en
Feedback
BHU EvaSUE Fellowship

BHU EvaSUE Fellowship

Open in Telegram

ይህ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ - ርዕሰ ጉዳዮች ይነሳሉ - መልዕክቶችን እንለዋወጣለን - የጌታን ሀሳብ እንከፋፈላለን ✝️ BuleHora University Christian Fellowship 1000322391742

Show more
441
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Family Vs EvaSUE (Christian Fellowship)
+1
Family Vs EvaSUE (Christian Fellowship)

Family (Red T-Shirt)
+1
Family (Red T-Shirt)

EvaSUE (Black T-Shirt)
+1
EvaSUE (Black T-Shirt)

+1

🔥⚽️🏆ታላቅ የእግርኳስ አንድነት ጊዜ 🏆 ⚽️🔥 Family Felloship 🔴 Vs EvaSUE Felloship ⚫️

ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን🙌🙌🙌 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ባለፈው ቅዳሜ እንደተነገረው ከFamily fellowship ጋር ነገ(ቅዳሜ ) 2:00 ላይ የአንድነት ጊዜ ይኖረናል ሁላችንም በመገኘት መልካም ጊዜ እናሳልፍ። በአንድነት ጊዜ ከሚካሄዱ ነገሮች አንዱ የእግርኳስ ጨዋታ ነው⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ ስለዚህ በጨዋታ መሳተፍ የምትፈልጉ የሕብረታችን ልጆች በዚህ link  ገብታችሁ እስከ ምሽቱ 2:00 ስዓት  ብቻ እንድትመዘገቡ ይሁን። https://t.me/Iamsavedbyjesus 🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁                                                                                                                                                          🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁

ቅዱሳን ሰላማችሁ ይብዛ🙌🙌 ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አስተባባሪዎች ስም እና ስልክ ቁጥር በ2016 በቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ለተመደቡ REMDIA
     ቅዱሳን ሰላማችሁ ይብዛ🙌🙌 ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አስተባባሪዎች ስም እና ስልክ ቁጥር በ2016 በቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ለተመደቡ REMDIAL ተማሪዎች እንድደርሳቸው በማህበራዊ መገናኛ ዘደዎች(social media)          Telegram           Facebook እና የመሳሰሉትን በመጠቀም እንድታጋሩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!!! ተማሪዎች ወደ ግብ ስመጡ አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ዝግጅት አድርገናል!!!!                                                               🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁                                                                                                                                                          🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁

     ቅዱሳን ሰላማችሁ ይብዛ🙌🙌 ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አስተባባሪዎች ስም እና ስልክ ቁጥር በ2016 በቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ለተመደቡ REMDIAL ተማሪዎች እንድደርሳቸው በማህበራዊ መገናኛ ዘደዎች(social media)          Telegram           Facebook እና የመሳሰሉትን በመጠቀም እንድታጋሩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!!! ተማሪዎች ወደ ግብ ስመጡ አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ዝግጅት አድርገናል!!!!                                                               🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁                                                                                                                                                          🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁

#Message from GC committee For all Graduate students Peace and grace of God be up on you We have opened a channel which we communicate through. So we ask all GC students to join and share your thought. This is the link https://t.me/+HWd3HSSjIWlkOTI8

˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙ እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን ︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿ https://youtu.be/CUb2n6s_tBA?si=PgN6Bb0agQdFkjDh

ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን🙌🙌🙌 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። እንደምታወቀው በዕሮቡ መደበኛ ፕሮግራማችን ተከታታይ ትምህርት ተጀምሯል። ትምህርቱ OFF CAMPUS     sexual friend ship     How to use social media     Friend ship evangelism ያካትታል። ትምሀርቱ ዛሬም ይቀጥላል ስለዚህ ሁላችንም Bible እና notebook በመያዝ በጊዜ እንገኝ!!! ዛሬ 11:30🕚 በAssemb of God church የእግዚአብሔርን ቃል በመማር የተወደዴ ጊዜ እናሳልፍ                                                                                  🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁                                                                                                                                                          🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁

የተወደዳችሁ የሕብረታችን በረከቶች የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ከመንፈስ ፍሬ ጋር ይብዛላችሁ 🙌🙌🙌 እንደምታውቀው በሕበረታችን በዚህ አመት ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች በምል መር ቃ
የተወደዳችሁ የሕብረታችን በረከቶች የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ከመንፈስ ፍሬ ጋር ይብዛላችሁ 🙌🙌🙌 እንደምታውቀው በሕበረታችን በዚህ አመት ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች በምል መር ቃል ትምህርቶችን ስንማር ቆይተናል።  ይህን በምመለከት የሚለጠፍ ምልክት(sticker) ተዘጋጅተዋል!!!!         በመጽሐፍ ቅዱስ የምለጠፍ         በስልክ እንድሁም         በማስታወሻ ደብተር ላይ ለመለጠፍ የምሆኑ በተለያየ መጠን(size) አለ። ስለዚህ ዛሬ ወደ ፕሮግራም ስንመጣ ለመግዛት እያሰብን እንድንመጣ ይሁን!!!! የሕብረቱን ወዳለው አገልግሎቱን ደግፋለው

https://youtu.be/nqUyz11WWlw?si=jyWiw6wNA5BJ9qpJ #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM ˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙ እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን ︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿

Moments From Christmas 💥🎉👬🎉👫🎉👬🎉💥 🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁 🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁

Discussion time.pptx0.49 KB

#መድን_ተለወለደ መልካም የክርስቶስ ውልደት በዓል መታሠቢያ ይሁንላችሁ!🥳 ✨ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የገና አዳር🎄🎁 ከፊታችን ታህሳስ 20(ቅዳሜ) ከምሽቱ 1 ሰዓት 🕙ጀምሮ ልዪ የህብረት
#መድን_ተለወለደ መልካም የክርስቶስ ውልደት በዓል መታሠቢያ ይሁንላችሁ!🥳 ✨ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የገና አዳር🎄🎁 ከፊታችን ታህሳስ 20(ቅዳሜ) ከምሽቱ 1 ሰዓት 🕙ጀምሮ ልዪ የህብረት መአድ የመቁረስ እንዲሁም ጌታን በተለያዩ ይዘቶችና ስነ ጥበቦች የምናመሰግንበትና የምናመልክበት ጊዜ ስለተዘጋጀ ሁላችን በጊዜ እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።        ሁላችሁም ተጋብዛችኋል      💥🎉👬🎉👫🎉👬🎉💥 🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁 🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁 በእግዚአብሔር ሀለወት ተባረኩ!

አንድ እውነት የማንክደው ያ በበረት ተኝቶ የነበረው ሕጻን....That is Our King!

ሰላም ሰላም!🥳🥳 ✨ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የገና አዳር🎄🎁 ከፊታችን ታህሳስ 20(ቅዳሜ) ከምሽቱ 1 ሰዓት የሚጀምር ይሆናል። በምሽቱም #ታማኝ_የመንግስቱ_ምስክሮች 💥🎉👬🎉👫🎉👬
ሰላም ሰላም!🥳🥳 ✨ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የገና አዳር🎄🎁 ከፊታችን ታህሳስ 20(ቅዳሜ) ከምሽቱ 1 ሰዓት የሚጀምር ይሆናል። በምሽቱም #ታማኝ_የመንግስቱ_ምስክሮች      💥🎉👬🎉👫🎉👬🎉💥