cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abûñä μãtatã🙌😍

Yeh chanal 👍the best pp yelakakebatal 👍anefer kaled yelakakebatal 👍 voice wuddr ynorenl 👍tarek 👍ya photo wededer yekahedal ☞☞ Joinnn ☜☜

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
160
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Zare eski slehone neger lawrachu በክርስቶስ slagegnenew neger enkuterachew bibal enkoan anchersachewum Bekrstos Tsedkenal Dnenal Terfenal Teshagrenalj Tekedsenal Brhan agitenal Destan tekaflenal ...... enzerzer bnl Bekrstos yagegnenw neger bzu nw enkon tewerto tasbom aycheresm bcha bezi seat esebut egzabher egna bekrstos bekul edemiyauen esebut kemn belay krstos melkun setonal esun ednmesl enam lesu migeba hywet ennur enena godegnoche bekrstos challeng blen jemrenal pp yemlekewun pic bemareg tekelakelun
Show all...
የፍቅር ማብቂያ ወይስ የፍቅር ማድመቂያ! ፍቅረኞችም ሆናችሁ እጮኛሞች፣ ወይም ደግሞ ባልና ሚስት! በመካከላችሁ የተግባቦትም ሆነ የኑሮ ችግር ሲገጥማችሁ ሁኔታው የፍቅር ማብቂያ ከሚሆን ይልቅ የፍቅር ማድመቂያ ወደመሆን እንዲቀየር ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ አንዳንድ ፍቅረኛሞች ወይም ባለትዳሮች በመካከላቸው ችግር ሲከሰት ቶሎ የሚታያቸው ፍቅራቸው እዚያ ጋር የማብቃቱ ሁኔታ ነው፡፡ በእውነተኛ ፍቅር የተቀራረቡ ፍቅረኛሞች፣ ለጋብቻ የተሳሰቡ እጮኛሞች፣ ወይም ከዚያ አልፈው በማይታጠፍ ቃል-ኪዳን የተሳሰሩ ባልና ሚስት የሚገጥማቸውን ችግር የፍቅራቸውን እውነተኛነት የማሳያና የማረጋገጫ ጥሩ አጋጣሚ እንደሆነ ነው የሚያስቡት እንጂ በችግሩ ምክንያት ፍቅራቸው እንደሚያበቃለት አያስቡም፡፡ ችግርን የፍቅር ማድመቂያ ማድረግ ማለት በችግሩ ምክንያት የበለጠ መቀራረብ፣ መነጋገር፣ ይቅርታ መጠያየቅ፣ ችግሩን አብሮ መጋፈጥ፣ አለመወቃቀስና የማይለወጥ ፍቅርን ማሳየት ማለት ነው፡፡ በአለም ላይ አለ የተባለ ትልቅ ችግር የእውነተኛ ፍቅርን ግለት ሊያናፍስበት ይችላል እንጂ አጥፍቶት አያውቅም፡፡ D.r eyob mamo @success_ethio
Show all...
📚ቤትህን ስራበት አጉል ተናጋሪ ነው ካሉህ እነሱ መናገር የማይደፍሩትን አንተ እያልክላቸው ነውና ደስ ይበልህ አጉል ታማኝ ነህ ካሉህ እንዳያታሉ አርገሀቸዋልና ኩራ! የእነሱ የትችት ድንጋይ ሞኙን ይፈነክተዋል ጠቢቡ ግን ድንጋዩን እየተቀበለ ቤቱን ይሰራበታል። እናንተ የትኛው ናችሁ! ጠቢቡ ግንበኛ ወይስ ሞኙ ወሬ ሰሚ? አንተ ውስጥህ ንፁህ ከሆነና በቅን ልብ ከሰራህ ለሰው ትችት መልስ አትስጥ ስራህ መልስ ይስጥ፤ ስራህ መልስ የሚሰጥ ከሆነ ደግሞ አይደለም 1 ሰው ሁለት ሚሊየን ሰው ቢተችህ ስራህ ያሳፍራቸዋል!! አድናቆትንም፣ ትችትንም፣ ምክርንም በእኩል ስሜት ተቀበል ከዛ እንደ ጠቢቡ ግንበኛ ቤትህን hስራበት!! ~~~~~~~~~~~~~~ Yeh chanal 👍the best pp yelakakebatal 👍anefer kaled yelakakebatal 👍 voice wuddr ynorenl 👍tarek 👍ya photo wededer yekahedal ☞☞ Joinnn ☜☜
Show all...
///*በመጠን : ኑሩ */// ልትይዝ : ትፈልጋለህ የወርቁን : በር : እጀታ ልትበላ : ትወዳለህ ማዕድ : በወርቅ : ገበታ እንግዲያዉ : ይኖርብሀል በጠባብ : መንገድ መግባት ቅጥን : ምጥን : ማለት ከመጠን : ካለፈ :ኑሮክ ሚዛን : ከደፉ : ሂወትክ አያስገባህም : መንገዱ ዉጭ : ከ ቀረህ ደግሞ አያስቀምጥህም ; ንዳዱ @Abunaabuna
Show all...