en
Feedback
NASA CRYPTO

NASA CRYPTO

Open in Telegram

All About crypto currency 🚀 Welcome to NASACRPTO 🚀 Your hub for forex, crypto, and online business. 💹 Forex Trading | 📈 Crypto | 💼 Online Business Join us for tutorials, tips, and insights. https://t.me/nasacryptoo

Show more
2 212
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5030 days
Posts Archive
#moonbix ✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው። ✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው። ✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም። ✅||
#moonbix ✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው። ✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው። ✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም። ✅|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል። ✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_956177330&startapp=ref_956177330&utm_medium=web_share_copy

የአዲሱ የባይናንስ ኤርድሮፕ ጌም አጨዋወት ይሄንን ይመስላል በሚሰጣቹ ገብታቹ ፊት ለፊት ላይ Game የሚል አለ እሱን ነክታቹ ውስጥ በመግባት መጫወት ነው 🤗 ላልጀመራቹ ለመጀመር 👉 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_956177330&startapp=ref_956177330&utm_medium=web_share_copy

Binance ቀደም ብለን ያሰውቅናቹ airdrop በነሱ የተመሰረተ እንደሆነ አረጋግጠዋል አስተውሉ Binance ማለት የአለማችን ትልቁ Crypto exchange ነው ይሄንን airdrop ያለምንም ጥር
Binance ቀደም ብለን ያሰውቅናቹ airdrop በነሱ የተመሰረተ እንደሆነ አረጋግጠዋል አስተውሉ Binance ማለት የአለማችን ትልቁ Crypto exchange ነው ይሄንን airdrop ያለምንም ጥርጥር መስራት ትችላላችሁ ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_956177330&startapp=ref_956177330&utm_medium=web_share_copy

የBinance Mini Game launch ተደርጓል መጀመር ምትፍልጉ ከስር link አለ በቀጣይ ስለአሰራሩ በDetail የምናሳያችሁ ይሆናል መጀመር ምትፈልጉ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_956177330&startapp=ref_956177330&utm_medium=web_share_copy

ለ Binance customer care ለመላክ ይህንን Sample መጠቀም ትችላላቹ👇👇 Dear Binance Support Team, I hope this message finds you well. I am writing to request your assistance with a recent TON transfer that I made from my Tonkeeper wallet to my Binance account. Unfortunately, I mistakenly entered my name in the memo/tag field instead of the correct memo/tag. Here are the transaction details: - Transaction ID (TxID): [Insert TxID here] - Sender Address (Tonkeeper Wallet): [Insert your Tonkeeper wallet address] - Recipient Address (Binance Deposit Address): [Insert Binance TON wallet address] - Amount Transferred: 15 TON - Incorrect Memo/Tag Used: [Insert the incorrect memo/tag (your name)] - Correct Memo/Tag: [Insert the correct Binance memo/tag for your account] Could you kindly help me locate and credit the funds to my Binance account? I can provide any additional information or documentation if needed. Thank you for your assistance. I appreciate your prompt attention to this matter and look forward to your response.

