cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Zehabesha

Ethiopian News

Show more
Advertising posts
59 989Subscribers
-2624 hours
-1627 days
-9330 days
Posts Archive
የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በማስፈራራት ገንዘብ የተቀበሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት አስፈራርተው ገንዘብ ተቀብለዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ አምስት ግለሰቦች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የቅጣት ውሳኔ የወሰነባቸው ተከሳሾች 1ኛ ጫላ መገርሳ፣ ለሊሳ በቀለ፣ ዳዊት ጉደታ፣ ዮሃንስ ደረጄ እና ብርቱካን ለታ ናቸው። የክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾቹ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 ንዑስ ቁጥር 1 ሀ ና ለ እንዲሁም የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ ቁጥር 2 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ እና በአዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29/1 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ መተላለፋቸውን ጠቅሶ በ2015 ዓ.ም ክስ መስርቶባቸው ነበር። በክሱ ዝርዝር ላይ እንደተመላከተው፤ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማግኘት ወይም ለሌሎች ለማስገኘት በማሰብ በመጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ በሸገር ከተማ ገፈርሳ ክፍለ ከተማ አካባቢ በሚገኝ የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅ የሆነ የግል ተበዳይን የፀጥታ አካላት ነን፣ በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት መንገድ ላይ በማስቆም ከውጭ ወደ ውስጥ እንዳይታይ አድርገው በስቲከር ሸፍነው ወደአዘጋጁት የቤት መኪና ውስጥ በማስገባት ወደ መልካ ናኖ ክ/ከ አንፎ ወደ ተባለ አካባቢ ወስደውታል። ከዚህም በኋላ የሞተ ሰው ፎቶ ለግል ተበዳዩ በማሳየትና በመሳሪያ በማስፈራራት ግማሽ ሚሊየን ብር እንዲያመጣና እንደሚለቁት በመግለጽ ገንዘቡን ካልከፈለ ደግሞ ወደ ጦር ኃይሎች እንወስድኃለን በማለት ገንዘብ እንዲከፍል መጠየቃቸውን ተከትሎ የግል ተበዳዩ በባንክ ሂሳቡ ውስጥ 100 ሺህ እንዳለው ገልጾ መልስ መስጠቱ በክሱ ተመላክቷል። በዚህም ጊዜ 1ኛ ተከሳሽ ባለቤቱ በሆነችው በ5ኛ ተከሳሽ የባንክ ሂሳብ በሞባይል ባንኪንግ የግል ተበዳዩ 100 ሺህ ብር እንዲያዘዋውር ያደረገና ቀሪውን 400 ሺህ ብር እንዲያመጣ በማስጠንቀቅ የለቀቁት መሆኑን ዐቃቤ ሕግ በክሱ ላይ የጠቀሰ ሲሆን፤ በህገወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ደግሞ 5ኛ ተከሳሽ ከአንደኛ ተከሳሽ ጋር በመሆን ምንጩን ለመደበቅ በማሰብ በተለያዩ መጠኖች ወጪ በማድረግ ለግል ጥቅም ያዋሉት መሆኑ በክሱ ዝርዝር ላይ ሰፍሯል። ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸው በኋላ ድርጊቱን ክደው በመከራከራቸው ዐቃቤ ሕግ የሰው ምስክሮችን፣ አስረጂና ገላጭ የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ በተከሰሱበት ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ቢሰጥም ተከሳሾቹ በተገቢው መከላከል ባለመቻላቸው የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፎባቸዋል። ከዚህም በኋላ ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ቅጣት ማክበጃ አስተያየትንና የተከሳሾቹ የቅጣት ማቅለያ አስተያየት በመያዝ 1ኛ ተከሳሽን በ13 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል። ከ2ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾችን ደግሞ እያንዳንዳቸውን በ7 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ የወሰነው ፍርድ ቤቱ 5ኛ ተከሳሽን በሚመለከት በ1 ዓመት እስራትና በ1 ሺህ ብር ገንዘብ እንዲቀጡ ወስኗል። በታሪክ አዱኛ ((ኤፍ ቢ ሲ)
Show all...
🤣 4👍 2🥰 1👏 1
የስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tobias Billström በተገኙበት ዛሬ Alexandra Völker የአማራን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በተመለከተ የስዊድን መንግስት ምን እየሰራ ነው ?በማለት ሞግታለች:: በስዊድን ፖርላማ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ እንዲቆም ተጠየቀ: በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለው ግፍ እንዲቆም ወንጀለኞች እንዲጠየቁ እና ሰላም እንዲሰፍን ጥሪ አቅርባለች::
Show all...
