en
Feedback
Tech FaF

Tech FaF

Open in Telegram

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr

Show more
4 882
Subscribers
No data24 hours
+9257 days
+1 65430 days
Posts Archive
👉 X EMPIRE OKX OF THE DAY
+1
👉 X EMPIRE OKX OF THE DAY

🤑🤑X-empire በቅርብ ቀን በ bybit list ይደረጋል
🤑🤑X-empire በቅርብ ቀን በ bybit list ይደረጋል

💙💙 🤑🐈🤑🌌🐹🐕🤑🤑😺በ ቴሌግራም verified 💙 የተደረጉ ኤርድሮፕ ሁልግዜም አንድን ኤርድሮፕ ስትሰሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከሆሀላ ያለውን (backed ) በማን ይደገፍል የሚለውን
💙💙 🤑🐈🤑🌌🐹🐕🤑🤑😺በ ቴሌግራም verified 💙 የተደረጉ ኤርድሮፕ ሁልግዜም አንድን ኤርድሮፕ ስትሰሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከሆሀላ ያለውን (backed ) በማን ይደገፍል የሚለውን መለየት አለባቹ ሲቀጥል በ ቴሌግራም verified መሆኑን ማረጋገጥ ግድ ይላል አለበለዚያ ግዚያቹን እና ገንዘባቹን እያባከናቹ ነው 😡😡 ❌❌🔤🔤🔤🔤

Crypto Price Analysis 10-14 BITCOIN: BTC, ETHEREUM: ETH, SOLANA: SOL, RIPPLE: XRP, DOGECOIN: DOGE, POLKADOT: DOT, INJECTIVE:
Crypto Price Analysis 10-14 BITCOIN: BTC, ETHEREUM: ETH, SOLANA: SOL, RIPPLE: XRP, DOGECOIN: DOGE, POLKADOT: DOT, INJECTIVE: INJ Bitcoin (BTC) registered a weekend bounce after briefly dropping below $60,000. The world’s largest cryptocurrency has been up by almost 3% over the past 24 hours and is currently trading around the $64,500 mark, with buyers eying the $65,000 price level. Ethereum (ETH) also registered a significant jump over the past 24 hours and is up by almost 3%, with its price finally pushing above the $2,500 mark.

Blum ላይ Drop Game ለሚጫወቱ የdogs ሽልማት መጀመራቸውን በይፋዊ የቴሌግራም channel post አርገዋል። https://t.me/cryptoabaze https://t.me/cryptoabaze
Blum ላይ Drop Game ለሚጫወቱ የdogs ሽልማት መጀመራቸውን በይፋዊ የቴሌግራም channel post አርገዋል። https://t.me/cryptoabaze https://t.me/cryptoabaze

👉 October 15 👉major daily combo
👉 October 15 👉major daily combo

GM family✌️

🪙 $MAJOR Tokenomics 80% for Community: 🪙 Get ready! November is going to be listening time
🪙 $MAJOR Tokenomics 80% for Community: 🪙 Get ready! November is going to be listening time

Bitcoin just outpaced 65k
Bitcoin just outpaced 65k

X EMPIRE ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል🤩🤩
X EMPIRE ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል🤩🤩

who is ? coming soon we will see
who is ? coming soon we will see

👉 x empire daily combo
+2
👉 x empire daily combo

📈📈Market አሁናዊ ዋጋ
📈📈Market አሁናዊ ዋጋ

👉October 14 👉major daily combo
👉October 14 👉major daily combo

#BTC Waiting for monday closing before any new trade.
#BTC Waiting for monday closing before any new trade.

