cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bahir Dar Academy High School Channel

Educational

Show more
Advertising posts
1 846
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኝ ተማሪዎችን ይመለከታል የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ለፈተና ወደ ባህርዳር ዩኒቨረሲቲ ፖሊ ካምፓስ መግቢያ ቀን እሁድ ማለትም በ23/11/2015 ዓ.ም ከጧቱ 5፡00 ሰዓት በመሆኑ በዘሁ እለት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ባህርዳር አካዳሚ ግቢ እንድትገኙና በተዘጋጀዉ ትራንሰፖርት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንድትሄዱ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
Show all...
ለባህርዳር አካዳሚ የነባር ተማሪ ወላጆችን ብቻ ይመለካታል ከኬጅ 2-12ኛ ክፍል ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ 11- 14/11/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ከዚህ በፊት መግለፃችን ይታወሳል ስለሆነም በዚህ የጊዜ ገደብ ምዝገባዉ ካልተካሄደ ቦታዉ ለአዲስ አመልካቾች የሚሠጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Show all...
አዲስ የኬጅ 1 በእጣ የተሳተፋችሁ አመልካቾችን ብቻ ይመለከታል እንደሚታወቀዉ በዛሬዉ እለት ማለትም በ12/11/2015 ዓ.ም አመልካቾችን በዕጣ የለየ ሲሆን የአመልካቾችን ችግር በማየት የእጣ ቁጥራችሁ ከ21-101 የወጣላችሁን ወላጆች ለመስተናገድ የወሰነ ሲሆን ነገ ማለትም በ14/11/2015 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ልጅዎን በአካል እንዲሁም የልደት ካርድ፤የክትባት ካርድና የወሳኝ ኩነት ካርድ በመያዝ ት/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን ከዚህ ቀንና ሰዓት ዉጭ የሚመጡትን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Show all...
ዲስ የኬጅ 1 በእጣ የተሳተፋችሁ አመልካቾችን ብቻ ይመለከታል እንደሚታወቀዉ በዛሬዉ እለት ማለትም በ12/11/2015 ዓ.ም አመልካቾችን በዕጣ የለየ ሲሆን የአመልካቾችን ችግር በማየት የእጣ ቁጥራችሁ ከ21-101 የወጣላችሁን ወላጆች ለመስተናገድ የወሰነ ሲሆን ነገ ማለትም በ14/11/2015 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ልጅዎን በአካል እንዲሁም የልደት ካርድ፤የክትባት ካርድና የወሳኝ ኩነት ካርድ በመያዝ ት/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን ከዚህ ቀንና ሰዓት ዉጭ የሚመጡትን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Show all...
ለ12ኛ ክፍል ተፈተኝ ተማሪዎች ብቻ ነገ ማለትም በ13/11/2015 ዓ.ም ከጧቱ 2፡00 ሰዓት አጠቃላይ ኦሬንቴሽን ስላለ ባህርዳር አካዳሚ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Show all...
ለባህርዳር አካዳሚ የኬጅ 2 ከጅ 3 የተማሪ ወላጆች የ2016 ዓ.ም ትምህርት ተጀምሮ ልጆቹ ወደ ት/ቤት ሲመጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎችን አሟልታችሁ እንድትመጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ት/ቤቱ
Show all...
ከላይ የተገለጸዉ የሰላም ማህበር ወጣቶችን ክፍያ የሚከፍሉት የባህርዳር አካዳሚ ዋናዉ ግቢ የተማሪ ወላጆች ብቻ ሲሆን የባህርዳር አከዳሚ አባይ ካምፓስ የተማሪ ወላጆችን የማይጨምር ይሆናል፡፡
Show all...
ለባህርዳር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት በር አካባቢ የሚኖረዉን የትራፊክ ፍሰትና የተማሪዎችን ደህንነት የሚጠብቁ በጣና ክፍለ ከተማ ለሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በዓመት 200 ብር ክፍያ በዳሸን ባንክ የሂሳብ ቁጥር 529423789001 አንድታስገቡ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Show all...
