል ተጠርጣሪ የሆኑት አራት ወጣቶች እዙሁ ሻይ ቤት በራፍ ላይ በጣም በመጠጋጋት እና በመቀራረብ አንድ ጠረጴዛ ላይ በመቀመጥ ጫት መቃም ይጀምራሉ። በወጣቶቹ ሁኔታ ግራ የተጋባው ወጣት በተለመደ ትህትናው ወጣቶቹን ተራርቀው እንዲቀመጡና ይህን ማድረጋቸው ደግሞ ጥቅሙ ከራሳቸውም አልፎ ለሌላውም መሆኑን ያስረዳቸዋል። ●እዚህ ጋር ነው እንግዲህ የጸቡ መነሻ። የወጣቱን መልዕክት እና ተማጽኖ ያልተመቻቸው እነዚሁ ወጣቶች "አንተን ምን አገባህ፣ ስለ እኛ ምን ቤት ነህ!" በማለት ምላሽ ከሰጡት በኋላ በዚያው ቅጽበት ቦታው ላይ ግብግብ በመፍጠር ወጣቱን ይደበድቡታል። ●በዚያው ቅጽበት ቦታው ላይ የደረሰው ፖሊስ በወጣቶቹ ድብደባ የተጎዳውን ወጣት ወደ ወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለህክምና ያደረሰው ሲሆን የተወሰነ የህክምና ድጋፍ ቢደረግለትም ህይወቱን ማዳን ሳይቻል ቀርቷል። በጉዳዩ የተጠረጠሩት እኚሁ አራት ወጣቶች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳይ በመጣራት ላይ ይገኛል። ከስልጤ ዞን ዐቃቤ ህግ መምሪያ የደረሰኝ መረጃ ነው። Via:ኤልያስ መሰረት @etv_zena
Show all...