en
Feedback
ሳቅ እና ፈታ

ሳቅ እና ፈታ

Open in Telegram

በማሳቅ የተካነው ብቸኛው ሀገረኛው❶ ቻናል #ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች ◦●◎○ የSuperፈታ MEME😎 ◦◉◎○ Voice and Video funny To Cross ○◎○◎ @trueone

Show more
902
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1330 days
Posts Archive
Join and share Please @hageregna1 @hageregna1

ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ😦 ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ😭... 👨‍⚕ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው 👨‍🦰ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም 👨‍⚕ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ? 👨‍🦰ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ🤧 @hageregna1 @hageregna1 #SHARE & #JOIN

ሌባው ፦ ሄሎ እኔ ነኝ ቅድም ስልክሽን የሰረኩት ልጅ ! ባለስልኳ፦ ደሞ ምንቀረህ እና ትደውልልኛለህ ? ሌባው፦ ምኑን ነክተሺው ነው ካሜራው የማይሰራው? 😂😂😂😂 @hageregna1 @hageregna1 #share and #join

በህይወቴ የምፀፀተው ነገር ቢኖር የአያቴን ምክር ባለመስማቴ ነው። እሱም #ስላልሰማውት_ነው 🙄 😂😂😂 @hageregna1 ነኝ ሼር አድርጉት join አድርጎት🙏

ዋንጫውን የህዳሴ ዋንጫ አረጉት እኮ😂😂 @hageregna1 @hageregna1

በዝግ ስታዲየም ማርሽ ባንድ ግን ምን ይሰራል ለኛ ለመንፈሶች ይሆን🤔 @hageregna1 @hageregna1

😂😂😂😂😂😂😂😂 @hageregna1
😂😂😂😂😂😂😂😂 @hageregna1

አንዱ ጀለስ ልክ ፊሽካ እንደተነፋ እንሂድ ወደ ቤት አላለኝም🤔 . . . . ብራ ይሄ እኔ ሃይላይት አያለሁ አላልኩትም። @hageregna1 @hageregna1

ምክትል ሳጅን:- አርሴናል አንዴ ወደ ጎል በመታ ቁጥር ህዝቡ እየጮህ ነው እና ትዛዝ ቢሰጠን ጥሩ ነው። ዋና ሳጅን :- ለምንድነው የሚጮሁት? የPSG በረኛ ኦናና ነው እንዴ? 🤔 @hageregna1 @hageregna1

ልደት ሄደህ ያንተን አክብረህ እንደማታውቅ ትዝ ሲል.... . አጨብጫቢ ነኝ😥 @hageregna1

photo content

"ዛሬ አንገናኝም ወይ" ስላት . . . "ቤታችን ዶሮ ወጥ አላለቀም ሳምንት ደውልልኝ" አላለችም😂 @hageregna1 @hageregna1

ሰው ነበርኩን ተኝቼ ስነሳ . . . እዛው ሰው ነኝ🤔 ጫት ምንም ጥቅም የለውምና ሁለተኛ አልቅምም😏 @hageregna1 @hageregna1

ብራዘር... የአንተ ውበት ኪስህ ነው😌 ያለበለዚያ እንደ 1ብር ሙድ ይያዝብካል😂 @hageregn1 @hageregna1

በኢህአዴግ ጊዜ የነበረው የኢቲቪ የዶክመንተሪ የዳይሬክተር ምን ያህል ጠንቃቃ እንደነበረ አሁን ነው የገባኝ🤔 @hageregna1 @hageregna1

ወገን ምን አማረኝ መሰላችሁ ... ሞቼ ከዛን ተነስቼ አልሞትኩም የሚል ዶክመንተሪ አማረኝ🤔 @hageregna1 @hageregna1