👍 94 12🏆 2😁 1
Show all...
👍 2
💔 36😭 20👍 3🙏 3
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ፕሮቶኮል በቤልጀም ብራስልስ ጥገኝነት መጠየቁ ተሰማ::
Show all...
Show all...
👍 6
👍 5👎 2 1
የእናቶች ቀን ስጦታውን ገዝተዋል? እስኪ በአማዞን የቀረቡ የእናቶች ቀን ስጦታዎችን ይመልከቱ https://amzn.to/3QkT2Wn
Show all...
👍 6
እንደምን አደራችሁ? ጎርጎራ
Show all...
51👍 14💩 5🤔 4👏 3
Show all...
10👍 5
የእናቶች ቀን ደረሰ። ለእናትዎ ወይም ለልጆችዎ እናት ስጦታዎን ከወዲሁ ገዝተው አስቀምጠዋል? ካልሆነ እስኪ አማዞን ያቀረባቸውን የእናቶች ቀን ስጦታዎችን ይመልከቱ። https://amzn.to/3Uylab0
Show all...
👍 7 1
Show all...
👍 8 1
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት፤ መከላከያው፣በምዕራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ ፈጫሳ ቀበሌ እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ ዞን ወረዳዎች ሰሞኑን የማረኳቸው ያላቸው የኦሮሞ ነጻነት ጦር (ኦነጦ) ወይም ሸኔ የሚላቸው አባላት ናቸው። በምስሉ ላይ የምትመለከቱት፤ መከላከያው፣በምዕራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ ፈጫሳ ቀበሌ እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ ዞን ወረዳዎች ሰሞኑን የማረኳቸው ያላቸው የኦሮሞ ነጻነት ጦር (ኦነጦ) ወይም ሸኔ የሚላቸው አባላት ናቸው።
Show all...
በዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና በዓለም ባንክ (WB) ምን እየተዶለተ ነው?
Show all...
🤔 18👍 7🔥 3
የረቡዕ ማምሻውን ቅናሽ የተደረገባቸው ምርቶችን ከአማዞን ይመልከቱ። ዋጋው ይህ ቀን እስኪያልቅ ብቻ ነው የሚቆየው። የምትፈልጉት ነገር ሊኖር ስለሚችል ይግቡና ይመልከቱት። https://amzn.to/3U6jkNa
Show all...
👍 4 1
Show all...
👍 16 2🔥 2
በሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ወደ እናንተ ለመድረስ የምናደርገውን ጥረት እንደቀጠልን ነው። አሁን ደግሞ በስፖቲፋይ እየመጣን ነው። ታዲያ ስፖቲፋይ የተሻለ አገልግሎትን እንድናገኝና ቪድዮም ሆነ ድምጽ ካለ ምንም ገደብ እንድንጭን 1 ሺህ አድማጭ ቶሎ አምጡ ብሎናል። 1 ሺህ ብንሞላውስ? ስፖቲፋይ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉን። - https://podcasters.spotify.com/pod/show/henok25/episodes/The-case-of-the-priest-Belay-Mekonenn-e2iqq6h
Show all...
👍 55 2
Show all...
😁 9👍 8🔥 2 1
- ቀሲስ በላይ ዝምታቸውን ሰበሩ
Show all...
😁 19🖕 1
በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለ መኖሪያ ቤት የግንባታ ግብዓት ተንዶ በሌላ ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎችን ለሕልፈት ዳረገ **************** ዛሬ ሚያዝያ 16 ሌሊት 11 ሰዓት ላይ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12፣ ጠሮ መስጂድ አካባቢ እየተገነባ ያለ የግለሰብ መኖሪያ ቤት የግንባታ ግብዓት በአቅራቢያው ባለ ሌላ መኖሪያ ቤት ላይ ተንዶ በቤቱ ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎችን ለሕልፈት ዳርጓል። የሟቾቹን አስከሬን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች አውጥተው ለፖሊስ ማስረከባቸው ተገልጿል።
Show all...
ጥሩ ዋጋ ሲቀርብለት መሸመት ማን ይጠላል? በአማዞን ላይ የቀረቡ የዕለቱ ዋጋዎችን ይመልከቱ። የሚፈልጉት ካለ ጥሩ አጋጣሚ ነው። https://amzn.to/44imWjW
Show all...
👍 17😁 4
👍 50😢 35🔥 3 2
Show all...
