cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Medical and Pharma Info ...

For all Health facility, Wholesaler, and others to promote their service ,products. To increase member Pls add your friends to the group.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በጨጓራ ህመም የምትሰቃዩ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ካነበብኩት ምክር ይዤ መጣሁ!!! የጨጓራ_በሽታ መንስኤ!! 1. ባክቴሪያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ጊዜ የሚወሰዱ አንዳንድ መድሃኒቶች 4. ከልክ ያለፈ መጨናነቅ 5. የመመገቢያ ሠአትን ጠብቆ አለመመገብ የጨጓራ ህመምን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን? 1. ዝንጅብል! አነስተኛ የዝንጅብል ክፍል ወስዶ ከምግብ በፊት መውሰድ የምግብ ልመትን ያፋጥናል በተጨማሪም የጨጓራ ባክቴሪያን ያክማል፡፡ 2. እርጎ! በባክቴሪያ ምክንያት ለሚከሠት የጨጓራ ህመም ተመራጭ ነው፡፡ 3. ድንች! ግማሽ ብርጭቆ የድንች ጁስን በቀን 3 ጊዜ ምግብ ከመመገብ 15 ደቂቃ በፊት መጠጣት። 4. ቆስጣ እና ካሮት! የቆስጣ ጁስ እና የካሮት ጁስን በመደባለቅ መጠጣት። 5. ውሃ! በቀን ከ8-10ብርጭቆ ውሃ መጠጣት። 6. በፆም ወቅት ፍሬሽ የሆኑ የፍራፍሬ ጁሶችን መጠቀም ለምሳሌ ወይን ብርቱካን አፕል ፓፓያ… 7. ብዙ ምግብ በአንድ ጊዜ አለመመገብ ምክንያቱም ብዙ ምግብ በአንድ ጊዜ መመገብ የምግብ ልመትን ስለሚያዘገይ ትንሽ ትንሽ ምግብ ሠአትን ጠብቆ መመገብ። 8. ሁል ጊዜ በባዶ ሆድ የሞቀ ውሃ መጠጣት። 9. በአንድ ገበታ ላይ የተለያዩ ምግቦችን አደባልቀው አለመመገብ። 10. ከመተኛቶ 2 ሠዓት በፊት እራት መመገብ። 11. በቫይታሚን ቢ12 እና አይረን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ። 12. ሥጋና የስጋ ተዋፅዎ መቀነስ በተለይ ለእራት አለመጠቀም። 13. አልኮል ሲጃራና ጫትን አለመጠቀም። 14. ቡናና ሻይ መቀነስ። 15. ኬክ እና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን አለመጠቀም። 16. በሀኪም ያልታዘዙ መድሀኒቶች አለመውሰድ። 17. ቅመማ ቅመም መቀነስ ናቸው።
Show all...
CDC Adds Cetirizine As Therapy for Anaphylaxis After Covid-19 Vaccination 👉TerSera Therapeutics Has Announced The Addition of Cetirizine As Adjunctive Therapy To The Centers for Disease Control And Prevention (CDC) Guidelines Titled ‘Interim Considerations: Preparing for The Potential Management of Anaphylaxis After Covid-19 Vaccination’. 👉According To The Guidelines, An H1 Antihistamine Such As Cetirizine Could be Administered As Adjunctive Therapy But Not As An Initial Or Only Treatment for Anaphylaxis. It Cautions Against The Use of Oral H1 Antihistamines In Individuals with Imminent Airway Obstruction. 👉TerSera Therapeutics’ Quzyttir (Cetirizine Hydrochloride Injection) Is A US Food And Drug Administration-Approved Injectable Second-Generation H1 Antihistamine for Treating Acute Urticaria in Adults And Children Aged Six Months And Older. @medicinedaily
Show all...
