cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

feruza tube

Aww endet nachu wedmna ehetoche Bazi cahnel ser yemnakerbelachu nager 🤣 ➮ቁርኣን ➮ተሪክ ➮daእወ Ye getem wededr 😍😍😍😍😍😍 Ye quran wederdr 🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️ Ye ramadn pic weddr 💂‍♀️💂‍♀️💂‍♀️💂‍♀️ Demon be tsuf gerami gerami tarikoch 😘😘😘😘😘

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

LEBAWU YE MESJIDU IMAM_mixdown.mp35.82 MB
አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !! ★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና #ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ። ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251925386501 እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር 0920942369 0912823605 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ @gobamuslimstudent
Show all...
አስተማሪ የነቢዩላህ ዳውድ ታሪክ ✍ ነቢዩላህ ዳውድ በዙፋናቸው ላይ ተቀምጠው ሳለ አንዲት ሴት መጥታ እንዲህ አለቻቸው፡ 🧕 «ጌታህ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ?» የሚል ድንገተኛ ጥያቄን ሰነዘረች ለምን እንደዚህ እንዳለች ምክንያቷን ታብራራ ዘንድ ጠየቋት 🧕 «አባታቸው የሞተባቸውን ሶስት የቲም ልጆችን አሳድጋለሁ። ጉሮሯቸውን የምደፍነውም ጥጥ በመፍተልና በመሸጥ ከማገኘው ገንዘብ ነው። ዛሬ ግን ጥጤን ፈትዬ በጨርቅ ከረጢት ውስጥ አድርጌ ልሸጥ ወደ ሱቅ አመራሁ። በመንገዴ ላይ ሳለሁ አንድ አሞራ ከረጢቴን ይዞብኝ በረረ። 🦅 ለልጆቼ ዳቦ መግዣ አጣሁ በርሀብ እየተንገላቱ ነው ···· » ንግግሯን ሳትጨርስ በሩ ተንኳኳ። ፈቃድ ተሰጣቸውና ወደ ውስጥ ገቡ። አስር ነጋዴዎች ነበሩ። በእጃቸው 1000 ዲናር ይዘዋል ከመሐላቸው አንዱ መናገር ጀመረ 👳‍♀ «አንቱ የአላህ ነብይ ባህር ላይ እየተጓዝን ሳለ መርከባችን ተቀደደና መስመጥ ጀመረ።🚤 ሞታችንን በመጠባበቅ ላይ ሳለን አንድ አሞራ የተፈተለ ጥጥን የያዘ ቀይ የጨርቅ ከረጢት ከላይ ጣለልን። ቀዳዳውን በጨርቁ ደፈንን መርከባችንም ወደ ላይ ተንሳፈፈ። ከሞት ዳንን። 😊 አላህ ለዋለልን ውለታ ምስጋና ይሆን ዘንድ እያንዳንዳችን መቶ መቶ ዲናር ለመስጠት ቃል ገባን። ይሄው ገንዘባችን እርስዎ ዘንድ ላሉ ሚስኪኖች ሰደቃ ይስጡት » በማለት ብሩን እንዲቀበሏቸው እጃቸውን ዘረጉ። ነቢዩላህ ዳውድም ወደ ሴትዬዋ በመዞር《ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስና በባህር ይነግድልሻል አንቺ ግን በዳይ ትይዋለሽ በይ ገንዘቡን ተቀብለሽ ይዘሽ ሂጂ 》በማለት አዘዟት። 😍 << አሏህ ለኛ የተሻለውን እንጂ አያደርግም!!>> ❤️ #መልካም_ውሎ ሼር ማድረግ አትርሱ 👆 @feruz_islamic ይቀላቀሉን 👆👆
Show all...
ወይዘመን ያ አላህ:ምን እያልከን ይሆን ሙስሊሙን ከካፊር መለየት ያቃተን ለሴት ያዘዝከውን ለወንዶች ፈቅደን ሹሩባ አሰርተን ጆሮውንም በስተን አቤት የሴቶቹ መዘናጋትማ አየን ሲያስገባቸው ጀሀነም በአድማ አላህ የሰጣትን የተዋበ ገላ እያስጎበኘችው አደባባይ ውላ በሱሪ በሼፒ ካፊሮቹን መስላ ስልጣኔ መስሏት ቀርታ ወደ ኋላ እንግዲ እህቴ የምልሽን ስሚ የጀሀነም እሳት ነውና አሳማሚ ፀሀይዋ ሳትጠልቅ እድሜሽም ሳይገፋ ተውባ አድርጊበት ወንጀልሽ ሳይፋፋ @gritzel
Show all...
1.04 MB
اللهم اشفي مرضانا ومرضى المسلمين يارب العالمين የአለማቱ ጌታ አላህ ሆይ የታመሙትን ሁሉ ፣በህመም ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ሁሉ አፊያ አድርጋቸው፤ ከህመማቸውም ፈውሳቸው🤲 አሚን!
Show all...
Aww endt nachu selm betm des belognal zare bcos of selke tefto nber ahun agegnahut
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.