en
Feedback
SAMI TECH /Crypto Curency👌

SAMI TECH /Crypto Curency👌

Closed channel
1 608
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2030 days
Posts Archive
understand why we are different, we are the best click u'r number 0912336391 U'r special painter is waiting for you
understand why we are different, we are the best click u'r number 0912336391 U'r special painter is waiting for you

photo content
+1

My next project in jigjiga Nawal hotel Renewal
My next project in jigjiga Nawal hotel Renewal

በአጠቃላይ ይሄን ይመስላል ወዳጆቼ በነገራችን ላይ ጅጅጋ ለምትገኙ ቤተሰቦች ይሄንን ቆንጆ ቤት የሰራው ኢንጂነር አብዱረሺድ ይባላል ማግኘት ከፈለጋችሁ በኛ በኩል ልታገኙት ትችላላችሁ በተረፈ ለነዚህ
በአጠቃላይ ይሄን ይመስላል ወዳጆቼ በነገራችን ላይ ጅጅጋ ለምትገኙ ቤተሰቦች ይሄንን ቆንጆ ቤት የሰራው ኢንጂነር አብዱረሺድ ይባላል ማግኘት ከፈለጋችሁ በኛ በኩል ልታገኙት ትችላላችሁ በተረፈ ለነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች መልካሙን ሁሉ እየተመኘን ወደ ቀጣዩ ስራችን በቅርቡ እንጎበኛለን ጅጅጋ ደውሉ እድሉን ተጠቀሙበት በቤታችሁ ላይ ውበት እንደፋለን 0912336391 ምርጡ ቀለም ቀቢ ይጠብቃችሗል ሳምሶን ግርማ ነኝ አመሰግናለሁ

ሳፋሪ , ዳሞስ , እስቱኮ , ኮተን ፔንት ለቤቱ የውስጥ ቀለም የተጠቀምናቸው ናቸው ሳምሶን ግርማ እባላለሁ በጣም ጎበዝ ቀለም ቀቢ ነኝ እናንተን ደንበኞቻችንን ለማስደሰት ተግተን እንሰራለን ይደውሉ
ሳፋሪ , ዳሞስ , እስቱኮ , ኮተን ፔንት ለቤቱ የውስጥ ቀለም የተጠቀምናቸው ናቸው ሳምሶን ግርማ እባላለሁ በጣም ጎበዝ ቀለም ቀቢ ነኝ እናንተን ደንበኞቻችንን ለማስደሰት ተግተን እንሰራለን ይደውሉ ቤትዎ ላይ ውበት እናፈሳለን እናመሰግናለን

photo content
+6

ዋናው ቤት ነው የንጉስ ቤት ነው ያስመሰልኩት ለነገሩ ይገባቸዋል በስራ ዘመኔ እንደነሱ ጥሩ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም ዋው የሚገርም ቤተሰብ ፀጋውን ያብዛላችሁ እስቶን ግራናይት ይባላል ጠንካራ ነው
ዋናው ቤት ነው የንጉስ ቤት ነው ያስመሰልኩት ለነገሩ ይገባቸዋል በስራ ዘመኔ እንደነሱ ጥሩ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም ዋው የሚገርም ቤተሰብ ፀጋውን ያብዛላችሁ እስቶን ግራናይት ይባላል ጠንካራ ነው

ሰርቪስ ነው 3 ክፍል አለው ለልጆች መዋያ እና ለምንጣፍ መደርደሪያ ነው የተሰራው ከላይ ነው ትዛዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠው ግራናይቱ ግን በጣም ያምራል
ሰርቪስ ነው 3 ክፍል አለው ለልጆች መዋያ እና ለምንጣፍ መደርደሪያ ነው የተሰራው ከላይ ነው ትዛዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠው ግራናይቱ ግን በጣም ያምራል

የአበባ ቦታ ነው አበቦችን በመትከል ላይ ናቸው ቀለሙ ግን አንደኛ ነው አይደል ኮንቴክስትራ ነው
የአበባ ቦታ ነው አበቦችን በመትከል ላይ ናቸው ቀለሙ ግን አንደኛ ነው አይደል ኮንቴክስትራ ነው

ቤቱ በጣም ትልቅ ነው በዚያ ላይ ደንበኞቼ art ይወዳሉ ሌላኛው የአጥር ክፍል ነው brick art ነው በኮንቴክስትራ ቀለም ነው የተሰራው
ቤቱ በጣም ትልቅ ነው በዚያ ላይ ደንበኞቼ art ይወዳሉ ሌላኛው የአጥር ክፍል ነው brick art ነው በኮንቴክስትራ ቀለም ነው የተሰራው

geometry art በኮንቴክስትራ ቀለም የተሰራ
geometry art በኮንቴክስትራ ቀለም የተሰራ

የተከበራችሁ ደንበኞቻችን ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጅጅጋ ከተማ ላይ የሰራሁት አስገራሚ ስራዬ ነው የተወሰኑ የውስጥ ስራዎችን ላስጎብኛችሁ ውጪው እንደምታዪት 3D art ነው በኮንቴክስትራ ቀለም ነው የሰ
የተከበራችሁ ደንበኞቻችን ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጅጅጋ ከተማ ላይ የሰራሁት አስገራሚ ስራዬ ነው የተወሰኑ የውስጥ ስራዎችን ላስጎብኛችሁ ውጪው እንደምታዪት 3D art ነው በኮንቴክስትራ ቀለም ነው የሰራንው ለሌሎች የቀለም ባለሞያዎችም ቀለምን በብዙ መንገድ መጠቀም እንደምንችል ከዚህ ቤት ማየት እንችላለን እንግባ እንደቤታችሁ እዪት