cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DYNAMIC SPO️RTS

®በየደቂቃው የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ትክክለኛ ቦታ! @DYNAMIC_SPORTEt ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮የዝውውር ዜናዎች ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ አስተያየት ካሎት ☞ 😍JOIN ይበሉት ይወዱታል ✋Left ከማለትዎ በፊት ችግሮቻችንን ንገሩን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
463
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በ 2006 በዚህ ቀን ቼልሲ ጆን ኦቢ ሚኬልን አስፈረመ ፡፡ ይህንን የ 2012 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በጭራሽ አንረሳውም እጅግ በጣም በሚያስደንቅ ሁኔታ የመሃል ሜዳ ሞተር የሆነዉን የ ጆን ኦቢ ሚኬል አጠር ያለች ቪዲዮ ተመልከቱልኝ ፡፡🔥🔥🔥
Show all...
ጋዜጠኛ🗣 በኤሚሬትስ ደጋፊዎች ከአንተ ምን ይጠብቁ? ሎኮንጋ 🗣 “ሰዎች አይተዉ እንዲፈርዱ እመርጣለሁ ፡፡ ስለራሴ ማውራት አልወድም ፡፡"
Show all...
ዴቪድ ዴህያ እና ዲን ሄንደርሰን ሁለቱም በዚህ ክረምት በማንቸስተር ዩናይትድ ይቆያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 👉🏼Daily Telegraph
Show all...
ሪያል ማድሪዶች ዴቪድ አላባን ማስፈረማቸውን እሮብ ለት ለሚድያ ይፋ ይደረጋሉ።
Show all...
ዌስትሀሞች የክለባቸዉን አማካይ ተጨዋች ዲክላን ራይስን ዋጋ ወደ 100 ሚ.ፓ ከፍ አድርገዉታል። 👉🏼[THE ATHLETIC UK]
Show all...
የዩሮ 2020 የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙርመ ማለፍ የቻሉ እና የወደቁ ብሔራዊ ቡድኖች ታውቋል። ✅ ጣልያን ✅ ዌልስ ✅ ስዊዘርላንድ ✅ ቤልጅየም ✅ ኔዘርላንድ ✅ ኦስትሪያ ✅ እንግሊዝ ✅ ክሩሽያ ✅ ቸክ ሪፐብሊክ ✅ ስዊድን ✅ ስፔን ✅ ፈረንሳይ ✅ ጀርመን ✅ ፖርቱጋል ✅ ዴንማርክ ✅ ዩክረይን ከምድባቸው የወደቁ ብሔራዊ ቡድኖች ✅ ቱርክ ✅ ሩስያ ✅ ፊንላንድ ✅ ሰሜን መቅዶንያ ✅ ስኮትላንድ ✅ ስሎቫኪያ ✅ ፖላንድ ✅ ሀንጋሪ
Show all...
በፈረንሳይ በኩል ካሪም ቤንዜማ የጨዋታ ኮከብ ተብሏል። ⭐ "Share"
Show all...
9
Show all...
የእግርኳስ ንጉስ ተብሎ የሚጠራው ሊዮ ሜሲ በዛሬው እለት የ34ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ነው። "Share"
Show all...