Tech FaF
Open in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
Show more4 882
Subscribers
No data24 hours
+9257 days
+1 65430 days
Posts Archive
4 882
«አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰው ሠራሽ አስተውሎት(Artificial Intelligence) የድኅረ-ምረቃ መርሐግብር ሊከፍት ነው።
ዩኒቨርሲቲው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በቢግ ዳታ እና በሳይበር ሴኪዩሪቲ መስኮች የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር እየሠራ መሆኑን በተቋሙ የምርምርና ልህቀት ማዕከላት ዳይሬክተር ጌታቸው አዳም (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲው ባሉት ስምንት የልህቀት ማዕከላት የተለያዩ የድኅረ-ምረቃ መርሐግብሮችን በመክፈት ላይ እንደሚገኝ ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ባለፈው ዓመት በዩኒቨርሲቲው የተከፈተው የኒውክለር ሳይንስና ቴክኖሎጂ የድኅረ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲው የልህቀት ማዕከላቱን ታሳቢ ያደረገ የህንፃ ግንባታ እያካሕደ ሲሆን፤ እስካሁን የአራት ልህቀት ማዕከላት ግንባታ መጠናቀቃቸው ታውቋል።»
©: Tikvah University
4 882
Cybersecurity ከሚሰጡ ትልልቅ ተቋማት ውስጥ 6 ቱን ዌብሳይቶች ከስር ለቅቂያለው ተምራቹ በነፃ Cybersecurity Certifications ማግኘት ይቻላል FREE in 2024
👇👇👇
1. Start your Cybersecurity journey!
Explore Cybersecurity courses from Harvard, IBM, and more.
https://www.edx.org/learn/cybersecurity
2. Introduction to Cybersecurity
Learn about the fast-growing field of cybersecurity and how to protect your data and information from digital attacks.
https://www.codecademy.com/learn/introduction-to-cybersecurity
3. Build foundation skills
A great selection of Cybersecurity courses to get started in this exciting field.
https://www.simplilearn.com/skillup-free-online-courses#Cyber-Security
4. Learn the fundamentals
From network to cloud security, it's all covered here in these free courses.
https://www.paloaltonetworks.com/cyberpedia/free-cybersecurity-education-courses…
5. Learn the essentials
Build your skills to better protect your digital information from security threats.
https://www.futurelearn.com/courses/introduction-to-cyber-security
For more: Join my channel↓
https://t.me/ethio_terminal
4 882
+2
ለጥንቃቄ!
እዚህ ሃገር ከአንድ ማዕከል ስልጠናና ስምሪት የሚሰጥ በሚመስል መልኩ የማታለል ወንጀሎች በየጊዜ እየተቀያየሩ ብቅ ይላሉ።
ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የሚታዩቱ ተንቀሳቃሽ ስልኮች Samsung A74 ሞዴል እንደሆኑ ተደርጎ ሽፋናቸው ተቀይሮ፣ በተንቀሳቃሽ ስልኮቹ የውስጥ መረጃም በዚሁ መልክ 'edit' ተደርጎ በማይታወቁ ግከሰቦች እየተሸጠ ይገኛል። የማታለሉን ወንጀል እየፈፀሙ ያሉት እነዚህ ሰዎች፣ ይህን አዲስ ያስመሰሉትን ስልክ የተላያየ ምክንያት በመጠቀም ምንም ጥርጣሬ እንዳይገባዎ በማድረግ በዝቅተኛ ዋጋ ያቀርቡላቹሃል። ስልኩን ገዝተው ቤት ገብተው ለመጠቀም ሲከፍቱ ግን ጉዳዩ ሌላ ሆኖ ያገኙታል።
በመሆኑም ይህ አይነት ነገር ሲገጥሞት ተመሳሳይ ነገር ሊሆን ስለሚችል፣ ከመታለል የሚያድኖትን ነገር ያድርጉ፣ አቅራቢያዎ ላለ ፖሊስ ወይም የፀጥታ አካል ያሳውቁ።
4 882
+2
ተከታዮቹ መተግበሪያዎች ተማሪዎች በሒሳብ ትምህርት የተሻለ አፈጻጸም እንዲኖራቸዉ ያግዛሉ፡፡
በተለይም እንደ አልጄብራ እና ካልኩለስ ያሉ የሒሳብ ክፍሎች ላይ ለሚኖራቸው ማንኛዉም ጥያቄ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ምላሽ እና ማብራሪያ በመስጠት ከፍ ያለ እገዛን ያደርጋሉ፡፡
4 882
ተከታዮቹ መተግበሪያዎች ተማሪዎች በሒሳብ ትምህርት የተሻለ አፈጻጸም እንዲኖራቸዉ ያግዛሉ፡፡
በተለይም እንደ አልጄብራ እና ካልኩለስ ያሉ የሒሳብ ክፍሎች ላይ ለሚኖራቸው ማንኛዉም ጥያቄ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ምላሽ እና ማብራሪያ በመስጠት ከፍ ያለ እገዛን ያደርጋሉ፡፡
4 882
🐹🔊🔥በሌብነት ዘርፍ ለተሰማሩ መርዶ ለተሰራቂዎች ብስራት የሆነው ዜና !!
ዓለም አቀፍ የጎግል ኩባንያ የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አስታውቋል ። ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል።
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል። ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው ።
ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
4 882
👀🔔በቃላችን መሰረት 20 ላይክ ስለደረሰ ለቀነዋል አፑን
እጅግ ከምታስቡት በላይ Dangerous ጠላፊ የሆነ አፕ ነው
Network spoofing ይባላል የአፑ ስም
ለምሳሌ በትምህርት ቤት፣ ዩኒቨርሲቲ ፣ ሆቴል ፣ መስሪያ ቤት Website እየተቀመ ያለሰው ካለ ድረ-ገጾችን ለመቀየር ያስችላል ።
ይህ ማለት እናንተ Facebook እየተጠቀማቹ ካለ እኔ በዚህ አፕ የምትጠቀሙን ነገር ያለናንተ ፍቃድ ማየትም ሆነ Facebookኩን ትታቹ ወደ ሌላ ዌብሳይት redirect እንድታደርጉ ማደርግ እችላለው Like (google, telegram, etc...
በአጭሩ ስልኩን ሳልነካው የናንተን ስልክ Control ማድረግ እችላለው ይህም የሚሆነው በተመሳሳይ Network ያለን ከሆነ ነው ( Wi-fi ) ይህ አፕሊኬሽን ከኔትወርኩ ባለቤት ፍቃድ ውጪ ብዙ ጠለፋ ያድርግል ብዙን ግዜ ሳይበር ደህንነቶች እና ሰርጎ ገቦች ( hacker ) ይጠቀሙታል
!!! ይህንን አፕ ለመጠቀም ስልካቹን ሩት ማድረግ ያስፈልጋል
እንዲሁም ያለሩት የሚሰሩ የ hacking app አሉ እነሱንም post አደርጋለው
በዚህ አፕ ዙሪያ YouTube ላይ Video እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ comment አድርጉ
❗️❗️❗️ Disclaimer Please don't use this application for illegal purpose
4 882
ይህ Application ጥቅሙ የተለያዩ Encrypted የተደረጉ መረጃዎችን Decrypt ለማድረግ እንጠቀምበታለን ብዙን ግዜ Pro ሀከሮች ይጠቀሙታል
4 882
💰💰💰 💰 Moonbix ለ reward ብቁ ለመሆን እንዚህን መስፈርት አሞሉ🧑🚀🚀
1. Visit the Moonbix task page ✔️
2. Opt-in to the campaign by clicking the “Join Now” button on the campaign page. 📈
3. Complete campaign tasks and earn exclusive token airdrop rewards. 🪂
Complete KYC for your Binance account.
Accumulate at least 25,000 points on Moonbix.
Oct 24 ላይ UFO catch ማድረግ ይጀመራል
4 882
💰💰💰 💰 Moonbix ለ reward ብቁ ለመሆን እንዚህን መስፈርት አሞሉ🧑🚀🚀
1. Visit the Moonbix task page ✔️
2. Opt-in to the campaign by clicking the “Join Now” button on the campaign page. 📈
3. Complete campaign tasks and earn exclusive token airdrop rewards. 🪂
Complete KYC for your Binance account.
Accumulate at least 25,000 points on Moonbix.
Oct 24 ላይ UFO catch ማድረግ ይጀመራል
4 882
ቶክን ማታ 3 ሰዓት ይሰጣል !
የሚሰላው :-
👉PPH
👉INVITE
👉LEVEL
👉TASK
👉TAP TAP
👉አክክቲቭ
👉 premium
👉quest achievement
👉 በጌሙ ላይ በጨዋታ የቆያቹበት ጊዜ
👉 Ton transaction
👉 star deposits
https://t.me/cryptoabaze
https://t.me/cryptoabaze
