520
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
#መልካም_የምስራች_ለአዳማና_አካባቢዋ#
✝️ በሀይል ምርኮን የማስመለስ ኮንፍረንስ ✝️
#ምርኮን የመካፈልና የማስመለስ ኮንፍራንስ #በአዳማና_አካባቢዋ_ነዋሪዎች_በሙሉ
#የካቲት 22-24/2017 ጀምሮ ጌታ ድንቅ ጊዜ ይሰጠናል፤
፨ ቅዳሜ 22 /2017 ከሰአት ከ8:00 ጀምሮ ፤
፨ እሁድ በ23 እና ሰኞ በ24/2017 ዓ.ም ደግሞ ከማለዳ ከ2:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን
#የእግዚአብሔር_ቃል_በሀይል_ይሰበካል_ለበሽተኞችና_በተለያዩ_ችግር_ላሉ_ በጣም_የምንወደውና_እግዚአብሔር_ለምድራችን_መፍትሔ_አድርጎ_የሰጠን_የቤተክርስቲያናችን_ባለራዕይና_መስራች_የእግዚአብሔር_ሰው_ነብይ_ታምራት_ደምስስ_ጋር_ይደረገል፤
“በብዙ ብልጥግና በእጅግም ብዙ ከብት፥ በብርም፥ በወርቅም፥ በናስም፥ በብረትም፥ በእጅግም ብዙ ልብስ ወደ ቤታችሁ ተመለሱ፤ የጠላቶቻችሁንም ምርኮ ከወንድሞቻችሁ ጋር ተካፈሉ።”
— ኢያሱ 22፥8
#እናም ከተጋባዥ_ዘማሪያንም_ጋር_በመሆን_በዝማሬ_አብረን_ምርኮው_በብዙ_እጥፍ_እንደተመለሰለት የድል ሰው አብረን ጌታን ከፍ ከፍ እናደርገዋለንድልና_
በዕለቱም :-
#በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለመጡ በከባድም ችግር ለሚሰቃዩ፣ለታመሙ፣በአጋንንት እስራት ሰላም ላጡ፣እረፍት ለሚፈልጉና በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ላሉ በሙሉ በእግዚአብሔር የትንቢት ድምጽ በመጽናናት ጸሎትና ነጻ የመውጣት በምሪትም እጅ በመጫን በቸጠቀሱስት ቀንና ሰአት ቀደም ብለው ለመጡ ሰለሚደረግ በዚህ ምርኮ የማስመለስ ኮንፍራንስ ላይ እንዳትቀሩ እያሳሰብን
#ስትመጡ አዳዲስ ሰዎችን መጋበዛችሁን እንዳትረሱ በጌታ ፍቅር ይሁን።
“ዳዊትም የበጉንና የላሙን መንጋ ሁሉ ወሰደ፥ ከራሱም ከብት ፊት እየነዳ፦ ይህ የዳዊት ምርኮ ነው አለ።”
— 1ኛ ሳሙኤል 30፥20
#አድራሻ : አዳማ_ኪዳነ_ምህረት_ስጋ_ቤት_ገባ_ብሎ _አዳማ_አጥቢያ
#ነገ_ጠዋት_በአዲስ_አበባ_አይቀርም#
#አድራሻ :- ሲምሲ_መሪ_ባቡር_ትኬት መቁረጫ_የመጀመሪያው_ቅያስ
#በሀውስ_ኦፍ ሆሊ_ስፕሪት_ኢንተርናሽናል_ ቤተክርስቲያን _አዲስ_አበባ_አጥቢያ
ዛሬ ማታ በ ኢትዮጵያዊ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 4:00 በzoom አብረውን ይፀልዮ !!! Prophet Tamrat Demsis is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Click https://us06web.zoom.us/j/89879898207?pwd=BNGCxsnJWAzUYlZ4n5ltffdd0rcVRT.1 to start or join a scheduled Zoom meeting.
Meeting ID 898 7989 8207
Passcode 913191
+4
👂እርሱን ብቻ ስማ👂
#ዛሬ እሁድ የካቲት 09/2017 ማለዳ ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጠን
#የእግዚአብሔርን_ቃል #እግዚአብሔርን_ብቻ_መስማት በሚል #በቤተክርስቲያናችን_ባለራዕይና_መስራች_በእግዚአብሔር_ሰው_ነብይ_ታምራት_ደምስስ ከመዝሙረ ዳዊት ጠቅሶ ለልባችን እንዲህ አለን..