ምናልባት Crypto currency ከ TON ወደ Binance ስትልኩ Memo ተሳስታችሁ ልታውቁ እና እስከ አሁን ብሩን ያላስመለሳችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ እንደ Binance ያሉ ትላልቅ Exchange
ምናልባት Crypto currency ከ TON ወደ Binance ስትልኩ Memo ተሳስታችሁ ልታውቁ እና እስከ አሁን ብሩን ያላስመለሳችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ እንደ Binance ያሉ ትላልቅ Exchange በየቀኑ ብዙ Transaction ያስተናግዳሉ, ታድያ ስራቸውን ቀለል ለማድረግ እያንዳንዱን transaction ግለሰቡን ለመለየት Memo ይጠቀማሉ. አንዳንድ ሰው ከ Tonkeeper DOGS ወደ Binance ለመላክ Address copy ያደርግ እና Memo (comment) ይረሳል ወይንም ደስ ያለውን ነገር ይፅፋል. ይህ ሲሆን የላካችሁት Asset ወደ Binance አይገባም ነገር ግን Fundኡ የትም አይሄድባችሁም. ማድረግ ያለባችሁ process ይኖራል 1ኛ - Binance Customer care ማናገር ስታናግራቸው ማያያዝ ያለባችሁ Document - የ Transaction Detail (TXID/HASH) - tonkeeper ላይ ገባችሁ Transaction history ላይ ታገኙታላችሁ - የተላከበት አድሬስ እና ምክኒያት (Memo በስህተት ፅፌ ነው... የሚል ምክኒያት ታስገባላችሁ. 2ኛ - transaction እንደተላከ የሚያረጋግጥ Screenshot - Tonkeeper ውስጥ በመግባት Transaction History ውስጥ የተላከውን Screenshot እያይዛችሁ እዛው ላይ መላክ 3ኛ - መጠበቅ - ጥቂት ሊያቆዩ ስለሚችሉ በትዕግስት መጠበቅ አለባችሁ ሌሎች Exchange ላይም ይህን Step ተጠቅማችሁ መጨረስ ትችላላችሁ

New Airdrop - 301 Agent ከ Dogs ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ለየት የሚያደርገው ቴሌግራም ከጀመራችሁ በኃላ ስንት መልዕክት ወይም Text አድርጋቿል የሚለውን ቆጥሮ በሱ Token ይሰጣችኃል
New Airdrop - 301 Agent ከ Dogs ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ለየት የሚያደርገው ቴሌግራም ከጀመራችሁ በኃላ ስንት መልዕክት ወይም Text አድርጋቿል የሚለውን ቆጥሮ በሱ Token ይሰጣችኃል ። እንደነ hamster, Tapswap ልፋት የለውም Just Start አድርጋችሁ Listing መጠበቅ ነው ። መጀመር የምትፈልጉ 👉https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime956177330

#hrum ✅|| በአሁን ሰዓት ብዙ ተከታዮች በቀን በማግኘት የሚስተካከለው የለም። በፍጥነት እያደገ ያለ ኤርድሮፕ ነው። ✅|| ከ x empire እና ሌሎች ትላልቅ ኤርድሮፖች በጋራ ይሰራል። ✅|| ብ
#hrum ✅|| በአሁን ሰዓት ብዙ ተከታዮች በቀን በማግኘት የሚስተካከለው የለም። በፍጥነት እያደገ ያለ ኤርድሮፕ ነው። ✅|| ከ x empire እና ሌሎች ትላልቅ ኤርድሮፖች በጋራ ይሰራል። ✅|| ብዙ የተካበደ የምትሰሩት ነገር የለም። ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩት http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref956177330

አሁን ደግሞ ተራው የ major new listing soon ብለዋል አሁኑኑ ገብታችሁ መስራት ጀምሩ በኋላ እንዳትቆጩ! https://t.me/major/start?startapp=956177330
አሁን ደግሞ ተራው የ major new listing soon ብለዋል አሁኑኑ ገብታችሁ መስራት ጀምሩ በኋላ እንዳትቆጩ! https://t.me/major/start?startapp=956177330

https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_1395_32288827 💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure! 🎁Let's play-to-earn airdrop right now!

