Bëlã with 2 brother✌️
Best pp 😎😎📷📸 Short funny videon😃😃 📽🎬🎥 Music 😉😉🎤🎧🎸🎻 Best funny pic😂😂📱📱 Sports 🥊🥋⚽🥇🏅 Short Story's 📖📃 & others BTECHEMARIM yemifelgut pic,pp💾,music🎺,video📹,story,📒.Endilekek kefelegu @Abel1121 lay ylaku
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
155
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል😜😂🤣
ከተማው በጠዋቱ ጭር ብሏል። ሰው ሁሉ ጉንፋን ይዞት ቤቱ ተኝቷል መሰለኝ። ጓዶች ባላችሁበት አይዟችሁ! ምንም አይነት ድርድር ከጉንፋን ጋር አይኖርም #መደምሰስ ብቻ !
ይቺ ደግሞ በጣም ነገረኛ ከመሆኗ የተነሳ...
:
የጀበና ቡና☕️ ለመጠጣት የእጅ ውሃ አምጡልኝ አላለችም። 😳😉😋