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
— መዝሙር 62፥11
#እግዚአብሔርን እንዳንሰማው የሚያደርጉንን በማወቅ እግዚአብሔርን መስማት ወደ ምንችልበት እንድንመለስ ጌታ በመንፈሱ ቃል አስተምህሮናል #እንዲህ_ብሎ :-
👉1ኛ. ችግር :-
የፈጣሪን ድምጽ እንዳንሰማ ያደርገና፤
- ችግር ራሱ ድምጽ አለው ይናገራል(መጽሐፈ መሳፍንት 6:1-13- ጌዲዮንን ተመልከት)
👉2ኛ. ፍርሃት :-
- ፍርሃት የፈጣሪን ድምጽ እንዳንሰማ ያደርገናል(1ነገ 19:1-8 - ኤልያስን ተመልከት፣ሉቃስ 9:57-62) - ጴጥሮስና ደቀመዛሙርቱ ተመልከት)
👉 3ተኛ. ጠላት :-
- ጠላት የፈጣሪን ድምጽ እንዳንሰማው ያደርገናል(1ሳሙኤል 17:45 - የዳዊትና የጎልያድን ተመልከት)
#ከትምህርቱ ዋናው የተማርነው ነገር :-
ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ በመተው ጌታንና የጌታን ቃል ብቻ እንደ ዳዊት ከብዙ ድምጾች መካከል የእርሱን ድምጽ ብቻ ከሰማን ሀይል ይሆንልናል ብሎ ጌታ አስተማረን
#አሜን!
"በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል"
#አድራሻ :- ሲምሲ_መሪ_ባቡር_ትኬት መቁረጫ_የመጀመሪያው_ቅያስ
#በሀውስ_ኦፍ ሆሊ_ስፕሪት_ኢንተርናሽናል_ ቤተክርስቲያን _አዲስ_አበባ_አጥቢያ
#HOUSE_OF_HOLY_SPIRIT_INTERNATIONAL_CHURCH
HOLY SPIRIT TV WORLDWIDE
☎️ 0909-563434 / 0909-563435
ዛሬ ማታ በ ኢትዮጵያዊ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 4:00 በzoom አብረውን ይፀልዮ !!! Prophet Tamrat Demsis is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Click https://us06web.zoom.us/j/87162125101?pwd=vk3VHiR4cpNkmJbDoQmcea3uCdlqCY.1 to start or join a scheduled Zoom meeting.
Meeting ID 871 6212 5101
Passcode 941506

Meeting ID 430 044 6582
Passcode 941506
ዛሬ ማታ በ ኢትዮጵያዊ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 4:00 በzoom አብረውን ይፀልዮ !!! Prophet Tamrat Demsis is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Topic: My MeetingTime: Feb 6, 2025 10:00 PM Nairobi
Join Zoom Meetinghttps://us06web.zoom.us/j/88672548834?pwd=IWml2s2dGql4k9FIlgaZi44bjZSgZX.1
Meeting ID: 886 7254 8834
Passcode: 713514
+1
#ነገ_ነገ_ነገ
#መልካም_የምስራች_ለአዲስ_አበባ!!😇
“መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው...''
ሮሜ 10፥15
😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇
“ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም።''
ኢሳይያስ 9፥1
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
#ጥር_30_እና_የካቲት_2_በአዲስ_አበባ_አጥቢያ_ትንቢታዊ_ኮንፈረንስ_ስለተዘጋጀ💙💙💙 እግዚአብሔር ለምድራችን ከሰጠን ከእግዚአብሔር ሰው #ነቢይ_ታምራት_ደምስስ ጋር ለብዙዎች የሰላሙን ወንጌል በመስበክ ነፃ-መውጣት እና በትንቢታዊ አገልግሎት ስለሚያገለግል ደግሞም ከተጋባዥ ዘማሪዎች ጋር አምላካችንን ከፍ የምናደርግበት እለት ስለሆነ በእለቱ ማለትም አርብ እና እሁድ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!!!!!!😇😇😇😇💙💙💙💙💙💙
#በሰው_ዘንድ_የማይቻል_በእግዚአብሔር_ዘንድ_ሁሉ_ይቻላል!!!!🔥🔥🔥🔥💙💙🔥🔥😂😂😂
THE HOUSE OF HOLY SPIRIT INTERNATIONAL CHURCH አዲስ አበባ አጥቢያ
ዛሬ ማታ በ ኢትዮጵያዊ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 4:00 በzoom አብረውን ይፀልዮ !!!
Prophet Tamrat Demsis is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Click https://us06web.zoom.us/j/85789445540?pwd=YNIMK7VqmTkD2uiLo6y65ze7nIgrPg.1 to start or join a scheduled Zoom meeting.
Meeting ID 857 8944 5540
Passcode 494593
ዛሬ ማታ በ ኢትዮጵያዊ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 4:00 በzoom አብረውን ይፀልዮ !!!
Prophet Tamrat Demsis is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Click https://us06web.zoom.us/j/85782270253?pwd=ZesYl9gbSERXKhygKSyb1XVbjqs17G.1 to start or join a scheduled Zoom meeting.