✅|| ይሀ ትልቅ ኤርድሮፕ እስከአሁን ካልጀመራችሁ ጀምሩት ✅|| ይህ ኤርድሮፕ ትልቅ ግምት እና ተወዳጅነት ያገኘ ነው Blum ለመጀመር ➡️ https://t.me/blum/app?startapp=ref_R
✅|| ይሀ ትልቅ ኤርድሮፕ እስከአሁን ካልጀመራችሁ ጀምሩት ✅|| ይህ ኤርድሮፕ ትልቅ ግምት እና ተወዳጅነት ያገኘ ነው Blum ለመጀመር ➡️ https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto Sidekick ለመጀመር ➡️ https://t.me/sidekick_fans_bot?start=6385502088

አሁን ላይ በBinance Lab Invest ተደርጎባቸው በTelegram mining የሚሰሩ ኤርድሮፓች Blum & Catizen and Sidekick

ስለ Blum ከላይ የተፃፈው ላልገባቹ

ብሉም ማለት የራሱ የኤክስቼንጁ ኤርድሮፕ ነው ልክ እንደ ባይናንስ BNB ማለት ነው ለዛ በጣም መቆየቱ አይቀርም ብሉም ተራ ኤርድሮፕ አይደለም!!!! የኤክስቼንጅ ኤርድሮፖች ሁሌም ግዙፍ ፕሮጀክቶች ና
ብሉም ማለት የራሱ የኤክስቼንጁ ኤርድሮፕ ነው ልክ እንደ ባይናንስ BNB ማለት ነው ለዛ በጣም መቆየቱ አይቀርም ብሉም ተራ ኤርድሮፕ አይደለም!!!! የኤክስቼንጅ ኤርድሮፖች ሁሌም ግዙፍ ፕሮጀክቶች ናቸው ለዛም ነው በዛ ባለ አካውንት ስሩት እያልናቹ ያለነው በመልቲ አካውንት እንደኛ መስራት ለምትፈልጉ 👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto

🪙Blum በባይናንስ ሊስት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው ከየትኛውም ኤርድሮፕ የበለጠ ብር ይሰጣሉ እየተባለ ነው🔥 ስንት ሰርታቹሀል Blumን? ላልጀመራቹ ደሞ አሁንም አልረፈደም መጀመር ትችላላቹ ብዙ
🪙Blum በባይናንስ ሊስት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው ከየትኛውም ኤርድሮፕ የበለጠ ብር ይሰጣሉ እየተባለ ነው🔥 ስንት ሰርታቹሀል Blumን? ላልጀመራቹ ደሞ አሁንም አልረፈደም መጀመር ትችላላቹ ብዙ ትሰበስባላቹ🗿👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto

Repost from NASA CRYPTO
ከBlum የበለጠ ይከፍላል የምለው ኤርድሮፕ የለም እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊 Blum ላልጀመራቹ
ከBlum የበለጠ ይከፍላል የምለው ኤርድሮፕ የለም እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊 Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto

"Next season is the X Empire season " BLUM እንዲሁም Major እና Dogs ጭምር ዕውቅና የሰጡት ቴሌግራም ቬሪፋይ ያደረገው ዕራሳቸውም በቅርቡ ቱጃር እናረጋቹዋለን ተዘጋጁ ያ
"Next season is the X Empire season "
BLUM እንዲሁም Major እና Dogs ጭምር ዕውቅና የሰጡት ቴሌግራም ቬሪፋይ ያደረገው ዕራሳቸውም በቅርቡ ቱጃር እናረጋቹዋለን ተዘጋጁ ያሉን x empireን ላለጀመራቹ ትጀምሩ ዘንድ ጋብዝናቹ። የየዕለቱን ታስኮች እየተዝናቹ ደስ ደስ የሚሉ እልህ የሚያስዙ ፉክክር ያላቸውን ጌሞች እየተጫወታቹ በቀን ብቻ በርካታ ቢሊየን ኮይን መሰብሰብ ትችላላቹ ! አስታውሱ ሊጠናቀቀ የቀረው 24 ቀን ብቻ ነው !ፈጥኑ ! START 👉 (ለመጀመር) - https://t.me/empirebot/game?startapp=hero956177330

Dogs🔥
Dogs🔥

ከBlum የበለጠ ይከፍላል የምለው ኤርድሮፕ የለም እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊 Blum ላልጀመራቹ
ከBlum የበለጠ ይከፍላል የምለው ኤርድሮፕ የለም እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊 Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto