ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }
Open in Telegram
♨️ የሁሉንም ሪሲቨሮች Update ሶፍትዌር ያገኛሉ ♨️ የመረጃ ቻናል @Yonisat1 ♨️የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2 ♨️ በየሳምንቱ የምንሠራቸውን አስተማሪ ቪዲዮዎች https://www.youtube.com ይመልከቱ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 222
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Loader for all Gx6605s 4mb
ለ kingstar,
coronet,
mewe,
zht, ማስነሻ loader software ነው።
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
#Driver_1
Usb to rs232 cable driver
ይህ ለ Rs 232 cable የሚሆን ድራይቨር ሶፍትዌር ነው
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
# Driver_2
Usb to rs232 cable driver
ይህ ለ Rs 232 cable የሚሆን ድራይቨር ሶፍትዌር ነው። Rs ገዝታችሁ ኮምፒውተራችሁ ና ሪሲቨሩ አልገናኝ ካላችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ ጫኑት
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
IDM - Internet Download Manager v6.39 build 1
Activated.
Password @ aiosetup ያለምንም space
የኮምፒውተር IDM ሲሆን Activate ማድረግ አያስፈልግም የተደረገ ነው።
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
ይህ የVanstar V8 & V8 plus የቻናል ድርድር ያለበት አዲሱ Software ነው
★Amos@4w
★ethiosat@57e
★yahsat@52e
★nilesat@7w
✔YouTube በትክክል ይሰራል
✔ሶደሬ ፊልም ይሰራል
✔youpor* unhide code on apps option press 8612
✔Orange server አለው
✔Gshare plus server አለው
✔Mbc ድምፅ ይሰራል
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያችሁ ሲቀጥል መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
👁🗨 www.youtube.com/YonsatTech የኤሌክትሮኒስ ጥገና ትምህርቶችን Subscribe በማድረግ በአማርኛ በHd ጥራት ይመልከቱ።
Euroline 2030++ እና 4080++ በEthiosat ላይ የMBC ድምፅ እንዲከፍት የሚያረግ Software ነው በውስጡም የEthiosat እና Yahsat ድርድር አለው። Bisskey ለማስገባት Timer/Goto የሚለውን Button ይጠቀሙ።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያችሁ ሲቀጥል መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
Euroline ER-3030 ሪሲቨር ሶፍትዌር ነው።
ምን አዲስ ነገር አለው?
-ከዚህ Software በኋላ Full screen ላይ እንዳለ "በቀይ በተን" Bisskey ማስገባት ይችላሉ።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እየተመለከታችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
i box 3030,
i box 3030s,
i box 3030 Phenomena HD ድምፅ ማስተካከያ
ቻናል Delete የሚያደርግ ከሆነ
Bisskey በየሠአቱ እያጠፋ ከተቸገራቹ በሙሉ መፍቶሄ ነው
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
👁🗨 www.youtube.com/YonsatTech የኤሌክትሮኒስ ጥገና ትምህርቶችን Subscribe በማድረግ በአማርኛ በHd ጥራት ይመልከቱ።
LIFESTAR 9090 HD
👁What's New👁
🔥 Apollo5 ላይ ጠፍቶ የሚበራውን ችግር ቀርፏል!
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያችሁ ሲቀጥል መብራት መቋረጥ የለበትም ስትጭኑ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች
🔥Antenna setting ላይ ስትገቡ stack የሚያደርግ ከሆነ
🔥Boot ብሎ ከቀረ ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ መሠካት በመቀጠል ሪሲቨሩን አጥፍታችሁ ስታበሩት እስከ 100 ቆጥሮ ሲጨርሰሰ ፍላሹን በመንቀል ያለምንም ተጨማሪ Loader or rscable ማስተካከል ይቻላል
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች
🔥Antenna setting ላይ ስትገቡ stack የሚያደርግ ከሆነ
🔥On ብሎ ከቀረ ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ መሠካት በመቀጠል ሪሲቨሩን አጥፍታችሁ ስታበሩት እስከ 100 ቆጥሮ ሲጨርሰሰ ፍላሹን በመንቀል ያለምንም ተጨማሪ Loader or rscable ማስተካከል ይቻላል
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
✅ ይሔ የ
◍LIFESTAR 9200HD Gold
◍LIFESTAR 9300HD Gold
◍LIFESTAR 1000HD Gold
◍LIFESTAR 2000HD Gold
◍LIFESTAR 3000HD Gold
◍LIFESTAR 4000HD Gold
◍LIFESTAR 9200HD SMART
◍LIFESTAR 9300HD SMART
◍LIFESTAR 1000HD SMART
◍LIFESTAR 2000HD SMART
◍LIFESTAR 3000HD SMART
◍LIFESTAR 4000HD SMART
◍LIFESTAR 9200HD MINI
◍LIFESTAR 9300HD MINI
◍SuperStar 9200 HD Super V8
◍SuperStar 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል።
🛑What's New🛑
1. Fix Some Bug
2. ሁሉም የ LIFESTAR Smart ሞዴሎች ላይ ነፃ አንድ አመት Gift Of Life IKS ሰርቨር አካተናል ሰርቨሩን Active ለማድረግ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔ ጋር ካገናኛችሁ በሗላ Expansion ውስጥ መጨረሻ ላይ ያለውን Server Option በመምረጥ ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Gift Of Life ላይ Ok በማለት Chip ID Code ማስገባትና Connect ማለት ነው Chip ID እዛው Gift Of Life Menu ውስጥ ታገኙታላችሁ በጣም የሚገርም Stable ሰርቨር ነው Amos 4°W ላይ ሁሉንም Yes ቻናሎች ይከፍታል።
@software365
ይህ የSALVADOR SR777 GOLD PLUS ሪሲቨር አዲስ Software ነው።
•NSS 12 57°E Satellite add አርገናል።
•Youtube እና flash ላይ አማርኛ ያነባል።
•Amos 4°W ላይ የሚያቆራርጠው ተስተካክሏል
@software365
👁🗨 www.youtube.com/YonsatTech የኤሌክትሮኒስ ጥገና ትምህርቶችን Subscribe በማድረግ በአማርኛ በHd ጥራት ይመልከቱ።
IDM - Internet Download Manager v6.38 build 25
Activated. ዛሬ የተለቀቀ
Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.
Password @ን በማስቀደም aiosetup
ነፃ ስለሆነ Update ሳታደርጉ Unlimited ጊዜ ለኮምፒውተራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
@software365
#Software_update
LIFESTAR 9090 Diamond
ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
Update Date :- 30_4_2021
@software365
#Software_update
☞Vanstar v8 & Vanstar v8 plus
☞Superstar v8 Superstar v8 plus
-Date - April 15/2021
-----------------------------------------------------
-----------------------------------------------------
Release...
- Add orange pro server
- YouTube fixed
- boot logo changed
@software365
LIFESTAR 6060 ,8080 , 9090 , 9090Mini
BOOT ብሎ ሲቆም በRs232 cable እና በኮምፒውተር ተጠቅመን የምናስነሳበት Loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
LIFESTAR 1000++ ሪሲቨር ማስነሻ Loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
CORONET HD ሪሲቨር በሙሉ On ብለው ሲቆሙ በRs232 cable እና በኮምፒውተር በመጠቀም የምናስነሳበት Loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
