cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

unity university keranyo Campus

Show more
Advertising posts
1 957
Subscribers
-124 hours
+17 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረ የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና Username እና Password ነገ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በሬጅስትራር ቢሮ በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ስማችሁ ከዚህ በላይ በምስሉ ላይ የተዘረዘረ የባለፈው ዙር ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ ሊንክ በመግባት እስከ ነገ እሁድ ሰኔ 09 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ብቻ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
2016 A.Y 2nd Semester Final Exam Schedule with exam rooms.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
2016 A.Y 2nd Semester Final Exam Tentative Schedule
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
2016 A.Y Second Semester Final Exam Tentative Schedule
Show all...
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
Show all...
Exit exam | Registration

Ministry of Education | Exitexam registration portal

Photo unavailableShow in Telegram
ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Re-Exit Exam) 1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል። 2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም። 3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን። 4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው። JOIN US: @UnityRegistrar
Show all...
አስቸኳይ ማስታወቂያ - ለቀራኒዮ ካምፓስ ተማሪዎች በጥር ወር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና የምትወስዱበት Username እና Password መጥቶላችሁ ነገር ግን ፈተናውን ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች እስከዛሬ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ድረስ በዚህ ሊንክ በመግባት ፎርም እንድትሞሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Show all...
በጥር ወር መውጫ ፈተና ተመዝግበው ላልተፈተኑ ተማሪዎች