cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

🔻ይህ የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው! 🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን፤ ባረክ አላህ ፊኩም!

Show more
Advertising posts
1 416
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+7830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭕️ጥብቅ መልእክ ⭕️ ✳️ ኢማሙ አህመድ ቢን ኢብራሒም አልጋዚ መስጅድ የኢድ ሰላት አፈፃፀም፦ (አለም ባንክ) ⏱  2:30 ሰላት ይጀመራል። 📻  በአዋሽ FM 90.7 በቀጥታ ይሰራጫል። 📶 በቴሌግራም በዚህ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል። https://t.me/terbiyeh ቻናሉን "የልብ ስንቆች" ብለው ሰርች በማድረግ ማግኘት ይችላሉ። ይተባበሩን፦ ☑️ ሰጋጁን ላለማጣበብ መኪና ይዘው ባለመምጣት ☑️ ለደህንነት አካላት ለፍተሻ ታዛዥ በመሆን ☑️ የኢዱን ገፅታ የሚያበላሹ ያልተፈቀዱ እቃዎችን ይዞዘው ባለመምጣት ⭕️ መልእክቱን ላልደረሳቸው በማድረስ የበኩልዎን አስተዋፆ ያበርክቱ!
Show all...
ኑ! አብረን የኢድ ሰላት እንስገድ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ለ 1445 የኢድ አል ፈጥር አደረሳችሁ እያልን መስጂዳችን ኢማም አህመድ አልጋዚ  የዘንድሮውን የኢድ ሰላት ለማሰገድ በዝግጅት ላያ ያገኛል ። ስለሆነም ማሀበረሰባችን ወደ መስገጃ ቦታ ሲመጡ የራሳቸውን መስገጃ ይዛቹ እንድትመጡ እናስታውሳለን፡፡ ማሳሰቢያ :- ዝግጅቱ በአዋሽ ኤፍኤም# 90.7 ስለሚተላለፍ የራሱን የሬድዩን (ጂፓስ) ማዳመጫ ይዘው ማምጣቶን እዳይዘነጉ በተጨማሪም ያልተፈቀዱ ነገሮችን አለማምጣት ይጠበቅቦታል:: ያልተፈቀዱ ነገሮችን:- ባንዲራዋች፣የሙዚቃ መሳሪያዋች  ፣ ስለታማነገሮች ፣ሽቶ እና ሌሎች ለደህንት አስጊ የሆኑ ነገሮች እዳያመጡ እንመክራለን፡፡
Show all...
የኢማሙ አህመድ መስጅድ ወጣት ሊግ ከመስጅዱ ማህበረሰብ ውጪ የክ/ከ መጅሊስ፣የወረዳ መጅሊስ፣የክ/ከና የወረዳ ወጣት ሊግ በመጥራት አብሮ በጋራ መስራትን ለማስገንዘብ  ያዘጋጀው የ1445ዓ.ሂ የኢፍጣር መርሃ ግብር
Show all...
ተወዳጅ ሚስት ለመሆ የሚረዱሽ 5⃣ ነጥቦች ✅በትዳር ዉስጥ ችግር ለመፍታት         ፍቱን የሆኑ 3⃣ መርሆች 📌 አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ አልጋዚ መስጅድ 🗓 ከመጋቢት 9–10 {ሰኞና ማክሰኞ} 🔆ከጠዋቱ 3:00– 5:30    ⚠️ሊያመልጥሽ የማይገባ ወሳኝ ስልጠና 🌐 https://t.me/terbiyeh t.me/ImamuAhmedYouth
Show all...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወጣት ሴቶች ስልጠና ደረሰ!! የሚነሱ አንኳር ነጥቦች 1) ማዕበሉን ለማለፍ የሚረዱሽ 5 ነጥቦች 2)ለአንቺ የሚቆረቆርልሽ ማን ይሆን? በኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ መስጂድና መድረሳ ቅዳሜና እሁድ (ከየካቲት30 - መጋቢት1)ከጠዋቱ 3:00-5:30 አድራሻ:-ከአለምባንክ ወደ አንፎ በሚወስደው መንገድ ከአደባባዩ ጎን ማሳሰቢያ:- ትምህርቱ የሚመለከተው እድሜያቸው ከ15-25 ለሆኑ እህቶች ብቻ ነው!! 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔗https://t.me/terbiyeh 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
Show all...
ከፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸው መሰረታዊ ነጥቦችና  የፈታዋ ፕሮግራም በኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ቅዳሜ እና እሁድ (23 እና 24)           ከመግሪብ-ኢሻ          በሸይኽ ኢልያስ አህመድ አዘጋጅ:-የኢማሙ አህመድ መስጂድ ወጣት ሊግ አድራሻ:-አለምባንክ ወደ አንፎ በሚወስደው መንገድ አል-ጋዚ አደባባይ ጎን t.me/ImemuAhmedYouth
Show all...
🌾1⃣0⃣ቱ እሴቶች ላታደጊዎች ከ7–14 አመት ላሉ ታዳጊ ወንዶች የሚሰጥ ስልጠና ቦታ፦ አማሙ አህመድ መስጅድ ከየካቲት 9–10 ቅዳሜና እሁድ ከ3:00–5:30 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔗https://t.me/terbiyeh 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
Show all...
ኢማሙ አህመድ መስጅድ እና መድረሳ ለሁለት ቀናት ተይዞ የነበረው የእናቶች ስልጠና በታዳሚዎች ጥያቄ መሰረት አንድ ቀን ተጨምሮበት ማለቂያው ነገ እሮብ እንዲሆን ተደርጓል። መልእክቱን በማድረስ ተባበሩ! https://t.me/terbiyeh
Show all...
የልብ ስንቆች

ይህ ግሩፕ ስለ ልጆች አስተዳደግ አስተማሪ የሆኑ አጫጭር መልዕክቶች፣የተለያዩ ስልጠናዎች፣ቂርኣቶች፣ሙሃደራዎች እና ኹጥባዎች የሚተላለፉበት ግሩፕ ነው።

ተናፋቂው 3ኛ ዙር የእናቶች ስልጠና የሚነሱ አንኳር ነጥቦች ❶ ተወዳጅ እናት ለመሆን የሚረዱ 5 ነጥቦች ❷ 5ቱ የልጆች የእድሜ እርከኖችና  የሚታዩባቸው ለውጦች ጥር 27 እና 28(ሰኞ እና ማክሰኞ) ከጠዋቱ 3:00-5:30 አድራሻ:- አለም ባንክ  ኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ መስጂድና መድረሳ ለበለጠ መረጃ 0964532828/ 0982805675 t.me/ImamuShmedYouth
Show all...