👍 5🔥 5
የተማሪዎች የምረቃ ጊዜ ደረሰ። ታዲያ ምርቃቱን የሚያሳምሩ ዲኮሬሽኖች አስባችኋል? በአማዞን ላይ በስፔሻል ዋጋ የቀረቡትን ይመልከቱና የሚወዱትን ይምረጡ። https://amzn.to/4dcGLgk
Show all...
7👍 3
የኦሮሞ ነፃነት ጦር (ኦነጦ) ከአማራ ክልል የተነሳ አውቶቡስ ውስጥ የነበሩ ሙሉ ሰዎችን አግቶ ወሰደ ሰው በሰላም ወጥቶ መግባት የማይችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል። ባለስልጣናት ከ20 ኪሎ ሜትር በላይ ከከተማ ውጥተው መንቀሳቀስ አይችሉም። ከዞን ወደ ዞን የሚንቀሳቀሱት በፕሌን ነው። ሕዝብስ? ሕዝብ ደግሞ በአውሮፕላን መንቀሳቀስ የሚችል ይንቀሳቀሳል፤ የአውሮፕላኑን ወጪ መክፈል የማይችለው ደግሞ ራሱን ለአጋቾች አጋልጦ በአውቶቡስ በመጓዝ ወይ ወዳሰበው ይደርሳል ወይ ይታገታል። ምርጫው ሁለት ብቻ ሆኗል። የኦሮሞ ነጻነት ጦር በተደጋጋሚ ግዜ በማገት ስሙ ሲነሳ ቆይቷል። አሁንም እየተነሳ ነው። በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ከአማራ ክልል ከተነሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ባለፈው ሳምንት ዓርብ በርካታ ሰዎችን አፍኖ ወስዷል። መከላከያ ይህን ኃይል ከሰሜን ሸዋ አካባቢ አጸዳሁ በሚል ሰሞኑን ተከታታይ የድል ዜና እየሠራበት ቢሆንም ኦነጦ ግን እገታውን የፈጸመው፣ በጎሃጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መሃል ባለች ቢቱ ወንዝ ተብላ በምትጠራ ሥፍራ ነው። እገታው የተፈጸመው፣ መነሻውን ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ባደረገው በተልምዶ "ታታ" ተብሎ በሚጠራ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ እና በሦስት ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ሲጓዙ በነበሩ መንገደኞች ላይ ነው። በአውቶቡሱ ውስጥ የነበሩት ሙሉ ተሳፋሪዎች እና የከባድ ጭነት ውስጥ የነበሩት ዘጎች ከተወሰዱ በኋላ የደረሱበት ባይታወቅም፤ ታጣቂ ቡድኑ በእጁ እንዳሉ ግን ተገልጿል።
Show all...
👍 37🤬 12💔 6 3🔥 2🤯 1
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም እየተጓዘ የነበረ የቤት አውቶሞቢል ከኮሶበር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበር የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ጋር ቀሲም በተባለ ልዩ ቦታ በመጋጨቱ የደረሰ ነው። በአደጋው የአራት ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፈ በ14 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት፤ በስምንት ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። የደብረ ሊባኖስ ወረዳ ትራፊክ ደህንነት አስተባባሪ ረዳት ኢንስፔክተር ኃይለማርያም ደባሌ÷ የአደጋው መንስኤ በፍጥነት ማሽከርከር እና ቅድሚያ አለመሰጠት መሆኑን መናገራቸዉን ከወረደዉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
Show all...
😢 31👍 9 3💩 1🎅 1
አማዞን የዕለተ ማክሰኞ ዋጋዎችን ይመልከቱ። ምናልባት የሚፈልጉት ዕቃ ሊኖር ይችላል። https://amzn.to/3QgaUln
Show all...
3👍 1
ተነፋፍቀዋል:: አቶ አበጀ በለው
Show all...
😁 60👍 5 3🔥 2
Show all...
👍 14👎 7 2🔥 1🥰 1
ጥሩ ዋጋ ሲቀርብለት መሸመት ማን ይጠላል? በአማዞን ላይ የቀረቡ የዕለቱ ዋጋዎችን ይመልከቱ። የሚፈልጉት ካለ ጥሩ አጋጣሚ ነው። https://amzn.to/44imWjW
Show all...
8👍 3
Show all...
👍 13🔥 1
Show all...
👍 12 7👎 1🔥 1
የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው፤ "በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት ከ5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ ናቸው።"
Show all...
😭 20💩 11🖕 5👍 4
Show all...
👍 12 3
ለንደን
Show all...
👍 39👏 7🥰 6👎 4