የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሀፍት Orthodox Tewahido Book
Open in Telegram
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሀፍትን የምናቀርብበት ገጽ ነው።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 632
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የካህናት አለቃ ጌታችን እና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በምንችለውም በማንችለውም ያንተ ኀያል ክንድ ይዘርጋልን። የፈራናቸውን ቀኖች አሻግረን። ዐዘናችንን በፍሥሓ ቀይርልን። ለእናት አገራችን ፍጹም ትንሣኤ፣ ለሕዝቧም ፍቅር ሰላም እዘዝልን።
ሰአልናክ መሓሪ።
ሰአልናከ ከሃሊ።
🗣🗣🗣🗣 👩👩👧👧👩👩👧👧👩👩👧👧👩👩👧👧👩👩👦👦👩👩👧👦👨👩👧👨👩👧👦
#አዋጅ_አዋጅ_አዋጅ_ግእዝ_መማር_የምትፈልጉ_ከታች_ያለውን_ሊንክ_በመጫን_ግቡ
#የመላእክት_ቋንቋ
#የዓለም_ጥበብ_የተጻፈበት
#ዓለም_ሊማረው_የሚጓጓለት
#በውጪ_ሃገራት
#በጣልያን
#በፈረንሳይ
#በኢንግላንድ
#በተለያዩ_የዓለም_ክፍላት_ሊማሩት_እንዲሁ_በእርሱ_የተጻፈውን_ጥበብ_ለማወቅ_ነው
#የኛ_የኢትዮጵያውያን_ችግር_ይሄ_ነው
ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል
#የሚለው_ተረት_ለኛ_እንዳይሆን_ፈጥነን_ግእዝን_ተምረን_የአባቶቻችንን_አደራ_ከግብ_እናድርስ_እላለሁ ።
ተ🀄️ላ🀄️ሉን
♦️♦️♦️♦️♦️♥️♥️♥️♥️♦️♦️♦️♦️♦️
በጊዜ ማጣት ወይም በሌላ በተለየ ምክንያት ትምህርታችሁ ላይ ድጋፍ ለምትፈልጉ የማስተርስ ተማሪዎች ብታናግሯቸዉ ይረዷችኋል፡፡ እኛ ጋር ያሉ አገልግሎቶች:
- Masters thesis paper help
- Research Paper guide
- Data Analysis
- Article Review
- any assignments and help
አሁኑኑ ይደውሉ
0953004728
ወይም በቴሌግራም @mememba
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ይሄ ፔጅ የተከፈተው ከምንም በላይ ሀይማኖታችንን ከሚፈታተኑ ፈተናዎች ለመታደግ እያንዳንዱ አማኝ ድለሀይማኖቱ በጥልቀት አውቆ አንብቦ ሌሎችንም ባለማወቅ የራቁትን እንድያስተምር መጽሀፍትን የምናቀርብበት ቻናል ነው። በምሆኑም ከተከፈተ ፬ ወር ቢያልፈውም ከ፼ አባላት ማለፍ አልቻለም። በተቻላችሁ አቅም ይሄን መልእክት ሼር በማድረግ ሀይማኖታዊ ሀላፊነትን እንወጣ። ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!
Join and share 👉👉👉
@OrthoT @OrthoT @OrthoT