ለባህርዳር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ በሚከተለዉ መልክ የሚከናወን ይሆናል 1.ከኬጅ2-12ኛክፍል ድረስ የሚማሩ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደዉ ከ11/11/2015 ዓም -14/11/2015 ዓም ከጧት 2፡30-10፡00 ድረስ ብቻ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ዉጭ የሚመጡ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ የአመዘጋገብ ሁኔታ ከኬጅ2-8ኛ ክፍል የሚማሩ ነባር ተማሪዎች የመስከረም ወርሃዊ ክፍያ 1600 ብር እና የመመዝገቢያ 400 ብር በአጠቃላይ 2000ብር/ሁለት ሺብር/ የተማሪዉን ስም አስከ አያት የክፍል ደረጃ በመፃፍ የተማሪዉን መለያ ኮድ ሣይጠቀሙ ከፍለዉ ደረሰኙን በመያዝ ት/ቤት በአካል በመምጣት ማስመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ከ9-12ኛ ክፍል የሚማሩ ነባር ተማሪዎች የመስከረም ወርሃዊ ክፍያ 1700 ብር እና የመመዝገቢያ 425ብር በአጠቃላይ 2125 የተማሪዉን ስም አስከ አያትና የክፍል ደረጃ በመፃፍ ከፍለዉ ደረሰኙን በመያዝ ት/ቤት በአካል በመምጣት ማስመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ማሳሰቢያ ክፍያዉን ስትከፍሉ የተማሪዉን መለያ ኮድ/ID/ መጠቀም አያስፈልግም በተማሪዉ ስምና ክፍል ብቻ መሆን አለበት፡፡ ቀሪ የ2015 ዓ.ም ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያችሁን ሣታጠናቅቁ ማስመዝገብ የማትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን 2.ባህርዳር አካዳሚ እህትና ወንድም የሌላቸዉ አዲስ የኬጅ 1 አመልካቾች ባለን ዉስን ቦታ በእጣ ለመቀበል ት/ቤቱ የወሰነ ሲሆን በ12/11/2015 ዓ.ም ከ2፡30-4፡00 ሰዓት ብቻ ምዝገባ የምናደርግ ሲሆን በዚሁ ቀን በእጣ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት የሚለይ ይሆናል፡፡ ከተባለዉ ሰዓትና ቀን ዉጭ ምንም ዓይነት ምዝገባ የማናካሂድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ክፍያ የሚከፈለዉ በዳሸን ባንክ ሲሆን ዋናዉ ግቢ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ 0237973381011 አባይ ካምፓስ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ 0237973381021 የባንክ ደረሰኝ በሁለት ኮፒ በማሰራት አንዱን ለት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ገቢ ማድረግ አለባችሁ፡፡ ት/ቤቱ
Show all...
በ5/11/2015 ዓ.ም የተላከ ለባህርዳር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች አህትና ወንድም ያላቸዉ የኬጅ 1 አመልካቾች ብቻ ይመለከታል የ2016 ዓ.ም እህትና ወንድም ያላቸዉ የኬጅ 1 የተማሪዎች ምዝገባ በ10/11/2015 ዓ.ም እንደሆነ ያሳወቀን ሲሆን በ10/11/2015 ዓ.ም አገራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በመሆኑ ምዝገባዉ በ11/11/2015 ዓም ከጧት 2፡30-10፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለጽን የሌሎች ተመዝጋቢዎች ከዚህ በፊት በትምህርት ቤቱ ቴሌግራም በተገለጸዉ ቀንና ሰዓት የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ስርዝ ድልዝ የለለበት የክትባት ካርድና የወሳኝ ኩነት ካርድ የወላጅ 1 እና የልጆች 3 ፎቶግራፍ እንዲሁም ህጻኑን በአካል በመያዝ በ11/11/2015 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30-10፡00 ሰዓት ብቻ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆንን እየገለጽን ከተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ዉጭ የሚመጡ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.