cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

No war

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 898
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን ለማግኝት #Join ይበሉ👇👇
Show all...
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ሰበታ ከተማ
ሀድያ ሆሳዕና
ፋሲል ከተማ
ባህር ዳር
join us...
የሴካፋ ከ23 አመት በታች የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ⏰ የመጀመሪያዉ አጋማሽ ተጠናቀቀ 🇪🇹ኢትዮጵያ 1-0 ቡሩንዲ🇧🇮 #ቸርነት_ጉግሳ 44'
Show all...
ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል። በመጀመሪያው የሴካፋ የምድብ ጨዋታ ከኤርትራ አቻው ጋር ሦስት አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ 8 ሰዓት የምድብ የመጨረሻ እና ሁለተኛ ጨዋታውን ከቡሩንዲ አቻው ጋር ያደርጋል። የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ወሳኝ ጨዋታ የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍም ታውቋል። አሠልጣኙም ከኤርትራው ጨዋታ አራት ተጫዋቾችን ለውጠዋል። በዚህም የግብ ዘቡ ፅዮን መርዕድ በፋሲል ገብረሚካኤል ሲተካ ተከላካዩ ሰለሞን ወዴሳ በመሳይ ጻውሎስ፣ አማካዩ አብዱልሃፊዝ ቶፊቅ በዳዊት ተፈራ እንዲሁም የመስመር አጥቂው ሙኧዲን ሙሳ በብሩክ በየነ ተለውጠዋል። የብሔራዊ ቡድኑ የዛሬ ቋሚ አሰላለፍ የሚከተለው ነው። በ4-3-3 አሰላለፍ ፋሲል ገብረሚካኤል በግብ ብረቶቹ መካከል ሲቆም ኃይሌ ገብረትንሳኤ፣ መናፍ ዐወል፣ መሳይ ጻውሎስ እና ረመዳን የሱፍ በተከላካይነት ተሰልፈዋል። ዳዊት ተፈራ እና በመጀመሪያው ጨዋታ ግብ ያስቆጠረው ዊልያም ሠለሞን ደግሞ ከተከላካዮቹ ፊት የቆመውን ሀብታሙ ተከስተ አጣማሪ ሆነው ተሰልፈዋል። የቡድኑን የፊት መስመር ደግሞ ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ በየነ እና ሁለት ግቦችን ኤርትራ ላይ ያስቆጠረው አቡበከር ናስር የሚመሩት ይሆናል
Show all...
ዋልያዎቹ ማንን ሊያሰልፉ ይችላሉ ? የ ኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለ ማለፍ በ ዛሬው ዕለት የ ቡሩንዲ አቻቸውን ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል ። ማን በቋሚነት ጨዋታዎን ይጀምር ይሆን ? ፅዮን መርድ ሀይሌ ገ/ትንሳኤ ፣ ሰለሞን ወዴሳ ፣ መናፍ አዎል ፣ ረመዳን የሱፍ ዊሊያም ሰለሞን ፣ ሀብታሙ ተከስተ ፣ ዳዊት ተፈራ አቡበከር ናስር ፣ ቸርነት ጉግሳ ፣ ብሩክ በየነ በዛሬው ጨዋታዋ በቋሚ አሰላለፍ ላይ ጨዋታቸውን ይጀምራሉ ተብሎ በ #ግምታዊ አሰላለፉ ይጠበቃል ።
Show all...
የጨዋታ ቀን ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ 8፡00 - በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም - በስታዲየም ተገኝታችሁ መታደም ለምትፈልጉ በE-Birr በመጠቀም ወይም በዓባይ ባንክ ትኬት መግዛት ይችላሉ። - ጨዋታው በአማራ ቴሌቪዥን እንዲሁም በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደሚተላለፍ ተገልፃል።
Show all...
የዋልያዋቹ አዲስ ሙዚቃ
Show all...
የዋልያዋቹ ስለ ሀገር ያቀነቀኑት ሙዚቃ ተጋበዙልን👆👆👆👆
Show all...
10.36 MB
ዋልያዋቹ ወደ ስታዲየም በመግባት ላይ ይገኛሉ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.