NASA CRYPTO
Open in Telegram
All About crypto currency 🚀 Welcome to NASACRPTO 🚀 Your hub for forex, crypto, and online business. 💹 Forex Trading | 📈 Crypto | 💼 Online Business Join us for tutorials, tips, and insights. https://t.me/nasacryptoo
Show more2 212
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5030 days
Posts Archive
2 212
Repost from NASA TECH™🇪🇹
https://t.me/sidekick_fans_bot?start=357680984
Join SideFans (by Sidekick) now and claim your rewards!
💸 up to 50,000 💎 as a welcome gift for Telegram OGs
🔥 up to 5,000 💎 per invite as a referral bonus for you
2 212
Sidekick Airdrop
አሰራሩን ቀለል አድርጌ ላስረዳችሁ....
Sidekick Farming or Tap Tap የለውም ፤ Telegram ላይ በቆያችሁበት እድሜ Diamond ይሰጣችኃል ፤ በተጨማሪ Task አለው እሱን መስራት ነው ።
ይህ 2nd season ነው ከዚህ በፊት Season ነበራቸው ግን እኔም አላውቀውም ነበር እስኪ መረጃ እንሰበስባለን ።
Anyway Binance lab Invest እንዳደረገበት አረጋግጠናል ጥሩ ሊሆን ይችላል ስሩ ።
https://t.me/sidekick_fans_bot?start=956177330
2 212
🐶DOGS እንዴት Claim እንደምታደርጉ ቪዲዮ
☄️የመጀመሪያው Fee 1.75% ከፍላችሁ በ 3 ቀን ውስጥ የሚደርሳችሁ ነው ። Fee የሚቆርጠው ከራሱ Dogs token ላይ ነው።
‼️ሁለተኛው ላይ ያለው ደግሞ ያለ Fee እስከ 3 ሳምንት ድረስ።
Source: Yared
2 212
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም
እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት
በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊
Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
2 212
ዶግስ የሚቆርጠው እኮ ቶን ስለቀረ ነው 🙂 0.4 ቶን አያስፈልጋቹም ። ለመሸጥ ወይም ከቶንኪፐር ለማንቀሳቀስ ብቻ ነው ቶን የሚያስፈልጋቹ ! እሱም ቲኒሽ ነው 0.11 ይበቃል ቢበዛ
2 212
FAST Withdraw ከፈለጋችሁ ካላችሁ Token ላይ 1.75% Fee ከፍላችሁ በ72 ሰዓት ውስጥ ይገባላችኃል ።
Without any fee withdraw ከፈለጋችሁ በ3 ሳምንት ውስጥ ይገባል ።
2 212
Dogs ማውጣት ትችላላቹ አሁን 👋
በሶስት ቀን እንዲደርስላቹ 1.75% Fee በነፃ ደሞ እስከ ሶስት ሳምንት ያህል መጠበቅ አለባቹ 🥶
2 212
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም
እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት
በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊
Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
2 212
⚡️ ቀጣዩ CATS ነው 🐈⬛
ልክ እንደ DOGS ሁሉ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት Cats Token እየተሰጠ ይገኛል ... ከ Dogs ጋር ተመሳሳይነት ያለው Airdrop ነው
DOGS ብዙም ያልሰራችሁ በ CATS የምትካሱበት እድል ሰፊ ነው ... አሁንም ቢሆን በቂ ግዜ ስላለ በቶሎ መስራት ጀምሩ በኋላ ከመቆጨት🔥
August is Dogs Season🐶
September might be Cats Season 🐈
ለመጀመር :- http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=rcK11vf0jckaoPJc-P3us2 212
🎺 Agent 301 ላይ bitget wallet connect ማድረግ ተጀምሯል bitget ዋሌታቹ ጋር በማገናኘት 15000AP መቀበል ትችላላችሁ
⭐️በተጨማሪም Listing በቅርቡ እንደሆነ አሳውቀዋል
2 212
ቴሌግራም ላይ Wallet Earn ብዙ ሰዎች Dogs ስቴክ አንድርገው ነበር.......እስከ 300,000 ዶግስ ድረስ ስቴክ ያደረጉ ሰዎች ዛሬ ላይ ያ ፕሮግራም ተጠናቋል ። ያ ማለት ስቴክ ያደረጉት + ተጨማሪ ስቴክ ላደረጉበት ቦነስ ዶግስ ተሰጥቷቸዋል ።
ስቴክ ያደረጉ ሰዎች ስቴክ ያደረጉትን ዶግስ መመለስ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ቶንኪፐር ይሰራልም ተብሏል ። በቶንኪፐር ክሌም ማድረግም ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።
ምን ለማለት ነው ብዙዎች የራሳቸውን የሰሩትን ዶግስ ማንቀሳቀስ ስለሚጀምሩ የ DOGS ዋጋ በተወሰነ መልኩ ይቀንሳል ተብሎ ይጠበቃል 👋
2 212
የአለማችን ታላላቅ Exchangs Part 1
🛒1ኛ Binance የአለማችን አንጋፋው Exchange የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ግለሰብ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ የ Software Programer ነው።
🟣Binance በ 2017 የተፈጠረ ሲሆን አሁን 200 Million ተጠቃሚ አለው።ከተመሰረተ ድፍን 7 አመት አስቆጥሯል።
🟣Binance ዋና መቀመጫውን ቻይና አድርጎ የተመሰረተ ሲሆን ቻይና Cryto ስላገደች መቀመቻውን ወደ Japan አዙሮ ሲስራ ቢቆይም አሁን ላይ የትኛውም የ አለም አቀፍ ክፍል መቀመጫ የለውም።
🟣Binance ከአለማችን አንጀኛ Crypto መገበያያ Platform ለመሆን አመታት ወይም ብዙ ወራት አልወሰደበትም።በ 165 ቀናት ውስጥ ብቻ የአለማችን አንደኛው እና አንጋፋው የ Crypto Exchange Platform መሆን የቻለ ብቸኛው Exchange ነው።
🟣Binance የራሱ የሆነ BNB የተሰኘ የራሱ Token ሲኖረው ይህ Token ለተለያዩ ግብይቶች ለ Fee ያገለግላል።
🟣Binance በአንድ Second ውስጥ 2.58 የ User Transaction ቢያስተናግድም። በአስገራሚ ፍጥነት የገንዘብ ዝውውሮችን ማድረግ ያስችለናል።
🟣አንድ Cryto Currency Binance ላይ List ሲደረግ ከምትገምቱት በላይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል ።
🟣የ Binance Customer Support 1 ደቂቃ ሳይሞላ የጠየቃችውትን ጥያቄ መልስ ይሰጣሉ።
🛒ስለ Binance በጥቂቱ ያወቃቹ ይመስለኛል አመሰግናለው።🙏🙏
🔆Part 2 Bybit የሚቀጥል ይሆናል እና እንድቀጥልበት Reaction Fam💪💚💚
