cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Temaru Tech

Learn digital skills! YouTube: https://www.youtube.com/@temarutech12 Facebook: Temaru Tech

Show more
EthiopiaThe language is not specifiedTechnologies & Applications
Advertising posts
820Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ቤተሰብ 🙌🏾👨🏾‍💻 Google Docs የGoogle የፅሑፍ ወይ ደግሞ Word ፕሮሰስ ምናደርግበት አፕሊኬሽን ሲሆን፣ አፕ ወይም ሶፍት ዌር ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅብን ልንጠቀምበት እንችላለን። Google Docs ከሌሎች እንደ Microsoft Word አይነት የWord ፕሮሰሲንግ አፕሊኬሽኖች ተመራጭ የሚሆንበት፡ 👉🏽በኢሜላችን ተጠቅመን ዶክመንታችን የፈለግነው ዲቫይስ ላይ አክሰስ ማድረግ እንችላለን (በስልካችን ጨምሮ) 👉🏽 ሊንኩን በማጋራት ከሌሎች ሰዎች ጋር በያለንበት ሆነን አብረን መጻፍ እና መስራት እንችላለን 👉🏽 ሙሉ በሙሉ ኦንላይን ነው 👉🏽በነጻ የቀረበ ነው የGoogle Docs ቲቶርያል በአማርኛ ክፍል 1 ሊንኩን ተጭነው መመልከት ይችላሉ። ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው! https://youtu.be/apb-oWJwde8
Show all...
Google Docs Tutorial Amharic Part-1/ የጎግል ዶክስ አጠቃቀም በአማርኛ ክፍል-1

Google Docs Tutorial Amharic Part-1/ የጎግል ዶክስ አጠቃቀም በአማርኛ ክፍል-1 This is a Google Docs tutorial video in Amharic. በዚህ ቪድዮ የጎግል ዶክስ አጠቃቀም ቲቶርያል በአማርኛ አሳያቹዋለሁ። Additional resources: Google Apps Explained in Amharic/ የGoogle Apps እና አጠቃቀማቸው በአማርኛ

https://youtu.be/h6aVAGzr6Hs

Free Google Digital Marketing Certification/ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስ ከሰርቲፊኬት

https://youtu.be/dL_CCr2fA1g

How to create email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

ሰላም ቤተሰብ 🙌🏾👨🏾‍💻 ዛሬ ስለ ኦንላይን ትምህርት እስኪ እናውራ። Coursera በ2022 113 ሚልየን ኦንላይን ተማሪዎች ነበሩት። ኣሁን የኦንላይን ኮርሶች እና ሰርቲፊኬሽን ተፈላጊነት እና ኣስፈላጊነት እጅግ እየጨመረ መጥቷል። ድርጅቶችም በኦንላይን ሰርቲፊኬሽን ብቻ ስራ መቅጠር ጀምሯል። የኦንላይን ኮርሶች ተመራጭ የሆኑበት ምክንያቶች፡ ከቤታችን ሆነን መማር መቻላችን፣ የመረጥነው ማለትም ከዲግሪ እስከ የሰአታት አጫጭር ኮርሶች መውሰድ መቻላችን፣ እንዲሁም በራሳችን ፍጥነት እና በሚመቸን ጊዜ መማር መቻላችን ናቸው። ዛሬ በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኦንላይን ትምህርት ቤቶች ወይ ደግሞ ዌብሳይቶች አስሩን መርጠን ይዘንላቹ ቀርበናል። እነዚህ የፈለጋቹት ትምህርት፣ Skill፣ Software ወይም ሙያ በነፃ ተምራቹ ሰርቲፊኬሽን ማግኘት ትችላላቹ። ሊንኩን ተጭነው መመልከት ይችላሉ። ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው! https://youtu.be/hUfingIWm7U
Show all...
Learn Online Courses from Ethiopia/ Online ትምህርት እና ሰርተፍኬት በነፃ

