en
Feedback
Falcon Grade 6 2017E.C

Falcon Grade 6 2017E.C

Open in Telegram

Falcon grade 4 page is dedicated for grade 4 students and parents to exchange information.

Show more
371
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+530 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

ጤና ይስጥልኝ ወላጆች በነገው እለት ሰኞ ጥር 12 / 2017ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ከማክሰኞ ጀምሮ መደበኛ ት/ት የጥናት ትምህርትን ጨምሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ከማክሰኞ ጀምሮ መምህራን የክፍል ተሳትፎ እና የደብተር አያያዝ ማርክ በመሙላት ለማጠቃለያ ፈተና ክለሳ የሚሰጡ በመሆኑ ተማሪዎች መቅረት የሌለባቸው መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ

ጤና ይስጥልን ወላጆች ነገ አርብ ጥር 09/2017ዓ.ም በት/ቤቱ የአስተዳደርና ሰራተኞች ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚኖረው ለግማሽ ቀን እስከ 6:00 መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

በአዲስ አበባ ደረጃ በተካሄደው ውድድር ላይ ተማሪያችን ሀሴት መስፍን የተወዳደረበትንና በአንደኝነት ያጠናቀቀበትን የመድረክ ዝግጅት በቪድዮ ከዚህ በታች ጋብዘናችኋል ፡፡

photo content
+9

photo content
+9

photo content

photo content

photo content

photo content

27/4/2017 ለተከበራችሁ ወላጆች ነገ ተማሪዎች እስከ 6: 00 በትምህርት ቤት የሚቆዩ ይሆናል :: በሰአቱ በመገኘት እንድትወስዷቸው እያልን መቅረት በጥብቅ የተከለከለ በመሆኑ ሁሉም ተማሪ በትምህርት ቤት እንዲገኝ እናሳስባለን::

ተማሪዎቻችን ሌሎች ተወዳዳሪዎችን በሰፊ ልዩነት አሸንፈው እርስ በእርሳቸው 1ኛ እና 2ኛ ለመውጣት ሲወዳደሩ

photo content
+2

photo content
+9

photo content

photo content