cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አልፋና ኦሜጋ

➊.ቤተ ክርስቲያን በሰማይም በምድርም ያለች መንፈሳዊት ዓለም ናት ✿✿✿ ➋ አንድ ሙሉ ክርስቲያን ክርስትናን ሦስቴ ይኖረዋል፦ 1ኛ ለራሱ 2ኛ በሕይወተ ሥጋ እያለ በተወደደ አገልግሎቱ ለሌላው 3ኛ ከእረፍቱ (ነፍሱ ከሥጋው ከተለየች) በኃላ በአካለ ነፍስ ሆኖ በቅድስና መዓረግ ካለ በቃል ኪዳኑ ለሌላው (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) ➻ tiktok.com/@yeamanuhaltekil28

Show more
Advertising posts
468
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የጠዋት ጸሎት አምላኬ ሆይ በምህረትህ ያሳደርከኝ አመሰግንሃለሁ በምንም አይነት ሀጢያት እንዳላሳዝንህ እና ይህችን ቀን አንተን ደሰ እዳሰኝህ እኔም በማዳንህ እንዳልፍ እርዳኝ አሜን
Show all...
" ድንግል ማርያም ደስታ ናት ከደስታዎች ሁሉ ታላቅ ደስታ ናት! "
Show all...
Take a look at my Canva design! https://canva.me/5gml2jpw4Ab
Show all...
Show all...
Anteneh on TikTok

@yeamanuhaltekil28 194 Followers, 107 Following, 796 Likes - Watch awesome short videos created by Anteneh

🙏 "ቤተ ክርስቲያን ባለችበት የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ ባለበት ቤተ ክርስቲያን በዚያም የጸጋው ሁሉ ዓይነት አለ"።
Show all...
🙏 " ሀዘን ነፍሳችንን ሲያናውጥ፣ ልባችን ሲንቀጠቀጥ (ሲደነግጥ) እና ሀሳባችን ሲታወክ መሸሸጊያችን፣ መጠጊያችን ጌታ ብቻ ነው። "
Show all...
🙏 ከመተኛታችን በፊት እንፀልይ🙏 ጌታ ሆይ ከመተኛታችን በፊት የህሊና እና የአካል እረፍት ሰጠን እኛን ከኃጢያት ሞትና ከዲያብሎስ ጦርነት ሁሉ አድነን በሌሊት ጨለማ ነፍሳችንን ምራት በእኛ ላይ የተነሳውን የክፉውን ነበልባል ቀስት አጥፋልን በሰላም እንተኛ ዘንድ ከሥጋ ሁከት ከክፉ ምኞት ጠብቀን ሀጥያትን ከልባችን አጥፋልን ቂም ምቀኝነትን ጥላቻን አፅዳልን ልባችንን በመንፈሳዊ ፍቅር በሰማያዊ ደስታ ሙላልን እንባችንን አብስልን አስተዋይ ልቦና ንፁህ አስተሳሰብን ለሰው ልጆች አድለን ህልማችንን ሁሉ የሰላም አድርግልን እና ከእያንዳንዱ ሰይጣናዊ እና ስሜታዊ ምናብ ነፃ አውጣን ከመተኛታችን ከመነሣታችን በፊት እንድንፀልይ አስተምረን፤ ሁል ጊዜም አንተን እናመልካለን እግዚአብሔር ፀሎታችንን መልስልን ይቅርም በለን በደስታና በሰላም እንኖር ዘንድ!!! 🙏🙏🙏 አሜን! 🙏🙏🙏 t.me/alfaandomega24
Show all...
#ጸሎት "ጸሎትን የሚተካ ምንም ነገር የለም፣ እናም ከጸሎት የበለጠ ውድ ተግባር የለም፣ ምክንያቱም ጸሎት መልካሙን ቃል እንድንናገር እና መልካም ለማድረግ መነሳሳትን እና ብርታት ይሰጠናል"
Show all...
Look at this... 👀 https://pin.it/4mTzGuz
Show all...

🙏 የተሰቀለውን ኢየሱስን ሳየው ጎኑን የተወጋው ክርስቶስን ሳየው ሐሞት የጠጣውን መድኂኒቴን ሳየው አንድ ነገር ገባኝ ይህ ሁሉ ለኔ ነው 🙏 ስለኔ ተቆጥሮ እንደተረገመ ጤናዬን ሊመልስ ቤዛዬ ታመመ ለዛሬ ደስታዬ ለዛሬ መቆሜ ሕይወት ከፍሎበታል ኢየሱስ ሰላሜ
Show all...