cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል ! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋቾችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ለማስታወቂያ @symit_j

Show more
Advertising posts
27 326Subscribers
+25624 hours
+4717 days
+2 07430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Traffic sources
  • Subscribers 0.00%
  • Channels 0.00%
  • Via the link 0.00%
  • Groups 0.00%
  • Telegram search 0.00%
  • Direct messages 0.00%
  • Other 0.00%
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
🕚ቤተሰቦች ጨዋታው ሊጀምር የተወሰኑ ደቂቃዎች ነው የቀሩት። ለፍልሚያው ዝግጁ ናችሁ?👇
3021Loading...
02
ሮቦ🫴 " ያለንን ሁሉ በመስጠት የክሎፕን ስንብት ማሳመር ላይ ማተኮር አለብን "🙏
10Loading...
03
ክሎፕ 🗣️ "ዛሬ ሜዳ ውስጥ ምላሽ መስጠት አለብን።" "ሃርቪ ኤሊዮት ዛሬ በቀኝ ክንፍ ነው የሚጫወተው።"
6020Loading...
04
የዛሬው ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ብላችሁ ታስባላችሁ? ግምታችሁን አስቀምጡልን🤗
6920Loading...
05
ተጫዋቾቻችን ደርሰዋል 😍 በምስል ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን በቪድዮ ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን
6010Loading...
06
Media files
1 1740Loading...
07
የፎቶ ቻናላችንን ጆይን በማለት ተቀላቀሉ ቤተሰብ 👇
4230Loading...
08
ቦስ❤️
1 1440Loading...
09
መልበሻ ክፍላችን
10Loading...
10
ስቴፋን ተቀያሪ ወንበር ላይ ይገኛል 🥰
1 4160Loading...
11
🔴አሰላለፋችን በ ፎርሜሽን
1 3841Loading...
12
Media files
1 3550Loading...
13
Media files
1 3560Loading...
14
🚨 ባርሴሎና በክረምት የዝውውር መስኮት ሊዊስ ዲያዝን ለማስፈረም አብዝቶ ይፈልጋል።
1 5680Loading...
15
✅|| 90 Min Score predictor 🔴 90 Min የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች እንደተለመደው ግምታቸውን ያስቀመጡ ሲሆን ሊቨርፑል ከዌስትሀም በ 2-2 አቻ ውጤት ይጠናቀቃል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
1 5073Loading...
16
ለንደን ስታድየም ለጨዋታው ዝግጁ ነው! 🫡
1 4150Loading...
17
አጥቂ ኢልዮት ፣ ጋክፖ ፣ ዲያዝ
1 3530Loading...
18
መሃል ማካ ፣ ኢንዶ ፣ ግራቨንበርች
1 3230Loading...
19
ተከላካይ አርኖልድ ፣ ቫን ዳይክ ፣ ኳንሳህ ፣ ሮበርትሰን
1 2930Loading...
20
ግብ ጠባቂ አሊሰን
1 2620Loading...
21
➡️ ሳላህ ባደረጋቸው ያለፉት ሶስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠርም ሆነ አሲስት ማድረግ አልቻለም። ➡️ሊቨርፑልን ከተቀላቀለ በኋላ በተከታታይ አራትና ከዛ በላይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል ማስቆጠርም ሆነ አሲስት ማድረግ ያልቻለው በሶስት አጋጣሚዎች ብቻ ነው። ዛሬስ ለአራተኛ ጊዜ ይህንን ሳያደርግ ይወጣ ይሆን?
2 0270Loading...
22
🚨ሪያን ግራቨንበርች በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን የመልቀቅ ምንም ፍላጎት የለውም በ ሊቨርፑል ውስጥ ምቾት ይሰማዋል እና እራሱን ለአዲሱ ሥራ አስኪያጅ ማሳየት ይፈልጋል። [Plettigoal]
1 9570Loading...
23
📊: ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል ያደረግዋቸው ያለፉት 5 የ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል 5-1 ዌስተሀም✅ ዌስተሀም 1-2 ሊቨርፑል ✅ ሊቨርፑል 1-0 ዌስተሀም✅ ሊቨርፑል 1-0 ዌስተሀም✅ ዌስተሀም 3-2ሊቨርፑል ❌
2 3992Loading...
24
🗣️የርገን ክሎፕ "ክለቡ በጥሩ አቋም ላይ እስካለ ድረስ እኔም ጥሩ ሁኔታ ላይ እሆናለው በዚህ አለም ላይ ባለሁበት ቦታ ሁሉ ስለዚህ ክለብ ሁሉንም ነገር እከተላለሁ። ይህ ክለብ ለየት ያለ ነው እና በጉልበት እና እውቀት ያለው አሰልጣኝ ይገባዋል። ሊቨርፑል ቀጣይ ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫን ማሳካት ከቻለው የቡድን አውቶቡስ በሊቨርፑል ከተማ ሲዞር እመለከታለሁ" 💔😥
2 8012Loading...
25
🔴ግምታዊ አሰላለፋችን 🆚 ዌስትሀም! እንዴት አያቹት ቤተሰብ?
2 6280Loading...
26
የፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች።ከ ቀዮቹ ሞ ሳላህ በሀያ ስምንት ጨዋታዎች አስራ ሰባት ግቦችን በማስቆጠር ስድስተኛ ደረጃን መያዝ ችሏል።
2 6200Loading...
27
ከ አርኔ ስሎት ጋር ይመጣሉ ተብለው ሚጠበቁት የ ፌይኖርድ ስታፍ አባላት:- 🇳🇱ኤቴየን ሬይጅነን [የ ፌይኖርድ ምክትል አሰልጣኝ] 🇳🇱ስፓይክ ሀልሾፍ [ የ ፌይኖርድ ምክትል አሰልጣኝ] 🇧🇪ሩበን ፒተርስ [የ ፌይኖርድ የተጫዋቾች አፈፃፀም ዋና አሰልጣኝ]
6920Loading...
28
አዲሱ ዘመን በሊቨርፑል🤝❤️ LOADING......🔁
3 1253Loading...
29
👉ከታማኝ ምንጮች እንደተገኘው ተጫዋቾቹ አርኔ ስሎት የቡድኑ አሰልጣኝ እንዲሆን በመመረጡ ደስተኛ ናቸው ። ግን አሁን ሙሉ ትኩረታቸው በሲዝኑ ላሉት ቀሪ ጨዋታዎች ነው......ይህም ደግሞ ለክሎፕ አስደሳች አጨራረስ እንዲሆን ለማድረግ ነው🥲 🔗Lewis Steele
3 0202Loading...
30
⭐️# የጨዋታ_ቀን⭐️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🟤 ዌስትሃም 🆚 ሊቨርፑል 🟢 🗓️ ዛሬ ⏰ ቀን 8:30 🏟️ ለንደን ስታድየም 🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥
3 2271Loading...
31
🌄  ሰላም ታደረ ቤተሰብ ? 🙏 መልካም ቀን ተመኘንላቹ🫶
3 3681Loading...
32
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ ?
2430Loading...
33
97.1ስፖርት በኢትዮጽያ ትልቁ ከ350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ75ሺ በላይ ተከታዬችን አፎርተናል ይቀላቀሉን 🙏 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
1560Loading...
34
ቀኑን ሙላ ስትከታተሉን ስለቆያቹ ከልብ አመሰገንን ፣ የነገ ሰው ይበለን 🙏 ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴
3 5621Loading...
35
97.1ስፖርት በኢትዮጽያ ትልቁ ከ350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ75ሺ በላይ ተከታዬችን አፎርተናል ይቀላቀሉን 🙏 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
3500Loading...
36
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
2400Loading...
37
በአዲሱ ሲዝን...በአዲስ ገፅታ ⚜በሊቨርፑል ከተማ ትልቁ ታሪክ ሊቀየር ነው ⚜አርኔ ስሎት ጀርገን ክሎፕን በመተካት የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሊሆን ነው ✅ኤድዋርድ ድንቅ እና ብልህ ሰው ነው ፣ ስለዚህ ስሎትን ልንተማመንበት ይገባል🙏
3 5581Loading...
38
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
3630Loading...
🕚ቤተሰቦች ጨዋታው ሊጀምር የተወሰኑ ደቂቃዎች ነው የቀሩት። ለፍልሚያው ዝግጁ ናችሁ?👇
Show all...
👍 14🔥 2
ሮቦ🫴 " ያለንን ሁሉ በመስጠት የክሎፕን ስንብት ማሳመር ላይ ማተኮር አለብን "🙏
Show all...
ክሎፕ 🗣️ "ዛሬ ሜዳ ውስጥ ምላሽ መስጠት አለብን።" "ሃርቪ ኤሊዮት ዛሬ በቀኝ ክንፍ ነው የሚጫወተው።"
Show all...
👍 20
የዛሬው ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ብላችሁ ታስባላችሁ? ግምታችሁን አስቀምጡልን🤗
Show all...
12👍 1
ተጫዋቾቻችን ደርሰዋል 😍 በምስል ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን በቪድዮ ለመመልከት እዚህ ጋር ተጫን
Show all...
12🔥 2
የዛሬው አሰላለፋችን እንዴት አያችሁት ? 5 ለውጦች ተደርገውበታልAnonymous voting
  • በጣም አሪፍ ነው
  • አሪፍ ነው
  • ምንም አይልም
  • ሌላ መሆን ነበረበት
0 votes
👍 9
የፎቶ ቻናላችንን ጆይን በማለት ተቀላቀሉ ቤተሰብ 👇
Show all...
𝗝𝗢𝗜𝗡❤️
ለመቀላቀል
የፎቶ ቻናል
ቦስ❤️
Show all...
❤‍🔥 34😭 8 1🙏 1
መልበሻ ክፍላችን
Show all...
ስቴፋን ተቀያሪ ወንበር ላይ ይገኛል 🥰
Show all...
🔥 59