cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

©°•°አል•°•ቀለም°•°©

የተለያዩ አዝናኝ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ፅሁፎችን የምናገኝበት Channel ነው ጆይን ያድርጉ https://t.me/joinchat/AAAAAEtH7-zCOzZbLFKhJw ጥያቄ አስተያየት ካሎት @Mu_muhe

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
549
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

join 😉👆👆👆👆👆
Show all...
ሳታነቡት አትለፉ 👎👎👎👎👎👎👎👎 💟 #ተአምረኛው #ቁርዓን💟 👇 #ይህን_ያውቁ_ኖሯል?👇 🌸 #በቁርዐን “ይህኛው አለም(ዱንያ)” የሚለው ቃል 115 ጊዜ ሲጠቀስ “መጪው አለም (አሄራ)” የሚለውም እንደዚሁ 115 ጊዜ ነው የተጠቀሰው፡፡ 🌸“ #መላይካ” የሚለው ቃል 88 ጊዜ ሲጠቀስ “#ሸይጣን” የሚለውም ቃል እንዲሁ 88 ጊዜ ነው የተጠቀሰው፡፡ 🌸 “#ሰዎች” የሚለው ቃል 50 ጊዜ ሲሆን የተጠቀሰው “#መልዕክተኞች” የሚለውም እንደዚሁ 50 ጊዜ ነው የተጠቀሰው፡፡ 🌸“#ልማት” የሚለው ቃል 50 ጊዜ ሲጠቀስ “#ጥፋት” የሚለውም እንዲሁ 50 ጊዜ 🌸“#ዘካ” የሚለው ቃል 88 ጊዜ ሲጠቀስ “#በረካ” የሚለውም እንዲሁ 88 ጊዜ 🌸“#ሴት” የሚለው ቃል 24 ጊዜ ሲጠቀስ “#ወንድ” የሚለውም እንዲሁ 24 ጊዜ 🌸“#ህይወት” የሚለው ቃል 145 ጊዜ ሲጠቀስ “#ሞት” የሚለውም እንዲሁ 145 ጊዜ 🌸“#ጥሩ #ስራ” የሚለው ቃል 167 ጊዜ ሲጠቀስ “#መጥፎ_ስራ” የሚለውም እንዲሁ 167 ጊዜ 🌸“#ነጳነት” የሚለው ቃል 36 ጊዜ ሲጠቀስ “#ጭንቀት” የሚለውም እንዲሁ 36 ጊዜ 🌸“ #ትክክለኛ #ሰዎች” የሚለው 6 ጊዜ ሲጠቀስ“#የጠመሙ #ሰዎች” የሚለውም እንዲሁ 6 ጊዜ 🌸 “#ግልጵ” የሚለው ቃል 16 ጊዜ ሲጠቀስ “#ድብቅ” የሚለውም እንዲሁ 16 ገዜ 🌸“#መውደው” የሚለው 83 ጊዜ ሲጠቀስ “#መታዘዝ” የሚለውም እንዲሁ 83 ጊዜ 🌸“#ጥረት” የሚለው ቃል 102 ጊዜ ሲጠቀስ “#ትዕግስት” የሚለውም እንዲሁ 102 ጊዜ 🌸“#ሰላት” የሚለው ቃል በቁርዐን ላይ 5 ጊዜ ሲጠቀስ የቀን ግዴታ ሰላቶች እንዲሁ 5 ናቸው 🌸 “#ወራቶች” በቁርዐን ላይ 12 ጊዜ ሲጠቀስ፤ በአመት እንዲሁ 12 ወራቶች ናቸው 🌸 “#ቀን” የሚለው ቃል በቁርዐን ላይ 365 ጊዜ ሲሆን የተጠቀሰው በአመትም እንዲሁ 365 ቀናቶች ናቸው። 🌸 “#ባህር” የሚለው ቃል 32 ጊዜ ተጠቅሷል፤ ”#መሬት” የሚለው ቃል ደግሞ 13 ጊዜ፡፡ ✍እስቲ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ የሚሰራውን ካልኩሌሽን እንስራ፡፡ቁርዐን ላይ “#ባህር” የሚለው ቃል በፐርሰንት “መሬት” እና “ባህር” ተብሎ ከተጠቀሰው ብናነጳጵር=32(32+13)x10=71.12% ሲሆን ☞“#መሬት” የሚለው ቃል ደግሞ በፐርሰንት “መሬት” እና “ባህር” ተብሎ ከተጠቀሰው ብናነጳጵር=13(32+13 )x100=28.888% ይመጣል፡፡ ✍ #በሌላ #አነጋገር 72.12% አለማችን ባህር ሲሆን 28.88% ደግሞ መሬት መሆኑን ያሳየናል፡፡ 💢 #ቀርዐን ላይ ያሉት የሱራዎች ብዛት ከአያዎቹ ጋር በ ግራፍ ሲቀመጥ ከታች ወይም ከላይ የምትመለከቱት እልቅናው ከፍ ያለውን የአላህን ስም ቅርጵ የያዘ ነው፡፡ ✍ #በቅርቡ በአሜሪካ ጥናት አድርገው በግብጵ ካይሮ ላይ በተደረገው medical conference የግብጵ ካርዲዎሎጂስትና በአሜሪካ የኢስላማዊ ህክምና ተቋም ሀላፊ የሆኑት ዶክተር አህመድ አል ቃዲ በጥናቱ እንዳረጋገጡት “#ቅዱስ #ቁርዐንን ማዳመጥ ከጭንቀት ያስወግዳል፡፡ 🎖🎖ይህንንም