Learn Online Courses from Ethiopia/ Online ትምህርት እና ሰርተፍኬት በነፃ This video explains the top 10 online learning platforms for free courses and certifications. በዚህ ቪድዮ ኦንላይን በነፃ ልምንማርባቸው እና ሰርቲፊኬት ልናገኝባቸው የምንችልባቸው 10 ዌብሳይቶች በአማርኛ አሳያቹዋለሁ። Website Links/የዌብሳይቶች ሊንክ፡ 1. Coursera:

https://www.coursera.org/

2. Udemy:

https://www.udemy.com/

3. Google Digital Garage:

https://learndigital.withgoogle.com/digitalgarage/

4. eMarketing Institute:

https://www.emarketinginstitute.org/

5. Alison:

https://alison.com/

6. Microsoft Learn:

https://learn.microsoft.com/en-us/training/

7. Meta:

https://www.facebookblueprint.com/student/catalog

8. LinkedIn Learning:

https://www.linkedin.com/learning/

9. Sololearn:

https://www.sololearn.com/

10. Saylor:

https://www.saylor.org/

Additional resources: Free Google Digital Marketing Certification/ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስ ከሰርቲፊኬት

https://youtu.be/dL_CCr2fA1g

How to create email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

ሰላም ቤተሰብ 🙌🏾👨🏾‍💻 የአለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ Google በርካታ አፕሊኬሽኖች ሲኖሩት፣ እነዚህ አፕሊኬሽኖች በየቀኑ በትምህርታችን፣ በስራችን እንዲሁም በቢዝነሳችን የምንጠቀምባቸው ወይም ልንጠቀምባቸው የሚገባን ናቸው። በዛሬው ቪድዮ ማወቅ የሚገባን የGoogle አፕሊኬሽኖች እና አጠቃቀማቸውን ይዤላቹ ቀርቢያለው። ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ። Google Apps explained in Amharic፡ #Gmail #Google_Drive #Google_Meet #Google_Calendar #Google_Docs #Google_Sheets #Google_Slides #Google_Forms #Google_Translate ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው! https://youtu.be/h6aVAGzr6Hs
Show all...
Google Apps Explained in Amharic/ የGoogle Apps እና አጠቃቀማቸው በአማርኛ

Google Apps Explained in Amharic/ ልናውቃቸው የሚገባ የGoogle Apps This video explains how to access and use the main Google Apps in Amharic. በዚህ ቪድዮ ልናውቃቸው የሚገባን የGoogle አፕሊኬሽኖች እና አጠቃቀማቸው በአማርኛ አሳያቹዋለሁ። Additional resources: Free Google Digital Marketing Certification/ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስ ከሰርቲፊኬት

https://youtu.be/dL_CCr2fA1g

How to create email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

ሰላም ቤተሰብ 🙌🏾👨🏾‍💻 በአሁኑ ሰአት የተለያዩ ትላልቅ ካምፓኒዎች ምርቶቻቸውን እና አገልግሎታቸውን ተደራሽ ለማድረግ ስራዎቻቸውን ወደ ተለያዩ ሃገራት ቋንቋዎች በብዛት በመተርጎም ላይ ናቸው። የአፍ መፍቻ ቋንቋችንን ተጠቅመን ኦንላይን የትርጉም ስራዎችን መስራት እንችላለን። በዛሬው ቪድዮ የኦንላይን ትርጉም የስራ ዌብሳይቶችን እና እንዴት መመዝገብ እንደምንችል ይዤላቹ ቀርቢያለው። ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ። በተለይ ደግሞ፡ #አማርኛ #ትግርኛ #Afaan_Oromoo #Somali #Afar ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው! https://youtu.be/VFvUQAeJehs
Show all...
Freelance Work in Ethiopia/ ኦንላይን የትርጉም ስራ መስራት

In this tutorial, I show you how to start working as a freelance translator in Ethiopia. በዚህ ቪድዮ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን እንዴት ኦንላይን የትርጉም ስራን መስራት መጀመር እንደምንችል አንድ በአንድ አሳያቹዋለው። Links Proz:

https://www.proz.com/

Translation Directory:

https://www.translationdirectory.com/

Translators Cafe:

https://www.translatorscafe.com/cafe/

Additional resources: Free Google Digital Marketing Certification/ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስ ከሰርቲፊኬት