Hello, My name is Melissa Kushl, from Athens. I am PharmaTurca company's sales representative. My company PharmaTurca (www.pharmaturca.com) is an international pharmaceutical wholesaler company located in Istanbul. We are one of the largest medicine exporters which are registered by the Turkish Ministry of Health since 2013. We provide medicines and medical products for hospitals, pharmaceutical wholesalers, clinics, humanitarian organizations etc. We already make daily shipments all around the world with international shipping companies. We have so many customers in EU countries, Asia, South and Central America, Middle East, South and North Africa and more, we are working more than 40 countries all around the world. The origin of our products is Europe, USA but our prices 3 times reasonable than Europe and USA. 80% of our turnover consists of sales to America, Canada and Europe. We're the only warehouse in Turkey which is a member of the USA-based phamacychecker. You can check from below link. https://www.pharmacychecker.com/pharmacies/seal/f498c678-742c-4fb7-8176-871daaa27202/ We can send customed shipments or duty- free shipmets to USA, Germany, UK, Italy etc. every day. We are not manufacturer, we provide all kind of branded and generic medicines like, cancer, IVF,painkiller,vitamins, injections, needles, human growth hormone, Botox, Dysport etc…all over the World from the İstanbul. I am also sending an attachment to give an idea about some products, kindly you can check. It will make us very happy to get your inquiry and start a business up and a partnership with your company. We are waiting for your kind response. We care about "customer satisfaction". For this reason, we are always open to suggestions and offers from our customers. Nice to meet you and thank you for your interest. We look forward to a successful working partnership in the future. Please feel free to contact me if you need any further information. Please Note: After you confirm order, we need 30 % pre payment due payment term and when goods are ready for shipping, you need to pay 70% and shipping fee. We will offer you the best price in this market. You can easily send email to contact [email protected] for your orders and learning the best price for you. Kindly Regards, Melissa Sales Representative Mrs. Melissa Kushl Pharmaturca Ecza Deposu ltd. şti. Address: Lembesi 9 Acropolis- Athens Whatsapp: + 30 6971894005 Email: [email protected] Website: www.pharmaturca.com
Show all...
SABO Pharmacutical wholesale 👉 List of product ◦examination glove ◦Surgical glove ◦Anti acid(coradil) ◦Miraclin100mg ◦Dolintol 20mg ◦Cadiplex(vitB complex syrup ◦Multi vitamin syrup ◦Albenda 400mg tab ◦Albenda susp ◦Amoxa Apf ◦Ceftraxone 1g ◦ASA 81mg10*10 ◦Coliza drop ◦Cloxacillin 500mg 10*50 ◦Latanoprost eye drop ◦Ibuprofen 400mg 10*10 ◦Nifidpine 20mg 10*10 ◦metoclopramide syrup ◦Amilodipine 5,10mg 10*10 ◦Ciprofloxaciln eye/ear drop ◦DNS ◦Dw ◦RL ◦Colosar-denk50mg/12.5 ◦Amlo-denk10mg ◦Doxy -denk100mg ◦Mltivitamin ◦Diphenhydramine 