🎒Centralized exchanges(CEXs) በገዢዎች እና በሻጮች መካከል እንደ አማላጅ በመሆን የክሪፕቶ ምንዛሬዎችን ግብይት የሚያመቻቹ መድረኮች ናቸው። የተጠቃሚዎችን ገንዘቦች እና የግል ቁልፎ
🎒Centralized exchanges(CEXs) በገዢዎች እና በሻጮች መካከል እንደ አማላጅ በመሆን የክሪፕቶ ምንዛሬዎችን ግብይት የሚያመቻቹ መድረኮች ናቸው። የተጠቃሚዎችን ገንዘቦች እና የግል ቁልፎችን ያስተዳድራሉ፣ ይህ ማለት በመሣሪያ ስርዓቶቻቸው ላይ የሚገበያዩ ንብረቶችን ይዘዋል ማለት ነው። ተጠቃሚዎች የራሳቸውን የኪስ ቦርሳዎች በቀጥታ ማስተዳደር ሳያስፈልጋቸው በቀላሉ ገንዘብ ማስገባት፣ መገበያየት እና ማውጣት ስለሚችሉ ይህ የጠባቂነት ባህሪ የበለጠ ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ተሞክሮ እንዲኖር ያስችላል።

😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች ⚡️Total supply ⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው ⚡️circulation supply ⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል 👍በምሳሌ ስናየው ⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል ⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል ⚡️Market Cap(MCP) ⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ 0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው ⬅️ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ market cap 700million dollar ቢሆን Circulation supply 100 billion $HMSTR ቢሆን ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster 700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR  0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል ⚡️KYC ⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው ⬅️በምሳሌ ለማየት ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው ⚡️TGE ⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው ⚡️Token የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው ⚡️ snapshot ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል ⚡️ listing አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

በክሪፕቶፕ ቦታ ላይ በብቃት ለመሳተፍ፣ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን መጠቀም አስፈላጊ ነው። 🐬ቁልፍ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ለ Crypto አድናቂዎች 🎯X (የቀድሞ ትዊተር) X ለ cr
በክሪፕቶፕ ቦታ ላይ በብቃት ለመሳተፍ፣ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን መጠቀም አስፈላጊ ነው። 🐬ቁልፍ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ለ Crypto አድናቂዎች     🎯X (የቀድሞ ትዊተር) X ለ crypto ውይይቶች በጣም ተመራጭነት ያለው መድረክ ሆኖ ቆይቷል፣ ጉልህ የሆነ የማህበረሰብ ክፍል ለእውነተኛ  ዜናዎች እና ለcrypto traderዎች ሁነኛ መሳሪያ ነው።     ቴሌግራም ቴሌግራም የፕሮጀክት ቡድኖች ከማህበረሰባቸው ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ በመፍቀድ ለትልቅ የቡድን ሥራዎች ተመራጭ ነው።     🎯Discord በመጀመሪያ ለonline ጌም ተጫዋቾች የተነደፈ፣ Discord ለተለያዩ ርዕሶችን እና የተደራጁ ቻናሎችን በማቅረብ የcrypto ውይይቶች ማዕከል ሆኗል።

X EMPIRE 👉October 13.. X EMPIRE DAILY COMBO
X EMPIRE 👉October 13.. X EMPIRE DAILY COMBO

በ AIRDROP ምን ያህል ገንዘብ ሊሠራ ይችላል🤔 የCrypto airdrop ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሳንቲም እስከ ሺዎች የሚቆጠር ዶላር እንደ ፕሮጀክቱ ጥራት እና የተሳትፎ ደረጃ ከ ጥቂት ሳንቲም እስከ
በ AIRDROP ምን ያህል ገንዘብ ሊሠራ ይችላል🤔 የCrypto airdrop ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሳንቲም እስከ ሺዎች የሚቆጠር ዶላር እንደ ፕሮጀክቱ ጥራት  እና የተሳትፎ ደረጃ  ከ ጥቂት ሳንቲም እስከ ሺዎች ገንዘብ ያስገኛል🤯 ስኬታማ(ጎበዝ) ተሳታፊዎች ከ $50 እስከ $20,000 የሚደርስ ገንዘብ ሰርተዋል።!! ብዙ ጊዜ የairdrop ቶከኖችን በነጻ ሲያቀርቡ፣ ሊኖሩ የሚችሉት ትርፍ በቶከኑ የወደፊት እሴት እና የገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው፣ አንዳንድ ተጠቃሚዎች ያገኙትን ቶከኖች ለትርፍ ሲይዙት😎 የተወሰኑት ለመሸጥ ይመርጣሉ🥸 እናንተ ከየትኞቹ ወገን ናቹ??