https://youtu.be/dL_CCr2fA1g

How to create an email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

ሰላም ቤተሰብ 🙌🏾👨🏾‍💻 Free Google Digital Marketing Certified Course ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም ኢንተርኔት ማርኬቲንግ ዘመኑ ያመጣቸው የዲጂታል ቴክኖሎጂ መሳርያዎችን፣ ማለትም ኢንተርኔት፣ ኮምፒዉተር፣ ሞባይል እና ሌሎችም በመጠቀም ግብይት የሚካሄድበት አጠቃላይ ሂደት ነው። የአለማችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ኩባንያ Google ወደ ዲጂታል ማርኬቲንግ ለመቀላቀል፣ ክህሎቶቻችንን ለማሳደግ የሚረዳን መሰረታዊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርስ አዘጋጅቷል። ይህንን ኮርስ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ፣ በትምህርትም፣ በስራም፣ በቢዝነስም እጅግ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ይህ ኮርስ በነፃ የሚሰጥ ሆኖ በስልካችን ወይም በኮምፒተር መማር እንችላለን። ኮርሱን ስንጨርስ የGoogle ሰርቲፊኬት እናገኛለን። ኮርሱን እንዴት መማር እንደምንችል እና የGoogle ሰርቲፊኬት እንዴት ማግኘት እንደምንችል በዚህ ቪድዮ አንድ በአንድ አሳያቹዋለው። ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ! ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው! https://youtu.be/dL_CCr2fA1g
Show all...
Free Google Digital Marketing Certification/ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስ ከሰርቲፊኬት

In this tutorial, I show you how to enroll and get certification of Google digital marketing free course. በዚህ ቪድዮ ነፃ የGoogle ዲጂታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ኮርስን እንዴት መማር እንደምንችል እና ሰርቲፊኬት ማግኘት እንደምንችል አንድ በአንድ አሳያቹዋለው። Google Digital Garage Link:

https://learndigital.withgoogle.com/digitalgarage/

Additional resources: How to create email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

Hello 👨🏾‍💻🙌🏾 New tutorial video: professional email writing skill. ፕሮፌሽናል የኢሜል አጠቃቀም 👇🏾 https://youtu.be/3Zpq4elu0Vo
Show all...
How to Use Email in Amharic/ ኢሜል አጠቃቀም በአማርኛ

In this step by step tutorial, I show you how to use Gmail email in Amharic. Additional resources: How to create email account in Amharic/ የኢሜል አከፋፈት በአማርኛ

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

Telegram channel:

https://t.me/temaru_tech

በዚህ ቪድዮ የጂሜል ኢሜል አጠቃቀምን ማለትም ኢሜል አፃፃፍ፣ የቃላት አመራረጥ እና ኢሜል መላክን በቀላል አቀራረብ አሳያቹዋለሁ። ኢሜል አካውንት ከሌላቹ፣የኢሜል አከፋፈት የሚል ቲቶርያል ቪድዮ በዚህ ሊንክ ከፍተው ይመአልከቱ።

https://youtu.be/ANP_39-hjt0

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። - ኮምፒተር ትምህርት - ኮምፒውተር አጠቃቀም - ኦንላይን ትምህርት - ኦንላይን ብር መስራት/ ኦንላይን እድሎች - ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

ሰላም 👨🏾‍💻🙌🏾 Welcome to Temaru Tech Telegram Channel 😁😁 ይህ ቻናል ኦንላይን እድሎችን፣ ዲጅታል ክህሎቶችን እና ኦንላይን ኮርሶችን በቀላሉ ለናንተ ለማካፈል የተዘጋጀ ነው። በነዚህ ርእሰ ጉዳዮች ዙርያ በየሳምንቱ ኣስተማሪ እና ጠቃሚ የዩትዩብ ቪድዮዎችንም እንጭናለን። የYouTube ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ! https://youtu.be/O2yT6wNR474 ጊዜው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው!
Show all...
Learn Online Courses in Amharic! ዲጂታል ክህሎቶችን በአማርኛ ይማሩ!

Welcome to our channel. We upload new digital, software, and computer training tutorials every week. Join our channel to learn: - Online courses in Amharic - Digital marketing in Amharic, - Digital skills - Software Join our youtube channel:

https://www.youtube.com/channel/UCsufGomCqBPLgTJxmy1RJ_g

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣቹ! ዲጂታል ክህሎቶች፣ ሶፍትዌሮች፣ ኦንላይን እድሎች እና ኮምፕዩተር ነክ ቪድዮዎችን በየሳምንቱ እንጭናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!

Ka nage jamiro rollover injamiralan ya samint
Show all...
100001% sure naw lamagzat kafalagachu @leul_fixed anagerugn
Show all...