12.5/5ml ◦Mebendazole susp ◦Koldeen plus syrup ◦Paracetamol120/5ml syrup ◦Gentamycin eye/ear drop ◦TTC skin ◦Pandol Extra ◦Dermovate cream ◦Mebo oint 30g ◦Rothacin 100mg 2*5 ◦Cipro-pharm ◦Diclo-denk 50mg 10*10 ◦Diclo-denk 100 rectal ◦Panto-denk 40mg ◦Vagid 100,200,500 ◦Salbutamol 4mg ◦Guaifenisin syrup ◦Sulphur 50g oint ◦Predicort 5mg 10*10 ◦Loratadine 10mg tab ◦Loratadine syrup ◦Diclofenac 50mg 10*10 ◦Azitromycin 250mg ,500mg ◦Furosemide inj 2ml/20mg ◦Lozenges(Vocasept) ◦Sanitizer 1L ◦Sanitizer 500ml ◦Sanitizer250ml ◦Clotrmazol 1%cream ◦Ketoconazole cream ◦Lokit(omprazole) 20mg ◦Cloxa 125mg/5 susp ◦Eapamet(metformin Hcl)500mg 10*10 ◦propranolol 10mg 10*10 ◦Para- denk125sup2 *5 ◦Betaloc zok 50mg of 1*30 ◦Cimitidine inj ◦Pandev 20 ◦Degra 100mg ◦Amlibon 5mg 30tab ◦Surgical face mask ◦Ocuflur ◦Zoxan_D ◦No-gas drop ◦Salbutamol plus syrup ◦Cynvet (Salbutamol sulphate 2mg/5ml ◦Zimat(cetrizine10mg)10*10 ◦Zinc sulphate 20mg 10*10 ◦Simva-denk 40mg3*10 ◦syring 1cc,3cc,10cc 20cc ◦Sedazole500mg(secndazole) ◦Grani-denk1mg/5ml ◦Diclo 75mg of 3ml10 of 100amp ◦Snip ◦Brot 850mg ◦H2O2 1L ◦Eryclone A,B,D ◦Autoclave 25L 👉From paster Square 👉Fair price 👉Fast delivery 👉Continuous stock update 👉 Serving the society 📞0920881474 @Bahir16
Show all...
Turkish Government Scholarship Programme 2021 (Fully Funded) Details: https://bit.ly/3sfFluk Scholarship Coverage: Full Tuition Fee Monthly Stipend Airfare Tickets Accommodation Health Insurance Deadline: 20th February 2021
Show all...
Turkiye Burslari Fully Funded Scholarship Program 2021 - BS, MS & PhD

Applications for the Turkiye Burslari Scholarships 2021 are now open to all international students. This is one of the best and most competitive scholarship programs awarded to outstanding students to study Undergraduate, Master, and Ph.D. Degrees in Turkey. There is No Application Fee for the Turkiye Burslari Scholarship. The program aims to build a network […]

ቃር /Heartburn ************ ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም የሚከሰተው የጨጓራ ውስጥ አሲድ ወደ ላይኛው የምግብ አስተላላፊ ቱቦ (አሶፕሃጉስ) ሲገባ ነው። ✔ ለቃር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች? * ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን መመገብ * ሽንኩርት * ሲትረስ ያላቸው ምግቦች * ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች * ቸኮሌት * የአልኮል መጠጦችን መውሰድ * ካፊን ያላቸውን መጠጦች መውሰድ * ከጥጋብ በላይ መመገብ * ከመጠን ያለፈ ውፍረት * ነፍሰጡርነት ናቸው። ✔ ሃኪምዎን ማማከር የሚገባው መቼ ነው? ቃር በአብዛኛው አመጋገብን በማስተካከል እና ቀስቃሽ ሁኔታዎችን በማስወገድ የሚድን ሲሆን ከፍተኛ የሆነ የደረት ማቃጠል፣ ውጋት፣መጨምደድ ስሜት እና ወደ ትከሻ የሚሰራጭ የህመም ስሜት ከትንፋሽ ማጠር ጋር ከተከሰተ በአፋጣኝ ሃኪም ማማከር ተገቢ ነው ምክንያቱም የድንገተኛ ልብ ህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ነው። ✔ ከዚህ በተጨማሪ * በሳምንት ውስጥ ከሁለት ጊዜ በላይ የሚያቅርዎ ከሆነ * ለመዋጥ የሚችገሩ ከሆነ * ማቅለሽለሽና ማስመለስ ካልዎት * የምግብ ፍላጎት በማጣት ወይንም ለመመገብ በመቸገር ምክንያት የሰውነት ክብደትዎ ከቀነሰ ሃኪምዎን ማማከር ይኖርብዎታል። ✔ ቃርን ለማስታገስ መደረግ ያለባቸው የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች * የሰውነት ክብደትዎን ማስተካከል * ቃርን የሚይያስነሱ ምግቦችን አለመመገብ * የአልኮል መጠጦችን አለመውሰድ * ሲጋራን አለማጤስ * በመኝታ ጊዜ ጭንቅላትዎን ከፍ ባለ ትራስ ላይ ማሳረፍ ናቸው። ጤና ይስጥልኝ! #ሼር #Share @medicinedaily
Show all...
