Tech FaF
Open in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
Show more4 882
Subscribers
No data24 hours
+9257 days
+1 65430 days
Posts Archive
4 882
⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ
➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።
ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።
4 882
አዲስ የ Telebirr Scam መቱዋል ተጠንቀቁ የሆነ ነገር እንገዛለን ብለው ከእናንተ ጋር ከተስማሙ በኋላ እንደዚህ Message ይልካሉ ።
You have received a money request with amount of ETB .......... ይሄን ያህል ብር ብሎ MESSAGE ይገባል ።
ገንዘቡ ግን Balance ላይ ስታዩ አይገባም ፣ ምክንያቱም እነሱ ከእናንተ ብር እየጠየቁ ስለሆነ ማለት ነው ።
እናንተም Telebirr ላይ ገብታችሁ Accept ካደረጋችሁ ብሩ ከእናንተ ላይ ተቆርጦ ወደ እነሱ Telebirr ይገባል
Tele አዲስ ሙድ አምጥቶ ሰው እያስበላ ነው Message አምናችሁ ምንም ነገር እንዳሸጡ
ገንዘብም አትቀበሉ Balance Check ሳታረጉ አሁን አጭበርባሪዎች ይህን ዘዴ ይዘው መጥተዋል ተጠንቀቁ ።
4 882
ይህን ሞክረውታል
*****************
ስልክን በሚስጢራዊ ቁጥሮች፣ በፓተርን ወይም በፊት ቅርጽ የመቆለፊያ መንገዶች በመጠቀም የግል መረጃወችንና ልዩ ልዩ መተግበሪያወችን መቆለፍ ወይም ደብቆ ማስቀመጥ እንደሚቻል የታወቀ ነው፡፡ ነገር ግን በስልካችን ውስጥ የሚገኙ በአፋጣኝ የምንፈልጋቸውን መተግበሪያዎች ስልካችን እንደተቆለፈ መጠቀም የምንችልባቸው ዘዴወች አሉ፡፡ ለምሳሌ ያክል እንደ ጎግል እና ሴሪ (Google Assistant and Siri)፣ ፎቶ ማንሳትና የአደጋ ጊዜ ስልክ ጥሪ ማድረግ (making emergency calls).
ለአንዲሮይድ ስልኮች
የአንዲሮይድ ስልክ ያለው ሰው መጀመሪያ የጎግል እርዳታ መተግበሪውን (Google Assistant app) ይከፍታል፡፡ ከዚያም በታች ቀኝ በኩል የሚገኘውን የኮምፓስ ምልክት መንካት፡፡ በላይኛው የግራ ክፍል በመሄድ (Settings, Assistant, and Phone) የሚሉትን መምረጥ፡፡ ከዚያም የድምጽ ማመሳሰያ ምልክቱን ማብራት፡፡ ከዚህ በፊት ስልኩ የተጠቃሚውን ድምፅ የማያውቅ ከሆነ መጀመሪያ ስልኩ ድምፅ መለየት (voice recognition) እንዲችል ማድረ ያስፈልጋል፡፡ አንድ ጊዜ ይህ ከተስተካከለ በኋላ የ Google Assistant ለማግኘት , "Hey Google" ወይም "Okay Google," ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብን፡፡ ከዚያም የምንፈልገውን አገልግሎት ማግኘት እንችላለን፡፡
ለ iOS ስልኮች
ስልካችን iOS ከሆነ መጀመሪያ የሴቲንግ መተግበሪውን (Settings app) እንከፍታለን ከዚያም Face ID & Passcode የሚለውን እንመርጣለን፡፡ የህን ካደረግን በኋላ ስልኩ በሚቆለፍበት ጊዜ እንዲሰራልን Siri toggle ክፍት ("on") መሆኑን እናረጋግጥ፡፡ ይህ ከሆነ "Hey Siri" የሚል የድምፅ ትዕዛዝ ወይም የማብሪያ ማጥፊያ ቁልፉን (power button) ለተወሰነ ጊዜ በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት እንችላለን፡፡
በሁለቱም ቨረቹዋል ድጋፎች በስልካችን ውስጥ ሚገኙ እንደ እለታዊ የአየር ጠባይ መግለጫ፣ የሰዓት ልዩነቶችን እና ድረ-ገጾችን መጠቀም እንችላለን፡፡
4 882
Sqlmap ኃይለኛ መሣሪያ Tool ነው፣ የSQL ኢንጄክሽን (Injection ) ስካንንግ (scanning) እና የዳታቤዝ hack ለማድረግ ያገለግላል። ይህ tool በደህንነት ባለሙያዎች (Cyber Security ) የሚጠቀምበት ሲሆን፣ website መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ የSQL ኢንጄክሽን ድክመቶችን (vurnerability) ለመለየት እና ለመጠቀም ያስችላል። በTermux አማካኝነት፣ Sqlmapን በAndroid ላይ በቀጥታ መጠቀም ያስችላል፣ ይህም website ላይ ደህንነትን ለመፈተሽ ያስችላል
4 882
ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ምንድነው ?
ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ስልካችን ላይ ከማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች በምንጭናቸው መተግበሪያዎች አማካኝነት ወደ ስልካችን ሰርጎ የሚገባ ሲሆን እንደ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ የመሳሰሉ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ጥቃትን የሚሰነዝር #መተግበሪያ ነው፡፡
ጉዳቱ ምንድነው ?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመረጃ ሥርዓት ደህንነት ክፍል ፋርማ ፕላስ (Pharma+) የተሰኘውን መተግበሪያ ጉዳት አምጪ እንደሆነ ገልጿል።
ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ከማህበራዊ ትስስር ገጾች አውርደን በምንጭናቸው ሌሎች መተግበሪያዎች ጋር በመለጠፍ ወደ ስልካችን ሰርጎ በመግባት ፦
- የስልካችንን ስክሪን ማየት፤
- አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣
- ሀሰተኛ የመግቢያ ገጾቸን በማዘጋጀት
- የይለፍ ቃሎችን መመንተፍ እና የመሳሰሉ የግል መረጃዎችን የሚሰርቅ መተግበሪያ ነው፡፡
የፋይናንሻል ግብይቶችን ከተጠቂው እውቅና ውጪ መፈፅሙ እና ስልካችን ላይ ተጭነው ካሉት መተግበሪያዎች ውስጥ መደበቁ ማየት ስለማንችል ለመከላከል በጣም አዳጋች ነው።
4 882
hatGPT ባለቤት OpenAI "Deep Search" የሚል ኤአይ ኤጀንት ለቋል። በUltimate Human Test 26.6% ስኮር ማድረግ ችሏል። ምናልባትም ለበርካታ አስርት አመታት የሰርችን ሥራ በበላይነት የመራው ጎግልና ተከታዩ የማይክሮሶፍር ቢይንግ ማክተሚያቸው ይሆን?
4 882
#DeepSeek is mind blowing and 90% cheaper than other commercial models. (i.e gpt 4o). how chinese catches up with anything nowadays in no time is just amazing
4 882
......🔥sms Bombing 🔥........
----------
📜በዚህ tutorial እንዴት አርገን በ T-Bomb ብዙ sms በመላክ ሰውን ማስደንገጥ እንደምንችል ነው
----------
........\REQUIREMENTS/.......
.......\የሚያስፈልጉን ነገሮች/......
➠
pkg install git
➠ pkg install python
➠ git clone https://github.com/TheSpeedX/TBomb.git
----------
➠ cd TBomb ማለት
# ይሄም T-Bomb ን ይከፍትልናል
➠ chmod +x TBomb.sh
# ለ tool permission ይሥጥልናል
➠ ./TBomb.sh
# TBomb ን run ያርግልናል
➠ በመቀጠል የፈለጋችሁትን key መንካት ከዚያም 1 በመንካት Enter ማለት እሱም sms bombing ይከፍታል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራውም እሱ ነው call Bombing ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም
➠ update የሚያደረገው ነገር ካለ update እስከ ሚያደርግ መጠበቅ
➠ የ ኢትዮጵያ code ማስገባት codu 251 ነው (+) እንዳትጨምሩ በመቀጠል enter ማለት
➠ sms የምትልኩለት ስልክ ቁጥር መጀሪያው 09 ብሎ የሚጀምረውን 0ን በማጥፋት ማስገባት ለምሳሌ :- (095623** ወደ 95623
25192335 ወደ 92335***) በመቀጠል enter መንካት
➠ sms የምትልኩትን ብዛት መፃፍ ( ከ 100 መብለጥ የለበትም )
➠ በስንት second ውስጥ ልኮ እንዲጨርስ መፃፍ (ከ 1 second እስከ 10 second ይመከራል )
➠ ስንት thread እንደሚልክ መፃፍ (እንደ sms መጠኑ ይወሰናል 10 sms ከላካችሁ 1, 20 sms - 2 , 30 sms - 3 ........ 100 sms - 10)
➠ ለመቀጠል Enter ንኩ ቁጥር ከዚያም sms መላክ ይጀመራል
⚖️ DON'T COPY PASTE WITHOUT CREDIT ! ! !
----------
🛡KEEP LEGAL WE SUGGEST ETHICAL HACKER
------------------------------------
....THANKS FOR READING....
------------------------------------
🔺share and support us🔻