ጥናት ያደረግነው ዘመናዊና ትክክለኛ በሆኑ መሳሪያዎች ነው፡፡ባደረግነው ጥናት ከ 80 ፐርሰንት በላይ የሚሆኑት ሙስሊም የሆነውም ያልሆነውም ፤ አረብኛ ሚያውቀውም ማያውቀውም ቁርአንን በሚያዳምጡ ጊዜ ጭንቀትን እንደቀነሰላቸው ተናግረዋል፡፡ 🎖🎖 #ጭንቀት በሰውነታችን ላይ ያለውን immunity እንዲቀንስ ያደርገዋል::ይህ ደግሞ ሚከሰተው በአንዳንድ የሰውነታችን ንጥረነገሮች ወይም በ nervous system እና endocrine glands መካከል በሚደረገው ውህደት በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጠረው አለመመጣጠን ነው፡፡ 🎖🎖 #ታላቁ ቁርዐንን በምናዳምጥበት ጊዜ ደግሞ ለጭንቀት መንስኤ የሆነውን የ immunity መቀነስን ይከላከላል” ሲሉ ተናግረዋል……… ሼር በማድረግ ለብዙ ሰዎች ቁርዐን መቅራት ምክንያት ሁነን ከአላህ አጅር እንቀበል። እነዚህንና መሰል ቁርዐን አዘል ትምህርቶችን የሚያገኙበት ምርጥ ቻናላችን ነው። ይቀላቀሉን 👎👎👎👎👎 @Eweke @Eweke @Eweke
Show all...
የአሹራ ፆም የሚፆመው አላህ(ሱወ) ለማመስገን(ለሽኩር) ነው አላህ(ሱወ) ነብዩላህ ሙሳንና ሕዝቦቻቸውን ከእኔ ሌላ አምላክ አላቅላችሁም እያለ ሲያሰቃያቸው የነበረውን ፊርዐውንን ቀይ ባሕር ያሰመጠበትና ሙሳንና ሕዝቦቻቸውን ደሞ ነፃ ያወጣበት ቀን ነው። ነብዩ(ሰዐወ) ይህን ቀን የፆመ ሰው የአንድ አመት ወንጀል ያስምርለታል ብለዋል። የሚፆመው ቀን ረቡ መስከረም 9 እና ሐሙስ መስከረም 10 ወይም ጁሙዐ መስከረም 11 ነው። ዋናው ቀን ሙሀረም 10 ሐሙስ መሆኑን አንርሳ Ahmed Emam
Show all...
ያ ረቢ በዕዝነትህ 😢😢😢
Show all...
. ✍ ብርቅ ነው እንዴ!😒 :- ይህችን አለም ገና ከላይዋ ሳትለቅ አትካዳት ። ከጓዳዋ እየበላህ አብዝተህ አታማርር ። ከሳህኗ እየጠረግክ ወዲያውኑ አፍህን አትጥረግ ። ይህች አለም ለአንዱ ወላጅ እናቱ ለሌላው የእንጀራ እናቱ አይደለችም። ዱንያ ሁላችንንም ገርፋና አፈር አስቅማ ነው ያሳደገችን። በዱንያ ላይ መከራ ማየት አዲስ ነገር አይደለም። በምድር ላይ አፈር ቅሞ መነሳት #ብርቅ ነው እንዴ!።🤙🤙🤙 @Anbeb
Show all...
. ❤️ #እስልምናን መሳይ ፀጋ #አላህ {ሱ.ወ} ሰጥቶሃልና ሁሌም ፈገግ በል ሰውን ሁሉ ይግረመው። በአንተ ጉዳይ ፍጥረት ሁሉ ይወዛገብ። "ምን አግኝቶ ነው እንዲህ ሳቅ በሳቅ የሆነው?" ይበል።❤️😁😁😁 share @Anbeb
Show all...
🌺ወንዶች በሴቶች ውጫዊ ዉበት ይበልጥ ይፈተናሉ። 💐ሴቶችም በወንዶች ንግግር ይበልጥ ይፈተናሉ። ለዛም ይመስላል ብዙ ጊዜ ሴቶች ወንዶችን ለመፈተን የሚቀባቡ ሲሆን ወንዶች ደግሞ ወሬ የሚቀቡ¡¡ __________________________ ከዚህ ሁሉ ነገር ሴቶች ሒጃቡን ወንዶች ደግሞ አይናቸውን ቢጠብቁ!! ========🌼🌼🌼🌼========= Join👉 @Anbeb
Show all...
. ❤️ የትኛውንም ያህል ብንካሰስም ትስስራችን መላላት ፣ግንኙነታችንም መሣሣት የለበትም። ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ፣ #የላኢላሀኢለላህ ቤተሰቦች ነን። አንዳችን ሌላኛውን የትም ሊያደርስ አይችልም። አንድ የአፍሪካውያን አባባል አለ "ጥቅጥቅ ያለ ደን ውስጥ ያሉ ዛፎች በቅርንጫፎቻቸው ዘወተር ሲፋተጉና ሲገፋፉ ይኖራሉ። በስራቸው ግን ይገናኛሉ"።❤️ __________________________ መልካምና ፅድት ያለ ውሎ ተመኘን አል ቀለም የናንተው @Anbeb 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/joinchat/AAAAAEtH7-zCOzZbLFKhJw
Show all...

