cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

📡 🌴🌴

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 883Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

This channel is unavailable due to copyright infringement.
Show all...
💥ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! በየቀኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይፈጠራሉ! አዳዲስ #ሪስቨሮች ፣ #አዳዲስ ሶፍትዌሮች፣ #አዳዲስ Smart ስልኮች እስከዛሬ ድረስ ያልነበሩ አዳዲስ ግኝቶች ... ሌላም አስገራሚ ቴክኖሎጂዎች... ይሁንና ቤታችን ዉስጥ  ስላለው #TV ፣ #ሪስቨር ፣ #ኮምፒውተር ፣ አለም ላይ ስለተፈጠሩ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች... ወዘተ ምን ያክል እውቀቱ አለን? ጥያቄው ለናንተ ትቻለው! 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ካልሄዱ ተሸናፊ መሆንዎን አይዘንጉ! #ኢትዮ_ዲሽ_ሚዲያ #Ethio_Dish_Media የYouTube ቻናል ደግሞ ሰለ ቴክኖሎጂ የተለያዩ እውቀቶችን የምታገኙበት አዲስ የYouTube ቻናል ነው! እናንተም ቻናላችንን #Subscribe ብላችሁ ብትቀላቀሉ ብዙ ታተርፉበታላችሁ! 💥YouTube  ሊንክ  👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
Show all...
📡YAH SAT @ 52.5°East 📺TV VARZISH HD 🔑BISS: 03 A0 1B BC 20 C1 6D 4E 📶11785.H.27500 📺FOOTBALL TV HD 📶11785.H.27500 🔑BISS:12 34 00 46 AB CD 00 78
Show all...
🎯ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ ደግሞ የሁሉንም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ይዘንላችሁ መጠናል። Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ🙏 🎯LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300 ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ 🔐 Biss key _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑 Master code  3503 🎯Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000 Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ 🔐Biss key  installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  6666 🎯Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ 🔐Biss key  ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  8888 🎯Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ 🔐Bisskey ለማስገባት  Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  6666 🎯Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት  በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888  ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled  ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን። 🔑Master code  9876 🎯Ls 6060-8080-8585-9090 🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን  F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  9876 🎯Ls 9090-Ls 90o0Mini HD 🔐Bisskey  ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 _ 🎯real star 1010-5050 🔐Bisskey  በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን። 🔑Master code  9876 _ 🎯LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24 🔐Bisskey  ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 1512 _ 🎯Supermax  2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini 🔐Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled  ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 __ 🎯SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus 🔐Bisskey  ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  3606 __ 🎯Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd 🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል 🔑Master code 1004 _ 🎯SM  2550HD CA MINI 🔐Bisskey ለማስገባት  መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን። 🔑Master code  3327 _3328_3329 _ 🎯IBOX 3030,3030S,3030S2 🔐Bisskey በመጀመርያ Update  እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ  e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 _ 🎯Sm F18 ALL TYPE 🔐Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  9876  -6000 __ 🎯SM 3500 3G HD 🔐Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ info + 111 ስንነካ patch enabled  ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን 🔑Master code 9876 🎯NEw Star NR 4040 🔐Biss key በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code ___ 🎯i MAX HD BOX 🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B  በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code ____ 🎯SR 4080 EXTREME 🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን። ___ 🎯CORONET HD RECEIVERS 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code  9876 -9999 ____ 🎯HD WORLD RECEIVERS 🔐Biss key ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን። ____ 🎯TIGER HIGH CLASS V2 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን። _ 🎯STAR GOLD MINI 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን። https://t.me/bahirdardish1 🎯FREE SAT RECEIVERS 🔐Biss key ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን። 🔑Master code 6666 __ 🎯TIGER E12 HD ULTRA RF 🔐Biss key ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን። 🎯መረጃዉን ከወደዱት ለጓደኛዎ ሸር ያድርጉ🙏🙏 👇ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን 🎯Join Group 👇👇👇👇 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1
Show all...
Ethio ዲሽ 📡 የመወያያ ግሩፕ🌴🌴

Subscribe YouTube Channel Link 👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A

አጠቃለይ የዲሽ ስራና ስለ አዳዲስ ቻናሎች እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ግሩፕ ነው። Admin @EyasuSatinfo ይህ ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን 👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ

🎯ዛሬ  ከባህር ዳር ዲሽ Cccam የ6 ወር Power Full Premium CCCAM ፖኬጅ (AMOS 4w YES SPORT FULL Package) Strong Cccam የተሸጠበት የባንክ ደረሰኝ በፎቶ ለታማኝነታችን ማረጋገጫ 🙏እኛን መርጣችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅PREMIUM CCCAM ACCOUNT ስትፈልጉ እኔ ጋር ታገኛላችሁ 💥በተመቾት ባንክ  ወይም በሞባይል ባንኪንግ ወይም በTele birr ብሩን አስገብታችሁ ደረሰኝ ቴሌግራም  @eyasusatinfo ላይ ላኩልኝ ። ✍ታመኝነታችን መለያችን። 📲 +251918460036 ለማንኛውም ጥያቄ 🎯Join Group https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 📩Admin @Eyasusatinfo 🎯 በተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ
Show all...
🫡 #4000_Subscriber_ደርሰናል🫶 🙏 አመሰግናለሁ 🙏      💥#ቻናላችን #ከ0 ተነስቶ #4K ገብተናል ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ቻናሉ ከተከፈተ በቅርብ ጊዜ ውስጥ #4000 ሰብስክራይበር በላይ ማግኘት ችለናል ፡፡ የቀን ዕይታችንም #1000 በላይ ነዉ። ይህ ሁሉ በእናንተ እርዳታ እና ድጋፍ ነዉ። 🫡ሁላችሁም የቻናላችን ተከታታዮች እኛን መርጣችሁ  ስለምትከታተሉልን እናመሰግናለን ፡፡ ✍ፍቅራችሁን እና ድጋፋችሁን መስጠታችሁን ቀጥሉ እኛም አዳዲስ ነገሮች እንዲሁም የዲሽ ስራን በፅሁፍ በፎቶ እና በቪዲዮ መስጠታችንን እንቀጥላለን ፡፡ 💥እስካሁን #ቻናላችንን ያልተቀላቀላችሁ ከታች ባለዉ #ሊንክ በመግባት ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ 🔥 በቅርቡ የ #YouTube ቻናል መክፈታችን ይታወቃል ቻናላችንን #Subscribe  በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን!  🎯ይሄንን ስላደረጉ  ከልብ እናመሰግናለን! 🎯የYouTube ቻናላችን Linkከታች ያለዉ ነዉ       👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A ቻናላችን ላይ አስተያየት ካላችሁ 📤Admin @eyasusatinfo እንቀበላለን 🫡 We have reached #4000_Subscriber🫶 🙏 Thank you 🙏      💥#Our channel has gone from #0 to #4K. Thank you very much for being with us. Since the opening of the channel we have been able to get more than #4000 subscribers. Our daily views are over #1000. All this is with your help and support. 🫡 Thank you to all of our channel followers for choosing us and following us. ✍ Continue to give your love and support and we will continue to provide new content and dish work in text, photos and videos. 💥 If you haven't joined our #channel yet, join us by entering the #link below 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAAet5sC9lg5_1OqjeVQ 🔥 It is known that we will open a #YouTube channel soon, show us your cooperation by #Subscribing to our channel! 🎯Thank you so much for doing this! Our YouTube channel link is below 👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A If you have a comment on our channel 📤Admin @eyasusatinfo we welcome
Show all...
💥ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! በየቀኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይፈጠራሉ! አዳዲስ #ሪስቨሮች ፣ #አዳዲስ ሶፍትዌሮች፣ #አዳዲስ Smart ስልኮች እስከዛሬ ድረስ ያልነበሩ አዳዲስ ግኝቶች ... ሌላም አስገራሚ ቴክኖሎጂዎች... ይሁንና ቤታችን ዉስጥ  ስላለው #TV ፣ #ሪስቨር ፣ #ኮምፒውተር ፣ አለም ላይ ስለተፈጠሩ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች... ወዘተ ምን ያክል እውቀቱ አለን? ጥያቄው ለናንተ ትቻለው! 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ካልሄዱ ተሸናፊ መሆንዎን አይዘንጉ! #ኢትዮ_ዲሽ_ሚዲያ #Ethio_Dish_Media የYouTube ቻናል ደግሞ ሰለ ቴክኖሎጂ የተለያዩ እውቀቶችን የምታገኙበት አዲስ የYouTube ቻናል ነው! እናንተም ቻናላችንን #Subscribe ብላችሁ ብትቀላቀሉ ብዙ ታተርፉበታላችሁ! 💥YouTube  ሊንክ  👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
Show all...
Fixtures match week 2⃣ #LaLiga🔥
Show all...