cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube

#የጥንት መንዙማዎች #ታሪኮች [ ቂሳ ] #ሙሀደራዎች #የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር . .channel created july 19 . የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra #More Info ...... https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw https://t.me/joinchat/AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

Show more
Advertising posts
1 244
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-4830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ተወዳዳሪ ቡድን ዙመር 14 #code 005 እንኳን ለ 1444ተኛው የዒድ አልአዷሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ዒድ ሙባረክ ዙመር 14 🌹🌹🌹🌹
Show all...
https://t.me/zumer_eslamic_media አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህባቢ ዙመር ጋ ገብታችሁ ላይክ አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም
Show all...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት ይሄን @attach_zumer 👉 የላይቭ ደርሶች 👉 ጥንታዊ ታሪኮችን 👉  ዶክመንተሪዎችን 👉  የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

Photo unavailableShow in Telegram
#እንድረስላት🙏 ይህች የ15ዓመት ህፃን #ኢክራም_አብራር ትባላለች!የሚጥል ህመም አለባት!ትላንት ግንቦት5 ጠዋት ቁርስ በልታ መድሀኒቷን ሳትወስድ ድንገት መሿለኪያ ከሚገኘው ቤታቸው እንደወጣች እስካሁን የት እንዳለች ምን እንደገጠማት አልታወቀም! እናትና አባት ተጨንቀዋል!እባካችሁን #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏                         "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"                                   #ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት 0911690582-አብራር(አባት) 0920038529-ሙባረክ(ወንድም)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሰው ዘውትር በቀን 300 በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ የዱንያ ሀጃ ኸይረኛ ጤና ትዳር ሀብት ያገኛል ከመከራ ሁሉ ይጠበቃል አንድ ሰው በቀን ዘውትር ከ 1000 በላይ በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ በተወዳጁ ነብይ(ሶዐወ)የኑር ሳጥን ውስጥ የሱና የቤተሰቦቹ ስም በጠቅላላ  ይቀመጣል፣ነገ የቂያም ቀን ከተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ጋ ይነሳል። ዋናው ዋናው ዋናው ከሙ ና ፊ ቅ ነት ይጠብቃል ሌላው በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት ማበርከት በመዲና የማለፍና የመቀበር ታላቅ እድል ይሰጣል፣በመዲና መቀበር ጥቅሙ ከተወዳጁ (ሶዐወ)እና በሳሀባዎች ጋ የመቀስቀስና ከነሱ ቀጥሎ ከሌሎች ህዝቦች ሁሉ ቀድሞ ጀነት ይገባል https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሱብሃን_አላህ አጂብ ነው አላህ ሲመራህ እንዲ ነው አውስትራሊያዊው ሰው የኢድ ሰላት ድምፅ ረበሸኝ ብሎ ለስሞቷ ቦታው ላይ መጣ ሙስሊሞቹም ሞቅ ያለአቀባበል አርገው ተቀበሉት ሰውዬው ሲመለስ ሙስሊም ሆኖ ነበር የተለያቸው #አላሁ_አክበር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የነብስ አድን ጥሪ በቡታጂራ ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሪሀና ሳኒ ደልዋና ለረጅም ጊዜ በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታ አምና የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጋ መልካም ጤንነት ላይ የነበረች ሲሆን ዘንድሮም ድጋሚ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብላ ለሱ ስትዘጋጅ የምትወስዳቸው መድሀኒቶች ኩላሊቶቿን ነክተውት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌይል በማድረጋቸው ዲያሊሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች ከዛም በተጨማሪ ፤ሳንባዋ ውሀ ቋጥሮ እየተቀዳላት ይገኛል። አሁን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ ህክምናዋን እየተከታተለች ያለች ሲሆን ቤተሰቦቿ እስካሁን አሳክመው አሁን ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው የወገኖቻቸውን እርዳታ ስለሚሹ ተረባርበን ይህቺን ምስኪን ወጣት እናድናት🙏🙏🙏 የእናቷ ቁጥር +251900624927 ንግድ ባንክ 1000246666017 እናቷ (AMINA SHIFA BADILO)
Show all...
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ ********* https://youtu.be/XO7Jn38f2LI https://youtu.be/XO7Jn38f2LI https://youtu.be/XO7Jn38f2LI
Show all...
ሙከረም | MUKEREM | ማሂ ረሻድ እና አሚር ጀማል አዲስ መንዙማ | NEW ETHIOPIAN MENZUMA @iNayaRecords

ሙከረም | MUKEREM | ማሂ ረሻድ እና አሚር ጀማል አዲስ መንዙማ | NEW ETHIOPIAN MENZUMA @iNayaRecords ​ Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC-WoTSJKpRbNEsjVpHDSskw/join

_____________________ iNaya Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed, Video Clip, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian Menzuma and Nasheed industry. YouTube:

https://www.youtube.com/iNayaRecords

Telegram: t.me/iNayaRecords Facebook:

https://www.facebook.com/iNayaRecords

Make sure to subscribe to iNaya Records and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright @2022: iNaya Records Inc. If you want to listen to all iNaya Records albums (in other genres as well) feel free to check our YouTube Channel.

https://www.youtube.com/iNayaRecords

ማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን! ° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር @iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን! ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma

Show all...
selellah ale muhammed //ሰለሏህ ዓላ ሙሀመድ ሼኽ አብዱልወሀብ ሼኽ በድረዲን #new #muazhabib #nizam_media #alfaruk

Nizam media ይህ በሰለሏህ ዓላ ሙሀመድ አዝማች የተቃኘ ለረሱሉ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የተፃፈ የመሀባ ስንኝ በሼኽ አብዱልወሀብ ሼህ በድረዲን በመውሊድ ላይ የተመደሀ የሀድራ ላይ ቅጂ ነው። ከዚህ በፊት በቻናላችን ላይ የተለቀቁ መንዙማዎች እና ቪዲዮዎችን ለማየት 👇👇👇 Watch "አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma" on YouTube

https://youtu.be/DgVqZXF1qYk

Watch "ሺሊላ ኢማሙ ግቡልን imamu gbuln/madih usfur{aba malika}#as_sunnah_tv #menzuma #muaz_habib #harima_tv #hadra" on YouTube

https://youtu.be/Xr_ZWrAvRes

Watch "ንገሪኝ ፈጢማ//ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን Salahadin hussen NEW MENZUMA #menzuma #amirhussain #nizam_media #hadra #ebs" on YouTube

https://youtu.be/Fu_Z8C0P_mk