en
Feedback
Z- TECH

Z- TECH

Open in Telegram
2 971
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Z- TECH
2 971
አረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው!! ፓስተሩ አረጉ!!!😢😂 @zii_zuo

Z- TECH
2 971
​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺 😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ➣ ክፍል 5⃣ ረብቃ ቀጥ ብላ ወደኛ መጣች ጠቀስችኝ እኔም ላለማስጠጣት ዝም አልኩ መጣ ሰላም ብላኝ ይሄ ልጅ ሚኪ ያልሽኝ እንዳይሆን አለች ደነገጥኩ ፈገግ ብዬ አዋ አልኩ ጓደኛዬ ናት ተዋወቃት አልኩ ተነስቶ ሰላም ሊላት ሲል እሷ በዛ ቅፅበት አይኑን እያየች ሰላም ምትል መስላ እሱ ሚጠጣው ማኪያቶ ውስጥ የሆነ ነገር ጨመረችበት ደነገጥኩኝ ሰላም ብላን ወደ ጥግ ሂዳ አንዷ ጓደኛችን ጋር ቁጭ አለች ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ሚክ ጋር እያወራን ላብ በላብ ሆነ አንዴ መታጠብያ ክፍል ልሂድ ሞቀኝ ብሎ ሄደ ረብቃ ተከትላው ገባች እኔ ደንግጫለሁ አንቺ ምን ያደናብርሻል አለችኝ አንዷ ጓደኛችን መልስ አልሰጠኋትም ከደቂቃዋች በኋላ ሲቆይብኝ ግዜ ወደ መታጠብያ ክፍል ስገባ መሬት ላይ ተዘልፈልፎ ወድቋል በቃ ማደረገውን ሁሉ አጣሁኝ ረብቃ አብራ ስትገባ አይቻለሁ ግን የለችም ስደውልላት ደርሻለሁ አለችኝ በቃ ከድንጋጤ የተነሳ መቆም አቃተኝ ወዲያው ረብቃ መጣች ሳዲዝ የሚባል የሰፈራችን ልጅ ጋር መጣች ለሁለት አንስተውት ይዘውት ወጡ እኔም ተከትያቸው ወጣሁ ልክ ካፌው በር ላይ ልወጣ ስል አስተናጋጇ ሂሳብ ብላ ያዘችኝ አናዳኝ መቶ ብር ሰጥቻት መልስ ሳልጠብቅ ተከትያቸው ኩንትራት ወደ ያዙት ላዳ ልገባ ስል አንቺ ወደ ቤት ሂጂ አለችኝ ቆይ አንቺ ምን አይነት ሃሳብ ነው እኔ ይሄ ነገር ምንም ደስ አላለኝ አልኳት እረ ባክሽ ብላ አፌዘችብኝ እኔም ወደ ቤት ተመለስኩ በቃ አርፌ መቀመጥ አልቻልኩም ልክ በሁለተኛው ቀን ሚኪ ደወለልኝ በድንጋጤ እንዴት አድርጌ ላንሳው ስልኬን ብዘጋው ሊጠረጥር ይችላል ብዬ ፈራሁ ሊዘጋ ስል አነሳሁት ድምፁ ቀዝቀዝ ብሏል ሰላም ካለኝ በኋላ እኔምልሽ የተገናኘን ለታ ምንድ ነው የተፈጠረው አለኝ ላበት በላበት ሆንኩ ተመስገን አምላኬ እንኳንም በአካል አልሆነ አልኩ እየተርበተበትኩም ቢሆን እኔ ምን አውቃለሁ አንተን ልጠይቅህ እንጂ መታጠብያ ቤት ገብተህ በዛው የሄድክ አንተ አልኩት ምን አለኝ አዋ ቆይ ግን ምን ሁነህ ነው አልኩት ሲበዛ አስመሳይነትን ተክኜበታለሁ ለእኔም ገርሞኛል ስነቃ ራሴን ያገኘሁት ሆቴል ውስጥ ነው ብቻ አላውቅም በቃ ይመችሽ እደውልልሻለሁ ብሎ ዘጋብኝ ተመስገን አልኩ በዚህ መሃል እህቴ ሚኪ ዘንድ እንሂድ አለችኝ እ አልኩ ደነግጬ ምነው ስትል አይ አንቺ ሂጂ እነ ረብቃ እየመጡ ነው ምንሄድበት ቦታ አለ አልኳት ከሆነ እሺ ብላ ሄደች ሚኪ ዘንድ ልሂድ ብላ ስትወጣ በጣም ነው ምናደደው ከቀን ቀን ለሚኪ ያለኝ ስሜት ከአቅሜ በላይ እየሆነ ነው በዚህ መሃል ወደ ባ/ዳር ለሶስት ቀን ልሄድ ነው አብረን እንሂድ አለችኝ ሚኪ ይሄዳል አልኳት እሱ አደል ሃሰቡን ያመጣው አለችኝ እንደዛ ነው ነገሩ አልኩ በልቤ ካልደበረሽ ብቻቹን በትሄዱ ይሻላል ምክንያቱም አሪፍ ግዜ ታሳልፋላቹ አልኳት አንቺ ልጅ ግን እንዲህ በስለሻል እንዴ ብላ ሳቀችብኝ እኔ በልቤ በስዬ ባረርኩበት ሰአት እሷ ትቀልድብኛለች ነገውን ሊሄዱ ማታ ላይ ረብቃ ደወለችልኝ በጣም ደነገጥኩ ምን እንደነካኝ አላውቅም እንደ ምንም ብዬ ስልኩን አናሳሁ ሄሎ ከማለቴ አየሽው አለችኝ ምኑን አልኳት ዋት ሳፕ ላይ ልኬልሻለሁ አለችኝ ዳታዬን ከፍቼ ወደ ዋትስ አፕ ስገባ የላከችልኝን ፎቶ ሳይ ልቤ ለሁለት ስንጥቅ አለ...... ክፍል 6⃣ ይቀጥላል...... ማንኛውም አስተያየት @zII_zUO .💘· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·💘 ╰── 🎋💗🦋🎋──╯ ••●◉Join us share◉●•• @wubyefkr_kalat // ,,📩 @zii_zuo ✶⊶⊷🍂⊶⊷💐❍💐⊶⊷⊶🍂⊷✶