ላህ ምህረትን መለመን ነው ። * * * * * 12 - ከመልዓክት ውስጥም ቱሪስት የሆኑ አሉ። #አላህ የሚወሳበትን ስፍራ እያፈላለጉ ይቀመጣሉ ። ስራቸውም ይህ ብቻ ስለሆነ #አላህ የሚወሳበትን ስፍራ ካገኙ ፤ #አላህን የሚያወሱ ሰዎችን በመክበብ እና ወደ ላይ በመደራረብ የሰማያትን ጣሪያ ይነካሉ ። * * * * * 13 - ይህም መልዓክ ስሙ በሐዲስ ያልተጠቀሰ ቢሆንም ፤ የስራ ድርሻው ተራራዎችን ማስተናበርና ስርዓታቸውን ማስተካከል ነው ። * * * * * 14 - ከመልዐክት ውስጥም የበይተል መዕሙር (ሰማይ ላይ የሚገኝ እንደ ካዕባ ያለ ቤት ነው) ጎብኚዎች ይገኙበታል ። እነዚህ መልዓክት በየቀኑ 70,000 (ሰባ ሺህ) ሆነው በመሰለፍ ይህን ቤት ይጎበኛሉ ። በሌላው ቀን ሌላ ሰባ ሺህ መልዓክቶች ይመጣሉ ። አንዴ የጎበኘው መልዓክ ሁለተኛ ለመጎብኘት ዕድሉን አያገኝም ። (ሹፍ ብዛታቸውን) * * * * * 15 - እነዚህ ደግሞ ዝም ብለው ቆመዉ #አላህን የሚያመልኩ ሲሆኑ ፤ ከፊሉ ሩኩዕ አድርጎ እያመለከ ንቅንቅ አይልም። የተቀሩት ደግሞ ከተፈጠሩበት ዕለት አንስቶ እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ ሱጁድ ላይ ዘውታሪዎች ሁነው ይዘልቃሉ ። እስኪ 😉 ሼር 😉 ሼር 😉 ሼር __________________________ https://t.me/joinchat/AAAAAEtH7-zCOzZbLFKhJw
Show all...