cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከቴ እና ግርምሽ የአርት ስራ

@ keti ena girmsh

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
216
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💖elutawaaa💖 🎶musics🎶 📷pics📷 😃memes😃 😂funny vedio😂 🎬tik tok and dance🎬 ❤lovely qoutes❤ 🎉H.B.D wishes🎉 All much love 💞 Cross👉 @sebrinu https://t.me/elutawaaa
Show all...
💖elutawaaa💖

🎶musics🎶 📷pics📷 😃memes😃 😂funny vedio😂 🎬tik tok and dance🎬 ❤lovely qoutes❤ 🎉H.B.D wishes🎉 All much love 💞 Cross👉 @sebrinu

ፍቅርና ትዝታ ክፍል 17 እኔም እናቴም በድንጋጤ ደርቀናል ህይወት እባክህ አባዬ እባክ በጣም ነው የምወደው እባክህ አባዬ አታለያየን እያለች ታለቅሳለች አባቶም ተነሽ ግቢ በማት ሲጮሁባት በጣም ደንግጣ አይን አይኔን እያየች እየሮጠች ገባች ወደኔ ዞሩ በጣም ተናደዋል አይናቸው ቀልቶል . አይኔ እንባ አቅሮዋል በቃ ያልኩትን ስምተሀል ልጄ አጠገብ ስደርስ እንዳላይህ አሉኝ ካየሁ ግን እገልሀለው በለው። ዛቱብኝ አስፈራሩኝ ግን ምንም አልመሰለኝ እኔ ሂወትን ነበር ሳስብ የነበረው። እናቴም ቆጣ ብላ መልካም እንግዲ እስኪ ወይ የነሱ ፍቅር ወይ የኛ ቁጣ የቱ እንደሚያሸንፍ እናያለን ብላ እጄን እንደህፃን ልጅ ይዛኝ ወጣች ይህኔ ነው እንግዲ ጦርነቱ የተጀመረው ። እናቴ በጣም ተናዳለች ከዛ እንዴት ግን እቤት አስቀምጠዋት እንዴት ሄዳለች ይላሉ እያለች በጣም ተናዳ መልስ ሳጠብቅ ዝም ብላ ታወራለች እኔም ከአይኔ እንደጉድ እንባዬ ይወርዳል በጣም ፈራው ደነገጥኩ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ ከግቢ ስንወጣ በመጣንባት ቪትዝ መኪና ወደቤት በፀጥታ ሄድን ሁለታችንም በጣም ተናደናል ግን እኔ ከመናደዴ የበለጠ እንዴት ልጃቸው አይደለች እንዴ እግራቸው ስር ወድቃ ስለምናቸው ይጮሁባታል ብዬ በጣም ግራ አጋባኝ ብዙ እያስብኩ እያውጣው እያወረድኩ ምንም መፍትሄ እልመጣልህ አለኝ። ከ15 ደቂቃ በዋላ እቤት ደረስን ወዲያው ከመኪናው ወርጄ ወደቤት ገባው እና መኝታቤቴ ገብቼ ክፍሉን ቆለፍኩት በጣም ማልቀስ ጀመርኩ ግን ለምን ሳንጀምር እንድንጨርስ ፈረድክብን እያልኩ ከፈጣሪጋር ክርክር ጀመርኩ እንደማይመልስልኝ ባውቅም ግን በጣም ማልቀስ ጀመርኩ። በጣም ደከመኝ እራሴን አመመኝ ላብድ ደረስኩ በቃ መውጫ የሌለው ባህር ውስጥ እንደገባው ተሰማኝ መፍትሄ ሁሉ ከኔ እራቀ ተስፋ ቆረጥኩ ፈራሁ በግራ በኩሉ ያለውን የግርግዳዬን ጥርዝ ታክኬ ቁጭ አልኩ በጣ። አለቀስኩ። እናቴ እራሱን እንዳያጠፋ ብላ በሩን በሌላ ቁልፍ ከፍታ ገባች ልክ ስታየኝ እጄ ደም ብቻ ሆኖ ነበር ......... ክፍል 18 ይቀጥላል https፡//t.me/fkrnatzta https፡//t.me/fkrnatzta ክወደዱት ሼር ሼር ያርጉ ፀሀፊ .ከተማ
Show all...