Z- TECH
2 971
💞5ቱ የቆንጆ ሴቶችን ማጥመጃ መንገዶች💞 ገብተው ያንበቡ💞💞💞👇👇

Z- TECH
2 971
"ባለ ታክሲው🚙" የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ዛሬ ይጀምራል ማንበብ ለምትፈልጉ 👇👇👇
"ባለ ታክሲው🚙" የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ዛሬ ይጀምራል ማንበብ ለምትፈልጉ 👇👇👇

Z- TECH
2 971
​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺 😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ➣ ክፍል 4⃣ ካፌው አከባቢ ስንደርስ እግሬም አልታዘዘልኝ አለ የግዴን ተጎትቼ ገባሁ ሚኪ ጀርባውን ሰጦ ነበር የተቀመጠ ሚክያስ አለችው ዞር ሲል ፊት ለፊት ተፋጠጥን ሰውነቴ ድንዝዝ ነበር ያለው ተነስቶ ሰላም አላት ታናሽ እህቴ ያልኩ እሷን ነው ተዋወቃት አለችው ነው ብሎ ፈገግ አለና ሚክያስ ሲል መልስ አለሰጠሁትም ስምሽን ብሎ ሳይጨርስ አፎምያ አልኩት እ … አለ እሷ ትክ ትክ አድርጋ አየችን ከመበላት ብዬ ጠቀስኩት እ ቅዱስ ሚካኤል ያደነው አፎምያ አይሁን እንጂ አንቺን ለመተዋወቅ አይከብደኝም ብሎ አስቀየሰ የካህኑ ልጅ ሚክያስ አትሁን እንጂ እኔም እንዳንተው አልኩት እህቴ ምንድ ነው ምትፈላሰፉብኝ ብላ ተቀመጠች በሰአቱ ድንጋጤዬ ይሄ ነው ከምለው በላይ ነበር ማታ ላይ ደወለልኝ ገና ሄሎ ስል ሀይ አንቺ አጭቤ እንዴት ዋልሽ አለኝ ሳቅ ብዬ ሰላም አልኩት አይገርምም ጠርጥሬ ነበር እህትሽ እንደምትሆን በዛ ላይ ስለሷ የነገርሽኝ ነገሮች በጣም እንድቀርባት አድርጎኛል አለኝ ውስጤ ቅር ቢለውም አዋ እህቴ ባህሪዋ እንደ ነገርኩህ ነው ለወደደችው ማች ናት አልኩት እሱን እናየዋለን አለ ምን አስበህ ነው አልኩት እረ ምንም ብሎ ሳቀብኝ ትንሽ እንዳወራን ነገ እደውልልሃለው ብዬ ዘጋሁበት እህቴ ማታ ላይ ወሬዋ ስለሱ ብቻ ሆነ እኔም ስለሱ መሆኑን መች ጠላሁና ግን ነገሩ ግራ እየገባኝ ነው እህቴ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሳትወደው አልቀረችም ነገሩን ለጓደኞቼ ነገርኳቸው እናጣላቸው አሉኝ ደነገጥኩ እህ ምን ብለን ነው ምናጣላቸው ያለምንም ነገር ደርሶ ማጣላት አይከብድም አልኩ ላንቺ እሱን ከማጣት ይሄ ቀላል ነገር ነው በዛለይ እህትሽ ተመልሳ ለመሄድ ሶስት ሳምንት ብቻ ነው የቀራት በኃላ ከማልቀስ አሁን ነው መፍቴውን መፈለግ ብሎ በወሬ ተስፋ ሞልቶ ላኩኝ ነገሩን ቆም ብዬ ማሰብ አልቻልኩም የገዛ እህቴ እኔ ላይ የተደረበች መሰለኝ ውስጤ እርር አለ በርግጥ እህቴ ስለኔ እና ስለሱ ግንኙነት ምታውቀው ነገር የላትም ውስጤ ግን ይሄን ነገር አልቀበለኝ አለ እህቴ ሚኪን ካወቀችበት ቀን ጀምሮ ቤት አትቀመጥም አብዛኛውን ሰአት እሱ ጋር ነው ምታሳልፍ በጣም ደስተኛ አድርጓታል እንደ ምንም ብዬ እህቴ እቤት ስትገባ ጠብቄ ለሚኪ ደወልኩለት ይመቸሃል እንገናኝ እለኩት እሁን እኮ እህትሽ ጋር ቆይቼ ወደ ስራ ቦታ ገባሁ አለኝ ካልተገናኘን ብዬ ግግም አልኩበት እሺ ነይ አለኝ ለጓደኞቼ ደውዬ ሚኪ ጋ እየሄድኩ እንደ ሆነ ነገርኳቸው መልሰን እንደ ውልልሻለን አሉኝ እኔም ብዙም ትኩረት አልሰጠኋቸውም ልክ ካፌው አከባቢ ስደርስ መልሰው ደውሉልኝ የት ነው የተቀጣጠራቹ አሉኝ እህ ምን ልትሆኑ ነው ምን አስባቹ ነው አልኳቸው ዝም ብለሽ ንገሪን ሲሉ ነገርኳቸው ልክ ካፌ እንደ ገባሁ ሚኪ ከኋላዬ ተከተሎኝ ገባ ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ አንቺ አይጥ ብሎ ገንጬን ሳመኝና ቁጭ አልን ብዙም ደቂቃ ሳንቆይ ጓደኞቼ መጡ ሁለቶች ቀድሞ ገቡና ከኛ ራቅ ያለ ወንበር ላይ አንዷ በግራ አንዷ በቀኝ ተቀመጡ ትንሽ ተደናግጫለሁ ረብቃ ቀጥ ብላ ወደኛ መጣች ጠቀስችኝ እኔም ላለማስጠጣት ዝም አልኩ መጣ ሰላም ብላኝ ይሄ ልጅ ሚኪ ያልሽኝ እንዳይሆን አለች ደነገጥኩ ፈገግ ብዬ አዋ አልኩ ጓደኛዬ ናት ተዋወቃት አልኩት ተነስቶ ሰላም ሊላት ሲል እሷ በዛቅፅበት... ክፍል 5⃣ ይቀጥላል...... ማንኛውም አስተያየት @zII_zUO .💘· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·💘 ╰── 🎋💗🦋🎋──╯ ••●◉Join us share◉●•• @wubyefkr_kalat // ,,📩 @zii_zuo ✶⊶⊷🍂⊶⊷💐❍💐⊶⊷⊶🍂⊷✶

Z- TECH
2 971
​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺 😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ➣ ክፍል 3⃣ እህቴ አንቺ ዛሬ የገጠመኝን ሳልነግርሽ አንድ ደስ የሚል ልጅ ተዋወኩልሽ አለችኝ ደስ ይላል ምን አይነት ልጅ ነው እንዴት ተዋወቃቹ የት ላይ ነው እያልኩ በጥያቄ አጣደፍኳት እሷም እየሳቀች ትነግረኝ ጀመር የሳምሪ ባል ምሳ ካልጋበዝኳቹ ብሎ አንድ ሆቴል ላይ ጠርቶን ሄደን ልክ ምሳ በልተን እንደ ጨረስን አንዱ ተጠቃሚ መሰለኝ እየወጣ እያለ ሚክያስ ብሎ ጠራውና ስለም ከተባባሉ በኋላ ተዋወቃቸው ብሎ አስተዋወቀን ገና ተናግራ ሳትጨርስ ወገቤ ቁምጥ ያለ መሰለኝ እናስ አልኳት ሁላችንንም ሰላም ካለን በኋላ እኔን ትኩር ብሎ አየኝ ትንሽ ግራ ገባኝ ፊትሽ አዲስ አልሆነብኝም ፡ አለ እረ በጭራሽ ተሳስተህ ይሆናል አታቃትም አለች ሳምሪ ግን እንጃ ብቻ ብሎ ፊቴ ላይ ሚያውቀው ፈገግታ ያለ ይመስል አይኖቼ ላይ ፈለገ እኔም የልጁ እይታ ሳቄን አላስቻለኝም ካልተቀመጥክ ሲሉት አጠገቤ ተቀመጠ በቃ በሚያወራቸው ነገሮች ጥርሴን ሳልከድን መጣሁ እልሻለሁ ስትል በድንጋጤ መልስ አልሰጠኋትም ምነው ደበረሽ አለችኝ አቤት ብዬ ሳኩባት ደህና ለመምሰል ፈገግ አልኩ እዛን ቀን አዳሬን አልተኛሁም ሚክ ሊያፈጥባት የቻለው ደግሞ ከአመት በፊት ፎቶዋን ልኬለታለሁ ለዛ ነው የት እንደ ሚያውቃት ግር ያለው በሁለተኛው ቀን ስልኬን እነደ ከፈትኩ ሚሴጅ ልኮልኝ ነበር ሳየው በጣም ደስ አለኝ ደውዬለት ትንሽ አወራን እሱ አንድም ቀን ስለ ፍቅር ህይወቱ አውርቶኝ አያውቅም ላውራ ብል እንኳ ያስቀይሰኛል ሲፈጥረኝ አንድ ነገር ባለቤቱ ራሱ ካልነገረኝ በስተቀር አፋጦ መጠየቅ ሚባል አልፈጠረብኝም ልክ ፡ በሳምንቱ ጓደኞቼ እቤት መጠው ይዘውኝ ወጡ እህቴ ከመጣች ጀምሮ አልተገናኘንም ልክ እንደ ወጣ እህቴ ደወለችልኝ የሆነ ቦታ እንሂድ ስትለኝ ከጓደኞቼ ጋር ነኝ ትንሽ ራቅ ብያለሁ አልኳት እሺ በቃ ሳምሪ ጋር እሄዳለሁ ብላ ስልኩን ዘጋች ለጓደኞቼ የሆነውን ሁሉ ነገርኳቸው በርግጥ ጓደኞቼም ቢሆን ሚኪን ሀይ ይሉታል ግን ምንም ታክል ቢፅፉለት አይመልስላቸውም ማታ ለይ እህቴ ስትመጣ በቃ በጣም ደስ ብሏት ነበር የመጣች ምንድ ነው እንዲህ ጥርስ በጥርስ ያረገሽ አለኩ ሁኔታዋ ደስ እያለኝ ምን ይሄ ቀልደኛ ልጅ ነዋ እንዲህ አድርጎ የሰደደኝ አለች የልቤ ምቱ ተቀየር የሚወዱት ሰው ስም ሲጠራ ምን ያህል ልብ ላይ እንደ ሚከብድ የደረሰበት ያውቀዋል ሚኪ ነው አልኳት እእ ብላ ሳቀችብኝ እረ ሚክያስ ነው ምነው አቆላመጥሽውሳ ስትለኝ የድንጋጤ ሳቅ እንዴት ልቻል አንቺን እንደዚህ አድርጎ ፍልቅልቅ አድርጎ ልኮልኝ ባለ ቆላምጠው ነበር ሚገረመኝ ፡ አልኳት እየተሳሳቅን ወደ መኝታ ክፍል ገባን እኔ ግን እንቅልፍ ሚባል አጥቻለሁ ሁሉ ሃሳቤ እሱ ላይ ነው ምን እንደ ማደርግ አላውቅም በሶስተኛው ቀን ግን የፈራሁት አልቀረም ዛሬ ማኪያቶ ካልጋበዝኩሽ እያለኝ ነው ተነሽ ልበሽና እንሂድ ስትለኝ ከድንጋጤ የተነሳ ተርበተበትኩ እኔ አሞኛል የትም መሄድ አልችልም አልኳት እረ ደህና ትቀልጃለሽ ደግሞ እኮ እህቴንም አስተዋውቅሃለው ብዬዋለሁ ስትል ከቆምኩበት ዝርግፍ ብዬ ቁጭ አልኩ ቆይ ከእኔ የደበቅሽኝ ነገር አለ እንዴ ፡ ወይስ ታቂዋለሽ ልጁን አለችኝ በቃ መልስ አሰጣችኝ እህ ምን ማለት ነው የት ነው ማውቀው ገና ሻወር ምናምን ገብቼ እሱ ነው ስልችት ያለኝ ብዬ በግድ እየሳኩ በውስጧ ሌላ ነገር እንዳታስብ አሳመንኳት ግን የት ቀረልኝና ከቤት ጨራርሰን ወጣን በቃ ካፌው አከባቢ ስንደርስ እግሬም አልታዘዝልኝ አለ የግዴን ተጎትቼ ገባሁ ሚኪ ጀርባውን ሰጦ ነበር የተቀመጠ ሚክያስ አለችው ዞር ሲል... ┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄ ክፍል 4⃣ ይቀጥላል..... ማንኛውም አስተያየት @zII_zUO .💘· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·💘 ╰── 🎋💗🦋🎋──╯ ••●◉Join us share◉●•• @wubyefkr_kalat // ,,📩 @zii_zuo ✶⊶⊷🍂⊶⊷💐❍💐⊶⊷⊶🍂⊷✶

Z- TECH
2 971
[ @Hack_Telacc_bot ] የጓደኛችሁን የቴሌግራም አካውንት በዚ ቦት ሀክ ማድረግ ትችላላቹ ሞክሩት 100% ይሰራል.👌👌 start .. [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telac
[ @Hack_Telacc_bot ] የጓደኛችሁን የቴሌግራም አካውንት በዚ ቦት ሀክ ማድረግ ትችላላቹ ሞክሩት 100% ይሰራል.👌👌 start .. [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telacc_bot ]

Z- TECH
2 971
[ @Hack_Telacc_bot ] የጓደኛችሁን የቴሌግራም አካውንት በዚ ቦት ሀክ ማድረግ ትችላላቹ ሞክሩት 100% ይሰራል.👌👌 start .. [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telac
[ @Hack_Telacc_bot ] የጓደኛችሁን የቴሌግራም አካውንት በዚ ቦት ሀክ ማድረግ ትችላላቹ ሞክሩት 100% ይሰራል.👌👌 start .. [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telacc_bot ] [ @Hack_Telacc_bot ]

Z- TECH
2 971
photo content

Z- TECH
2 971
​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺 😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ➣ ክፍል 2⃣ ➣ እህቴ ልትመጣ እንደ ሆነ እውነቱን ግጥም አድርጌ ፃፍኩለት ለራሴ እስኪ ገርመኝ ድረስ ፅፌለት ወጣሁና ከሰአታት በኋላ ልክ ልተኛ አከባቢ ስገባ የባሰ ደነገጥኩ ሜሊ ልትመጣ ነው እንዴ አለ ገረመኝ እህቴን የት ሊያውቃት ቻለ ብዬ በጣም ተወዛገብኩ አንቺ ራስሽ አደል እንዴ ከዚህ በፊት የነገርሽኝ ብሎ ሳቀብኝ እኔም መቼ እንደ ነገርኩት ትዝ ባይለኝም ይሆናል አልኩት እና ሲመቸኝ ሚሴጅ እልክለሃለው ስለው እኔ ደግሞ ከናፈቅሽኝ እደውላለሁ ብሎ ተሳስቀን ተለያየን የዛን ቀን እንቅልፍ ሳይመጣኝ አደር ከሌሎች ወንዶች ለየት አድርጌ ነው ማየው ታድያ ምን ይሁን ልቤ እንዲህ ሚደነግጠው ብዬ ግራ ገባኝ ይህ እንዳለ ቀኑ ደርሶ እህቴ መጣች በጣም ነበር ደስ ያለኝ በጣም ናፍቃኝ ነበር የሚገርመው እህቴ ጋር ቁጭ ብዬ እያወራሁ ሃሳቤ ግን ሚክ ላይ ነው ግራ ቢገባኝ እንደ ምንም ብዬ ወደ ማታ አከባቢ እህቴ ከዘመዶቻችን ጋር የቀለጠ ወሬ ስትይዝ እኔም ክፍሌ ገባሁና በሩን ከዘጋሁ በኋላ ፀሎት የሚያደርግ ሰው ይመስል ቦታ መርጬ ለሚኪ ደውልኩለት በመጀመርያው ጥሪ አላነሳልኝ አለ ልቤ ብዙ ነገር አሰበ መልሼ ደወልኩ ልክ አንስቶ ሄሎ እንዳለ እኔ መጥቼ ላንሳልህ ብዬ ወረድኩበት ከቻልሽ ነይና አንሺው አለኝ እረ ጥጋብ ማነው ግን እንዲህ የልብልብ የሰጠህ ለገና ለሶስት ቀን ጠፋች ብለህ ነዋ አልኩት ሳቁን አልቻለም የተወሰነ እንዳወራን ክለሴ ተንኳኳ ነግሬው ቻው ብዬ ስልኩን ዘጋሁ ድምፁን ስለ ሰማሁ ደስ አለኝ ግን ወስጤ ሁሌም በፍረሀት ነው ያለው ምክንያቱ ደግሞ ሚክ በመልክ አያውቀኝም ድንገት በወሬ መሃል ፎቶሽን ላኪልኝ ካለ ስንገናኝ ነው ምታየኝ እለዋለሁ እስከዛ የኔንም ፎቶ እንዳታይው ይለኛል እየሳቀ በዚህ መሃል እህቴ ጋር ከሀገር ሀገር መዞር ተያይዘነዋል ያላት ሁለት ወር ብቻ ነው እህቴ ከድሮ ባህሪዋ ብዙ ነገሮቹዋ ተቀይረዋል በጣም ተጫዋች እና ቀልደኛ ሁናለች እኔ ነገሩ ግራ ቢገባኝም ግን ሀይለኝነቷ እንዳሰብኩት አደለችም ዛሬ እኮ አንቺ ህፃን አደለሽም መካሪ እንጂ ተመካሪ አደለሽም ትለኛለች ከህፃንነቴ ጀምሮ የምትለኝን ሁሉ አድርጋለሁ ከቤተሰባችን እንደ እሷ ምፈራው ሰው የለኝም በዚህ መሃል እሁድ ቀን ጓደኞቿ እቤት መጠው ይዟት ወጡ እኔም ለሚኪ ልደውል ብዬ ደስ አለኝ ግን ሚኪ ስልኩ አይሰራም ረፋዱ ላይ የወጡትን ወደ ማምሻ አከባቢ መጡ በጣም ለቀቀ ብሎ ነው የመጡ ትንሽ ለው ብለዋል ማታ ላይ ልንተኛ አከባቢ እህቴ አንቺ ዛሬ የገጠመኝን ሳልነግርሽ አንድ ደስ የሚል ልጅ… . ይቀጥላል .. ማንኛውም አስተያየት @zII_zUO .💘· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·💘 ╰── 🎋💗🦋🎋──╯ ••●◉Join us share◉●•• @wubyefkr_kalat // ,,📩 @zii_zuo ✶⊶⊷🍂⊶⊷💐❍💐⊶⊷⊶🍂⊷✶

Z- TECH
2 971
​​​​​​♥️ ሞርያ 🌺 😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ➣ ክፍል 1⃣ አፎምያ እባላለሁ ህይወቴ ያሳየችኝን ልነግራቹ ወደድኩ ከእኔ ህይወት ትማራላቹህ ብዬ አስባለሁ.. በተለይ ሶሻል ሚድያ ለምትጠቀሙ ሁሉ። ሁሌም ሰው ሰለ ራሱ መልካም ነገር ያስባል...ነገ የተሻለ ቦታ መድረስ ይፈልጋል ግን ዛሬ የምንኖረው ኑሯችን ነገ ለምንመኘው ህይወት መንገድ መሆኑን እንዘነጋለን... ሲበዛ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ ነኝ አንድ ቀን ግን በህይወቴ ተፅኖ ያመጣል ብዬ አስቤ አላውቅም። በህይወቴ ውስጥ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ይሄዳሉ.. እንግዲህ በዚህ መሃል ነው ሚክያስ የሚባል ልጅ ወደ ህይወቴ የመጣው... የተዋወቅነው በሶሻል ሚድያ ነው ሲበዛ ዝምተኛ ይመስላል..አንዴ ከጀመረው ግን የማያባራ ጫወታ ነው ሚያመጣው... ኦንላይን ካለ እናወራለን ግን ብዙ ግዜ አይገባም.. የሴት ጓደኞቼ ጋር ወንዶችን ማታለል ሆነ ማጨበርበር ስራ አድርገን ተያይዘነዋል... ወንድ ልጅ በተለያዩ ኢንተርኔቶች ሴቶችን ወደድኩሽ አበድኩልሽ እንደሚሉ ሁሉ እኛም ከወንዶች የባስን አስመሳይ ሁነናል።.. በርግጥ ይሄን ነገር ፈልገን አልገባንበትም.... ሄርሞን የምትባል ጓደኛችን በተለያየ ግዜ በወንዶች ተጎድታለች።...ወደድንሽ እያሉ ይቀርቧታል መጨረሻው ግን አያምርም...እኛም በቀል መስሎን ብዙ ወንዶችን አስለቅሰናል። እኔም በዚሁ ባህሪዬ ብዙዋች ጋር እንድቀራረብ አድርጎኛል.. አስመሳይነትን ተክኜበታለሁ... ከምንም በላይ የገረመኝ ግን ብዙ ነገሮችን ሳደርግ ሚኪን አንድም ቀን ዋሽቼው ሆነ አታልዬው አላውቅም...ነገሮችን ገና ከመጀመሬ በንግግሮቼ ያውቅብኛል።.. ይረዳኛል... ምንም ይሁን ልደብቀው አልፈልግም ግን በሳምንት ውስጥ ሶስት ቀን ባገኘው ነው...ጠፋህ ስለው ስራ ይዤ ነው ይለኛል።በዚህ መሃል ከጓደኞቼ መሀል ርብቃ ምትባለዋ ልጅ ስለሱ አጥብቃ ጠየቀችኝ... ሁላችንም በተገናኘን ቁጥር ሙድ ስለ ያዝንባቸው ወንዶች እናወራለን አንዳችን የአንዳችንን ስልክ እናያለን ርብቃ የእኔን ስልክ ስትጎረጉር ወንዶች ጋር ቻት ባደረኩት ነገር ስትስቅ ቆይታ በመሃል ግን ዝም አለች ከደቂቃዋች በኋላ ምነው ዝም አልሽ ምን አይተሽ ነው ብዬ ጠጋ ብዬ ሳይ ሚክ ጋር የተፃፃፍነው ሚሴጅ ላይ አፍጥጣለች... በግርምት ነው የምታነበው መጨረሻ ላይ ስለ ሚኪ አፋጣ ጠየቀችኝ ከምፃፃፋቸው ወንዶች ውስጥ አንዱ ነው ምንም የተለየ ነገር የለንም አልኳት.... አይመሰለኝም ብቻ ብላ እንደ መሳቅ ፈገግ አለች...በዚህ መሃል ታላቋ እህቴ ለመምጣት ሳምንት እንደ ቀራት ነገረችኝ።የምትኖረው ጀርመን ነው በጣም ነበር የደነገጥኩት.. እህቴ መጣች ማለት እኔ ጋር ውላ ስለ ምታድር የምፃፃፋቸውን ነገሮችን ላቆም ነው... እህቴ እንደዚህ አይነት ነገሮች አይመቻትም በርግጥ በእድሜም ቢሆን በሶስት አመት ነው ምትበልጠኝ..በሰዓቱ መምጣቷን ብፈልገውም ግን እንደ በፊቱ ነፃ የሆነ ሰአት አይኖረኝም ለጓደኞቼ ስነግራቸው ባህሪዋን ስለ ሚያውቁ ከአሁኑ ማቆም እንዳለብኝ ነገሩኝ።.. ማታ ላይ በጣም ለምቀርባቸው እና ለምቀላለዳቸው ልጆች ይሄን ሰሞን ስራ ስላለብኝ አልገባም ብዬ ከነገርኳቸው በኋላ ልክ ልወጣ ስል ሚክ ትዝ አለኝ ልቤ ትንሽ ድንግጥ አለ.. ምን እንደ ሆነ ለራሴም አልገባኝም የሚገርመው እህቴ ልትመጣ እንደሆነ እውነቱን ግጥም አድርጌ ፃፍኩለት።..ለራሴ እስኪ ገርመኝ ድረስ ፅፌለት ወጣሁና ከሰአታት በኋላ ልክ ልተኛ አከባቢ ስገባ የባሰ ደነገጥኩ @wubyefkr_kalat @zii_zuo ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ይቀጥላል......

