cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TADFL™️ All IN 1

ለትርፍ ያልተቋቋመ 💵❌ 📲APPS ( PICS ART KINE MASTER.....) 💡GAMES (MOBILE,PC)5 (fifa 21,call.of duty..) 📚መጸሀፍት በ PDF(መርበብት,ኦሮማይ..) ⏳TECHNOLOGYS 🎥FILMS MUSIC.....ያገዩበታል JOIN ⤵️⤵️ ያሎትን ሀሳብ እና አስተያየት ..በ መወያያ GROUP.... @Tadfldiscuss ያስቀምጡ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
231
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዲስ የyoutube channal ነው። እባካችሁ subscribe አድርጉ። Jo Media ET https://youtube.com/channel/UC1a4bLac3Rqf-bWhj4scyLg
Show all...
Watch "ዲሽታ ጊና remix Akon and Tariku 2021" on YouTube https://youtu.be/n7TgR3I0Cyg
Show all...
ዲሽታ ጊና remix Akon and Tariku 2021

👉Instagram-

https://wwe.instagram.com/jo.media.et

👉Telegram-

https://t.me/JoMediaET

👉You tube-

https://youtube.com/channel/UC1a4bLac3Rqf-bWhj4scyLg

👉Tik Tok- tiktok.com/@jo.media.et 👉Tiwtter-

https://mobile.twitter.com/jomediaet

👉 Please subscribe Mr John gk

https://youtube.com/channel/UCaIaxwOYRdhRbjkDC0yE8DQ

Thanks for watching || Jo Media ET Copyright©2021

ኢትዮ-ቴሌኮም በ2013 በጀት አመት ያስመዘገበውን ውጤታማ አፈጻጸም በማስመልከት ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት ለደንበኞቹ ፈቅዷል። በዚህም 1 GB የኢንተርኔት እና 303 ፍሌክሲ ነፃ ስጦታ ለደንበኞቹ አቅርቧል። ስጦታው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት (እስከ ሀምሌ 9/2013) ድረስ የሚቆይ ነው። ስጦታው ከሌሊት 6 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ብቻ ስራ ላይ የሚዉል መሆኑን የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል። appsteach credit CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT
Show all...
ሚፈልጉትን ነገር አዚ ጋ አስቀምጡልን
Show all...
ምን እንዲለቀቅ ይፈልጋሉ?Anonymous voting
  • መጸሀፍት
  • APPLICATIONS
  • GAMES
  • WORLD NEWS
  • SPORT NEWS
  • JOKES
0 votes
ወድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች እስካሁን ስላልተመቸን ነው ያለቀቅነው ።ከዚህ በኋላ በ አዲስ አሰራር ስለምንጀምር ቻናላችንን ሼር በማረግ ይተባበሩን። እሳካሁን ከኛጋ ለነበራችሁ እናመሰገለን❤️❤️🙏። CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT
Show all...
👍 1
እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ ! ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ ! መልካም በዓል CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT
Show all...
Add a comment
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✝ CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT
Show all...
Add a comment
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡ CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT
Show all...
❤️ 7
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የ2012 የ12ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ ዛሬ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦተሪ የተሰጠው መግለጫ በአጫሩ ሲጠቃለል ፦ - ከተፈተኑት ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ አምጥተዋል። - ፈተናውን ከወሰዱ አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 55.7 ፐርሰንቱ ከ350 በላይ አምጥተዋል። - ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች 702 ናቸው። - የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት 669 ሆኖ ተመዝግቧል። - #ከነገ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ።         🔗Share share🔗 ◉⇲ ⇲◉ ⇲◉ CHANNEL ✅ @TADFL GROUP 👥 @Tadfldiscuss BOT🤖🤖 @TADFLBOT ምንጭ ትምህርት በቤቴ
Show all...
Add a comment
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.