ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
Open in Telegram
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
Show more1 241
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+1030 days
Posts Archive
The coming Saturday, join us at 10:00 AM we’ll see you there!
ብዙ ሰዎች ሃይማኖትን የሚጠቀሙት ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከሌሎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ነው። የአገልግሎታችን ግብ እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም።
የምናደርገው ነገር ሁሉ ንጹሕና ነውር የለሽ፣ ከነቀፋ የጸዳ መሆን አለበት። ✅በሐዋሳ የምትገኙ ቅዱሳን ይህ አገልግሎት እንዳያመልጣችሁ።
🙏🙏ሰላም ቤተሰቦች #Instagram ላይ https://www.instagram.com/p/CU7Dk7tIu_V/?utm_medium=copy_link በዚህ ሊንክ ያገኙታል። ፀጋ ይብዛላችሁ። ከወደዳችሁት ደግሞ #share አድርጉት። ብሩካን ናችሁ።🙏🙏
"በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።"ትንቢተ ኢሳይያስ 27 : 6
*የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል በ2014ዓ.ም አዲስ ዓመት እግዚኣብሔር ፍሬያማ ያድርጋችሁ። የአባቴ ብሩካኖች በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም አዲስ አመት 🕊🌼
@hymnsofmes
5 ተኛ እናም ባለ 100 ብር ካርድ ይቀራል ግን ማነው 4 ተኛውን የሞለው ይናገራ?😋 አለዚያ ሊቀር ይችላል😁