Z- TECH
2 971
🍀 Online ላላችሁ ብቻ 🍀 ❤️ የፍቅር calculator ❤️ 💝 የስሞን የመጀመሪያ ፊደል ወይም የፍቅረኛዎትን ስም ይምረጡ .. .. ፍቅረኛህ/ሽ/ ለእንተ/ች/ ምን አይነት ስሜት እንዳለው/ላት/ ለማወቅ ያስችላችኋል 🙈

Z- TECH
2 971
🥀 ፈገግ ማለት ስፈልግ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጠንቅቄ አውቃለው...... .🌹 . በቃ... አይኖቼን መክደንና አንቺን ማሰብ ብቻ ነው ያለብኝ😍 #የኔ_ልዩ 💘· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·💘 ╰── 🎋💗🦋🎋──╯ ••●◉Join us share◉●•• @wubyefkr_kalat // ,,📩 @zii_zuo. @Noist21 ✶⊶⊷🍂⊶⊷💐❍💐⊶⊷⊶🍂⊷✶

Z- TECH
2 971
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን 👇🏼❤️❤️👇🏼❤️❤️👇🏼
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን 👇🏼❤️❤️👇🏼❤️❤️👇🏼

Z- TECH
2 971
🍀 Online ላላችሁ ብቻ 🍀 ❤️ የፍቅር calculator ❤️ 💝 የስሞን የመጀመሪያ ፊደል ወይም የፍቅረኛዎትን ስም ይምረጡ .. .. ፍቅረኛህ/ሽ/ ለእንተ/ች/ ምን አይነት ስሜት እንዳለው/ላት/ ለማወቅ ያስችላችኋል 🙈

Z- TECH
2 971
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው አተው ያቃሉ ከአሁን ቡሗላ አይቸገሩም በአይነቱ አዲስ! የሆነ ቻናል ይዘን መተናል ጆይን ያርጉ እና ማራኪ ውብ ፒክቸሮች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 http
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው አተው ያቃሉ ከአሁን ቡሗላ አይቸገሩም በአይነቱ አዲስ! የሆነ ቻናል ይዘን መተናል ጆይን ያርጉ እና ማራኪ ውብ ፒክቸሮች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/WHqtHCfgANkdEbX3

Z- TECH
2 971
photo content

Z- TECH
2 971
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼

Z- TECH
2 971
🔞Sex Or Love💔

Z- TECH
2 971
አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 አምስቱ ሴትን ልጅ የመሳም ህጎች💄💋👄 ⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam or a fake account. Please be careful, especially if it asks you for money.