3 300
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-830 days
Posts Archive
3 300
ደስ ያለው ይዘምር .😁 [ Program
ያዕቆብ 5÷13
On live streamሁላችንም እንዘጋጅ All to ready Video chat| V.C ዛሬ ማታ 4:00
3 300
Repost from N/a
E-Tube🅰ዝማCh. 🎨. የታመነ_እኮ ነው 🎬.0.00 /2.28 አላይም ከጎኔ የሚነሳውን ማዕበል ወጀብ አስፈሪው ነገርን ተራመድ ወደ እኔ ብሎ ካዘዘኝ ልቤ አይደነግጥ እርሱ ስላለኝ የታመነ እኮ ነው የጠራኝ በእሳት በወጀብ አሳለፈኝ ልቤ ታድያ ለምን ይሸበራል በሚናወጠው ለምን ይፈራል በውጀቡ እራመዳለው ማዕበሉን እረግጠዋለው በባህሩ ላይ እራመዳለው ወደ ፊት እገሰግሳለው
@Tube_Eya
3 300
Repost from N/a
E-Tube🅰ዝማCh. 🎨. የእኔ_አምላክ 🎬.0.00 /1.58 ይሰማል የእኔ አምላክ ይሰራል እጆቹ ከማዳን እንዴት ያጥራል ይሰራል የእኔ አምላክ ይሰራል ሰምቶ ነው በእሳት ይመልሳል የእኔ አምላክ የኤልያስ አምላክ ነው የበዓልን ነብያት ያሳፈረው ቢጠሩትም አልሰማቸው አለ የእኔ ጌታ ሰምቶ መች ዝም አለ @Tube_Eya
3 300
.Bishop. | Degu Kebede
መዝሙር ዘመሩ
😭
ባርከኝና ላከኝ
ኢ የ ሱ ስ.
😭😭😭😭
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ/ን
ዋና አስተዳዳሪ
@Apostolic_Chennal
3 300
.Bishop. | Degu Kebede
መዝሙር ዘመሩ
😭
ባርከኝና ላከኝ
ኢ የ ሱ ስ.
😭😭😭😭
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ/ን
ዋና አስተዳዳሪ
@Apostolic_Chennal
3 300
/storage/emulated/0/Android/data/vr.audio.voicerecorder/files/2024_09_29_15_37_38.mp3
3 300
Repost from ««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰-𝗖𝗵𝗲𝗻𝗻𝗮𝗹»»]
Share💥👆🏿 https://t.me/Apostolic_Chennal 💥. S H A R E. ሼ___# ር
3 300
Repost from ««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰-𝗖𝗵𝗲𝗻𝗻𝗮𝗹»»]
Share💥👆🏿 https://t.me/Apostolic_Chennal 💥. S H A R E. ሼ___# ር
3 300
#ApoEthio የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ እንዲህ ይለናል
እኛ ግን #የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
3 300
Repost from ««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰-𝗖𝗵𝗲𝗻𝗻𝗮𝗹»»]
መንፈሳዊ ሒሳብ ...🔔
Spritual Calculation
በ 2017 ዓመተ ምህረት በህይወታችን ይህን ሂሳብ እንሥራ።
➡️ 1. መደመር (+):
ጽድቅን እና የመንፈስ ፍሬዎችን በህይወታችን መደመር፤ ሰላም ፣ ደስታ ፣ ፍቅር፣ ትዕግሥት ወዘተ መደመር።
➡️
2. መቀነስ (-): የሚከብደንን ሸክም ሁሉ፣ ኀጢአትን፣ እንቅልፍን፣ የአለምን ፍቅርን ከሕይወታችን መቀነስ።➡️
3. ማባዛት (×): አገልግሎታችንን፣ የታማኝነታችንን እና ያለንን ፀጋ ማባዛት።➡️ 4. ማካፈል (÷): እንደ ተባረክን መጠን ለማንኛውም ሰው ማካፈል ቸርነት ማድረግ ፣ እንዲሁም የእውነትን ወንጌል ለሌሎች ማካፈል። ይህን ማድረግ እንድንችል ከእኛ ፈቃደኛነትን ከእግዚአብሔር ደግሞ እርዳታ ይሁንልን።
አሜን!@Ap0FellowShip
#Ap0FellowShip#
3 300
Repost from ««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰-𝗖𝗵𝗲𝗻𝗻𝗮𝗹»»]
🕳️. Recorder. From Apostolic_chennmal
💌. ተናገረኝ ድምፅን ሰማለው.
👥. |Yabelo| apo.church.
Choir A.)Share.🔂
3 300
Repost from ««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰-𝗖𝗵𝗲𝗻𝗻𝗮𝗹»»]
🕳️. Recorder. From Apostolic_chennmal
💌. ተናገረኝ ድምፅን ሰማለው.
👥. |Yabelo| apo.church.
Choir A.)Sher.🔂