✍️ የውሃ ህክምና (Hydrotherapy) 👉👉የውሃ ህክምና (Hydrotherapy) ጥንታውያን ግሪኮች፣ ግብፆችና ሮማውያን ከበሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙበት የኖሩት ህክምና ሲሆን በቀላሉ ሊገኝ የሚችልም ነው፡፡ ውሃ በፈሳሽ፣ በበበረዶና በጋዝ መልኩ የተለያዩ ጠቀሜታዎችን ይሰጣል፡፡ ቀዝቃዛ፣ ሙቅና ፍል ውሃም አገልግሎቱ ለየቅል ነው፡፡ 🩸 ውሃን በመጠጣት የሚገኝ ህክምና ንፁህ ውሃን በመጠጣት ለህመም ፈውስ ማግኘት ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ሲተገበር የቆየ ህክምና ነው።ስለዚህ በቀን ውስጥ ከ2 ሊትር በላይ እንዲጠጡ ይመከራል፡፡ ውሃን መጠጣት የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ከማሻሻል በተጨማሪ የሚከተሉትን የጤና ችግሮች ለማስተካከል እገዘሰ ያያደርጋል 💊የኩላሊት በሽታ 💊 የጨጓራ በሽታ 💊የፊኛ በሽታ 💊የመገጣጠሚያ አካላት በሽታ 💊አንጀትና ጣፊያ በሽታ 💊ኪንታሮት 💊 የሳንባ ምች 💊 የተለያዩ ተላላፊ በሽታዎችን 💊የጡንቻና አጥንት ጤና ችግሮችን… 🩸 በየቀዘቀዘ ውሃ የሚሰጥ ህክምና ማይግሪን ለተባለው ራስ ምታት ፍቱን መድኀኒት ነው፡፡ ህመሙ በሚነሳበት ወቅት በጣም የቀዘቀዘ ውሃን ለአምስት ደቂቃዎች ያህል አናት ላይ በመያዝ ህመሙን ማስታገስ ይቻላል፡፡ ቀዝቃዛ ውሃ ለአለርጂ፣ ለጡንቻ መዛል፣ ለአዕምሮ መረበሽ (ለድብርት)፣ ለውጥረት፣ ለትኩሳትና ለሌሎችም በሽታዎች ፍቱን መድኀኒት ነው፡፡ 🩸በሙቅ ውሀ ና በእንፋሎት የሚሰጥ ህክምና ለመገጣጠሚያ ችግሮች፣ ለጉንፋን፣ ለብርድ፣ ለኢንፍሉዌንዛ ፍቱን መድኀኒት ነው። የሙቀት መጠኑ 75 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የሆነ ውሃ ህመም በሚሰማን ቦታ ላይ ማፍሰስ (መነከር) ከህመም እፎይታን ሊያስገኝ ይችላል፡፡ 🩸 በውሃ በበረዶ የሚደረግ ህክምና በመገጣጠሚያ አካላት ላይ በአደጋ (መውደቅ፣ መጋጨት) ለሚደርስ ጉዳትና በዚህ ሳቢያ በሰውነታችን ላይ ለሚከሰት እብጠት፣ የጡንቻ መሸማቀቅ ወይም ውልቃት በረዶ ፈጣን ፈውስን ያስገኛል፡፡ በረዶ በተጎዳው ሰውነታችን ላይ ሲደረግ ከህመም እፎይታን ከማግኘታችንም በሻገር እብጠቱን ለመቀነስ ያስችላል፡፡ 🩸በሙቅ ውሃ ና በእንፋሎት የሚሰጥ ህከምና ውሃን አፍልቶ መታጠን (በጋዝ መልኩ) ለጉንፋን፣ ለሳል፣ ለኢንፍሉዌንዛና ለጉሮሮ ህመሞች ፈጣን ፈውስ ይሰጣል፡፡ 🩸ለውሃ ህክምና የሚደረጉ ጥንቃቄዎች በውሃ ህክምና በመታገዝ ፈውስ ለማግኘት በምንሞክር ወቅት ያሉብንን የጤና ችግሮች በሚያባብስ መልኩ እንዳይሆንብን ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡ ቁስለት ባለባቸው የሰውነት አካላት ላይ ሙቅም ሆነ ቀዝቃዛ ውሃ መጠቀም የለብንም፡፡ ነፍሰ ጡር ሴቶች በውሃ ህክምና ከመጠቀማቸው በፊት ከሃኪማቸው ጋር መማከር ይኖርባቸዋል፡፡ በተለይ ህክምናውን በብልት (በማህፀን አካባቢ) ላሉ ችግሮች መጠቀም የሚፈልጉ ነፍሰ ጡር ሴቶች ህክምናውን ከመጀመራቸው በፊት ሃኪማቸውን ማማከር ይገባቸዋል፡፡
Show all...
🔊Sokem pharmaceuticals plc 🇨🇭“Europe Switzerland “🇨🇭 #️⃣Sthetoscope(Dual Head)EB200 #️⃣Speciality stethoscope Sprague EB500 #️⃣Speciality stethoscope Cardiologists EB600 #️⃣Digital Thermometer Pediatrics #️⃣Digital Thermometer Adult #️⃣Infrared Thermometer Adult #️⃣Infrared Thermometer pedi #️⃣Digital Blood Pressure Monitor with adapter cord #️⃣Sphygmomanometer Palm(with Sthetoscope)GD102 #️⃣Sphygmomanometer(with Sthetoscope)GB102 #️⃣Holding chamber(Spacer)1.5-5yrs&5Yrs+ #️⃣Blood pressure monitor(X9) #️⃣Suction Machine one bottle Call on PHONE # 0911642053 or # 0913006823 or 0911264934 TELEGRAM @sokemphrma
Show all...
የጡት ካንሰር የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች ቀደም ብዬ ካቀረብኳቸው ምክሮች ውስጥ ስለ የጡት ካንሰር ላላነበባችሁ ጠቃሚ ስለሆነ አነሆ. የጡት ካንሰር በዓለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአብዛኛው ከ 50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም በወጣት ሴቶች ላይም የመከሰት እድል አለው. እድሜ በጡት ካንሰር የመጠቃት እድል በእያንዳንዱ 10 ዓመት የህይወት ዘመን በእጥፍ የሚጨምር ሲሆን በአብዛኛው ከ 50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ይከሰታል. በዘር ይህ የካንሰር አይነት በዘር የመተላለፍ ባህሪ ያለው ሲሆን በካንስር ህመሙ የተጠቃው የቤተሰብ አባል እናት, እህት ወይንም ሴት አያት ከሆኑ የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ይሆናል. እኛም ቀደም ካንሰር አግኝተዋል ከዚህ ቀደም የጡት ካንሰር ህመም የነበረባቸው የመጀመሪያ እናቶች ልጅ ያልወለዱ ሴቶች ወይም የመጀመሪያ ልጃቸውን እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በላይ ከሆኑ በኋላ የወለዱ ሴቶች ጡት ያለማጥባት ደረታቸው ለብዙ ግዜ ለጨረር የተጋለጡ ሴቶች ከፍተኛ የአልኮል መጠን ያላቸውን መጠጦች ማዘውተር ሲጋራ ማጨስ - የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች: በጡት ላይ እና በጡት አካባቢ የሚወጣ እባጭ አብዘኛውን ግዜ የጡት ካንሰር ህመም ምልክት የሚሆነው ህመም የለሽ የሆነ እባጭ ነው. ይህ እባጭ አብዛኛውን ግዜ ወደ ሰውነት የሚሰራጭ የካንሰር አይነት ላይሆን