ክፍል 17 እሁድ ጠዋት 2 ሰአት ይለቀቃል መልካም ንባብ
Show all...
ፍቅርና ትዝታ ክፍል 16 መቁጠር ጀመርኩ 1.2.3.4 5. በለው 5 አይነት ምግብ እረ መጠጥም አለ ጉድ እኮ ነው። አሁን ልንበላ ነው ከየትኛው ልያዝ በመጀመሪያ ሁለት ቁርጥ እንጀራ ከዛ ቀይ ወጥ ከዛ ጎመን ጥብስ አልጫ........ ቀና ብዬ ሳይ እናቶ በግርምት እያዩኝ ነው በቃ ይበቃኛል ከዚበላይ ከያዝኩ ይፈነክቱኝል እናቴም 1 ቁርጥ ብቻ ነው የያዘችው እሷን እረ ያዢ በማለት እንድትይዝ አደረጓት እኔን ለምን አላሉኝም ብዬ ተናደድኩ ምናለ ብበላባት ታምሚያለው ።😂? መብላት ጀመርን ። እናትና አባቶ በልተው ጨረሱ እናቴ ቆይታለች ከጨራሰች እኔም ጨረስኩ ግን አልጠገብኩም መጨመር ፈለኩ ግን ያው ምንም ማድረግ አይቻልም 😋😋ስለዚ አንድ ብርጭቆ። ውሀ ጠጥቼ ጨረስኩ ። ሁላችንም እጃችንን በሶፍት ጠረግን ተነስተን ወደሶፋው አመራን ሰራተኛዋ የበላንበትን ማነሳሳት ጀመረች ። እናትና አባቷ ኮስተር ብለዋል እናቴም ይህን አይታ ስለምታወራው ተጠንቀቅ አለችኝ እሺ ብዬ እኔም ምጥን ፈገግታ በማሳየት ሶፋው ላይ ቁጭ እልኩ እነሱም ተቀመጡ።አና ምሳ እንዴት ነው አሉ እናቴ በጣም ጥሩ ነው። እጃችሁ ይባረክ አለች ። እሺ ወደጉዳያችን እንግባ አሉን። ወይኔ ካሳሁን ጉድህ ፈላ ።እሺ አለች እናቴ። አባቷ ልጄ ና አንተ ምን አይነት ግንኙነት ነው ያላችሁ አሉ የጓደኛ አልኩ ኮስተር ብዬ አትዋሽ ውሸታም ሰው አልወድም አሉኝ ምን ልበል እናቴ የማወራው እንደጠፋብኝ አውቃ። ያው እንግዲ ብላ ማውራት ጀመረች እኛም ያሳለፍነው ነው እሱም 19 አመቱ ነው እሳም 18 አመቷ ነው ስለዚ ለአቅመ አዳም እና ሄዋን ደርሰዋላ። ያው እኛም ብንሆን በጊዜያችን። ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ስለዚ ያው እነዚ ልጆች በጊዜያቸው እየተጠቀሙ ነው። ስለዚ ብናግዛቸው ብናበረታታቸው ጥሩ ይሆንላቸዋል። እንጠቅማቸዋለን እንጁ አንጎዳቸውም ያው ይታወቃል የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ነገር ስለማይመቻችልን በድብቅ ነው ፍቅር የምንጀምረው ያው በዛም ጊዜ እንጎዳለን ግን አሁን እኛም እናውቃለን ልጆቻችንም ደርሰዋል ስለዚ ብንፈቅድላቸው ደስ ይለናል አለች በትህትና ። እኔ ዝም እንዳልኩ ነኝ እናትይው ቀጠሉ እሱ ይቆየንና ልጄ እናንተጋር ያደረችው ለምንድነው አሉ ወደኔ እያዩ እኔም ኮራ ጀነን ኮስተር ብዬ አክንቤት ነበሩክ እና ማደር እንዳለብኝ ነገሩኝ ዶክተሮቹ እና ቤተሰቦቼ ደሞ አብረውኝ ለማደር አልተመቻቸውም ነበር ስለዚ ብቻዬን እንደማድር ነገርኳቸው ከዛም እሺ ብለው ሄዱ ካዛ ህይወት መጣች ብቻዬን እንደማድር አውቀች ብቻህን አታድርም ብላ አብረን እያስታመመችኝ አደርን ከዛ በቃ ጠዋት ወደቤት ተመለሰች በቃ አለቀ አልኩ እሺ እንግዳውስ ከልጄጋር የላችሁን ግንኙነት ታቆማላችሁ አሉ አባቷ እናቴም እኔም ደነገጥን ከዛ እያለቀሰች ህይወት ከመኝታቤቷ መጣች ከዛ አባቷ እግር ላይ ወድቃ ማልቀስ ጀመረች እኔም እናቴም በድንጋጤ ደርቀናላ። ከዛ.............. ክፍል 17 ይቀጥላል https፡//t.me/fkrnatzta https፡//t.me/fkrnatzta ከወደዱት ሼር ያድርጉ ፀሀፊ .ከተማ
Show all...

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሰላም ሰላም የምወዳችሁ እህት ወንድሞቼ አንኳን አደረሳችሁ በአዲሱ አመት የሰባችሁት የሚሳካበት ያለማችሁት ሁሉ የሚሳካበት የምትደሰቱበት አንደጥጃ የምትቦርቁበት ውብ እና ድንቅ አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለው ።🌼🌼🌼በአዲሱ አመት በአብዛኛዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ተቆርጦ የነበረው ተከታታይ የቻናላችን ልብ ወለድ ፍቅሬን በትዝታ። ልብ ወለድ እንደሚቀጥል አብስራችዋለው መልካም በአል። ሼር አድርጉ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼https፡//t.me/fkrnatzta 🌼https፡//t.me/fkrnatzta 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Show all...
ከቴ እና ግርምሽ የአርት ስራ

@ keti ena girmsh

😔🙏🙏🙏☺️
Show all...
🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን ፈጣሪ 😔 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም 💐 ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእልህ💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታገስን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 🌼አ 🌼መ 🌼ሰ 🌼ግ 🌼ና 🌼ለ 🌼ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ?💕💕💕💕💕💕💕💕💕 https፡//t.me/fkrnatzta https፡//t.me/fkrnatzta
Show all...
ከቴ እና ግርምሽ የአርት ስራ

@ keti ena girmsh

KGM MOVIES & ENTERTAINMENT you can find any movies and entertianments in our home adress @gechfkr7 https://t.me/kinguone +251951055390 https://t.me/kgmentertainment
Show all...
"*The King of love*"

"እውነት እውነት እላችኃለው ያለ ቅድሥት ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም ከቶ አይድንም፡፡"

Watch "New Ethiopian Cover Music 2021 By Girma Atnafu ሳላይሽ /አዲስ ከቨር ሙዚቃ" on YouTube https://youtu.be/Ncq2xnUHVkc
Show all...
New Ethiopian Cover Music 2021 By Girma Atnafu ሳላይሽ /አዲስ ከቨር ሙዚቃ

New Ethiopian Cover Music 2021 By Girma Atnafu ሳላይሽ /አዲስ ከቨር ሙዚቃ New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw New Ethiopian Cover Music ©Copyright: KurazProduction Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited