cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Life of dan☹️

😀😁😂🤣😃😄😅😆😉😊😋😎😍😘😗😙😚☺🙂🙄😏🤔🤨😐😑😶🙄😏😣 @danilataa 😥😮🤐😯😪😫😴😌😛😜😝🤤☹😓😔😕🙃🤑😲☹🙁😖😞😟😤😢😭😦😧😩🤯😬😰😱😳🤪😵😡😠😷🤒🤕🤢🤧🤮🤬😇🤠🤡🤥🤫🤭🧐🤓☻😈👿👹👺💀☠👻👽👾🤖👧🙈🙉🙊 Bemilew Coment መስጠት ychalal

Show more
Advertising posts
233
Subscribers
-124 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ታውቂያለሽ ግን ወንድ ልጅ👨‍🦱 አብዝቶ ሲፈልግሽ😃 አብዝቶ ሲወድሽ😘 ፣ ሲያፈቅርሽ ❤️፣ ሲያስብልሽ 🥹 መሄጃ ስላጣ አይደለም 🙅‍♂ ካንቺ ውጪ በጣም ብዙ ሴቶችን👩 ያውቃል ነገር ግን ወንድ ልጅ ነውና ሲወድሽ አንዴ ነው 🫤 እናም አስቢበት🤔 ኢሄ ልጅ የሄደ ቀን መመለሻ የለውም 🚶🚶 ንግስቴ❤️🫶 @danilataa
Show all...
👏 7 2
ስንፍና ምኞትን ይገድላል🤥 ቅናት ሰላምን ይገድላል😬 ቁጣ ጥበብን ይገድላል🤬 ፍርሃት ህልምን ይገድላል😧 ስለዚህ ከነዚህ ነገሮች እራቅ ኑሮህን እራስክን ለ ፍቅር ተገዢ አድርግ 🤝 @danilataa
Show all...
3🔥 3
ውበት ቁንጅናሽን😍 በ ቃል ለማስረዳት 👨‍🏫 የ ቋንቋ እውቀት ያለው ያስፈልጋል ረዳት🗣 ቃላት ላይ ፊደል ላይ ስልጣን የሌለው ሰው አይችልም🙅‍♂ አይችልም🙅‍♂ ውበትሽ ሊገልፀው 🥰 የኔ ማር❤️❤️ መአረዬ 🫶❤️ @danilataa
Show all...
6🥰 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሳቋ ስንቄ ነው እናቴ 🥹❤️❤️❤️
Show all...
9🥰 9❤‍🔥 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንዳጠፋሽ አጥፍቻለው😔 እንደሸፈትሽ ሸፍቻለው ያየሽውን አይቻለው😌 ቅጣት እና ምህረት ዛሬ ሰው ለያዩ😫 አንዱን ከፍለው አንዱን አለፉ እንዳላዩ ይማሩኝ ይክፈሉኝ ሳላውቅ የነገዬን ልክ እንደ ንፁህ ሰው ተጠየፍኩት ያንቺን🥹 @danilataa
Show all...
❤‍🔥 6😢 3
Brother+ 😍🥰❤️
Show all...
🥰 6❤‍🔥 3
እንኳን፡ለጌታችን፦ ለመድኃኒታችን፣ ለእየሱስ ክርስቶስ፡ የትንሣኤ፡በዓል፡ እንኳን ፡ዓደረሳችሁ አድርሰን።⛪️.✝️✝️✝️.⛪️
Show all...
❤‍🔥 8🥰 4
በጣም አሪፍ ቀን ነበር 🥰😍❤️
Show all...
6🥰 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hmm💔
Show all...
💔 7😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ አለም ላይ🌏 በጣም ከሚከብዱ😖 እና ከሚያስጠሉ☹️ ነገሮች አንዱ ሰው መልመድ ነው👩‍❤️‍👨 ምክንያቱም ያ ሰው የተለየን ቀን በጣም እናዝናለን😓፣ እንበሳጫለን🤬፣ልባችን ይሰበራል💔 ያ ደሞ እንዲሆን በ ፍፁም አንፈልግም🙅‍♂ ለነገሩ😒 ፈልጎ የራቀን ከመለመን🥹 ይልቅ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ🚶‍♀ ማለቱ ይቀላል ምክንያቱም😔 ስንፈላለግ እንጂ ቢሆን ደስ የሚለው🥰 ፍቅር በልመና🙏 የማይሆን ነገር ነው😏@danilataa 🤙 jerry 🐀
Show all...
🥰 6👏 3