ይችላል. ነገር ግን ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው. የጡት መጠን እና ቅርጽ መለያየት አንዱን ጡት ከሌላኛው ጋር በማነጻጸር የቅርጽ እና የመጠን ልዩነት ካስተዋሉ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው. በተወሰነ የጡት ቆዳ ላይ የመጠንከር ስሜት መከሰት የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገልበጥ ይህ አይነት የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገልበጥ ከልጅነት (ቀድሞ የነበረ) ወይም ተፈጥሮአዊ የሆነውን የጡት ጫፍ መገልበጥ አያካትትም የህመም ስሜት አልፎ አልፎ በጡት አካባቢ የህመም ስሜት ሊኖር ይችላል. ነገር ግን የጡት አካባቢ ህመም በአብዛኛው የካንሰር ህመም ቀዳሚ መገለጫ ወይም ምልክት ላይሆን ይችላል. የጡት ካንሰር ህመም የሚሰራጭባቸው ቦታዎችን የሚከተል የህመም ምልክት ሊኖረው ይችላል. ቀድሞ የሚሰራጨው ወደ ብብታችን ስር በሚገኘው (የሊምፍ ) በተላበው አካባቢ ሲሆን ይህም የብብት ስር እብጠትን ሊስከትል ይችላል. የጡት ካንስር ቅድሚያ ካልተደረሰበት እና ህክምና ካላገኘ ወደ ጉበታችን እንዲሁም ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች በመሰራጨት እስከ ሞት ሊያደርስ የሚችል የህመም አይነት ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጵያም እየተበራከተ ያለ የህመም አይት ነው. በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ማናኛውም አይነት የህመሙ ምልክቶች የታዩት ሠው ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ በቶሎ መፍትሄ ማግኘት ይኖርበታል. ጤና ይስጥልኝ
Show all...
የሀሞት ጠጠር መንስኤዎች እና ምልክቶች 🌹መንስኤዎች ፡- • እድሜ ከ40 በላይ የሆኑ ሴቶች • ነፍሰ ጡር እናቶት/ በመውለጃ እድሜ ላይ ያሉ ሴቶች • ከፍተኛ ቅባት ያላቸው ምግቦች • ቅጥ ያጣ ውፍረት • በደም ውስጥ ከፍተኛ ኮሌስትሮል መኖር • ስኳር ህመን • የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች • በቤተሰብ ውስጥ የሃሞት ጠጠር ያለበት ሰው መኖር • የጉበት ህመም • በአጭር ጊዜ ብዙ ክብደት መቀነስ 🌹ምልክቶች ፡- • ከመጨረሻ የቀኝ ጎድን አጥንት በታች ውጋት • ቀኝ ትከሻ አከባቢ የህመም ስሜት መሰማት • በአብዛኛው ምግብ ከተበላ በኋላ ህመሙ ሲነሳ ከ10-20 ደቂቃ ይቆያል • ብንቆም ብንቀመጥም ወይም በጨጓራ መድሃኒት ለውጥ ማያሳይ ህመም • ማቅለስለሽ • ማስመለስ • የበሉት ምግብ ያልተፈጨ አይነት ስሜት መሰማት እና ግሳት መኖር ውድ ቤተሰቦቻችን የሀሞት ጠጠር እና የጨጎራ ህመም የሚያመሳስላቸው ምልክቶች ስላሉ በተደጋጋሚ ከዘረዘርናቸው ምልክቶች መካከል እርሶ ላይ የሚያስተውሉ ከሆነ ሀኪም ማማከሮትን አይዘንጉ !!!
Show all...