Ethio ድንቃድንቅ
Open in Telegram
📌Let's have fun together 👉 ይገረሙ 👉 ይደነቁ 🌍 ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ እውነታዎችን እዚህ ያገኛሉ። 🏁 @denkadink join እና share ማወቅ መሰልጠን ነው እየሳቁ 😂 ይወቁ 📚 @denkadink
Show more1 129
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 129
Ethio ድንቃድንቅ:
👉ኪም ኡንግ-ዮንግ የተባለ ደቡብ ኮሪያዊ በአራት ( 4 ) አመት የጨቅላነት እድሜው አራት ቋንቋዎችን ማለትም ኮሪያኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ ጀርመንኛ እና ጃፓንኛን እንደልቡ አቀላጥፎ አሳምሮ ይናገር ነበር፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ይህ ድንቅ ህፃን በዚህ የጨቅላ እድሜው ካልኩለስ የተባለውን ወደር የለሽ ውስብስብ የሂሳብ አይነትን አብጠርጥሮ ያውቅ ነበር 🙈🙈
@denkadink
⚡️⚡️ ☠☠☠☠ 🌪🌪
መብረቅ በውስጡ የ ኤክስሪይ ራደሽን ጨረር አለው።
የራጅ ኢክስሪ መክፈል የተቸገራቹ በመብረቅ 😂😂😂😂😂
@denkadink share share please any comment @Deinu
🇹🇷 የ ቱርኳ ከተማ እስታንቡል በ ሁለት አሁግራት የምትገኝ ብቸኛ ከተማ ናት።
@denkadink
🇨🇳🇨🇳🇨 🐈🐈🐈
በየአመቱ በቻይና ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ድመቶች ለ ምግብና ይውላሉ ስንት አይነት ሰው አለ ፈጣሪየ🤔🤔🤔🤔🤔 @denkadink
comment👌👌👌
@Deinu
ጥናት እንዳለው ከሆነ ለፍቅር ጓደኛቸው ታማኝ ያልሆኑ ሰዎች የማሰብ ብቃታቸው በጣም ዝቅ ያለ ነው!
@denkadink
ጥናቶች እንደሚናገሩት ከሆነ 20በመቶ የሚሆነው የአለማችን ቴክኖሎጂ የተፈበረከው በስደተኞች ነው!
@denkadink
😩 ሲያስኔጥሶ በግድ አይኖን ገልጦ ለማስነጠስ ብሞክሩና ቢያደርጉ የአይኖ ኳስ ወደ ዉጭ ይወጣል።
ደሞ እንዳትሞክረው😜😜
@denkadink
1 129
በማታ ለረጅም ሰዓት ሲያሽከረክሩ እንቅልፍ እንዳይወስዶው የሚያስቆትን ኮመድያን እየሰሙ ቢሆን ይመረጣል! እየሳቅን እንቅልፍ መምጣት የማይታሰብ ነው!
@denkadink
1 129
የሚፈልጉትን መፅሃፍ በነፃ አውርደው ለማንበብ የሚጠቅሙ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች
*******
1. Project Gutenberg -
www.gutenberg.org
2. Book Boon -
www.bookboon.com
3. Many Books -
www.manybooks.net
4. Free Ebooks -
www.free-ebooks.net
5. Open Library -
www.openlibrary.org
@denkadink
1 129
✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟
እነሆ ፀሀይ ከምስራቅ ወጣ፤አምላክ የሰውነትን ማኅተም በራሱ ላይ አተመ ፤ ሰውም የአምላክነትን ማኅተም ተጎናጸፈ!››
❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖
እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሰን በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ለእናንተ ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለምትወዳቸው በሙሉ።
ሰላም ለሀገራችን፤መልካም በዓል ለሁላችን።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
1 129
https://dv-video.xyz/3198290560735696/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
1 129
TO WIN:
️+Like this photo on Instagram
️+Follow all these accounts (we will check): @juneystories @tibeb_leather_works @alternative_addis @tchakkaorigins @cubox_ethiopia @maryiza.et @printandframeet @yacoffeeroasters
️+Tag your friends in the comments (one tag per comment) - multiple entries are encouraged.
T&C: Must be 18+ to enter - (Open to Ethiopia only!) Giveaway closes Sunday, December 12th. The winner(s) will be announced on Tuesday, December 14th in @juneystories stories. This promotion is not sponsored or affiliated with Instagram. The winner(s) will be selected at random and will pick up the products directly from Alternative Addis showroom (a tour of the workshop will also be provided for free). Best of luck everyone!
BONUS: You get two extra entries if you share this giveaway in your stories (DM a screenshot to us if your account is private so we can count your entry).
T&C: Must be 18+ to enter - (Open to Ethiopia only!) Giveaway closes Sunday, December 12th. The winner(s) will be announced on Tuesday, December 14th in @juneystories stories. This promotion is not sponsored or affiliated with Instagram. The winner(s) will be selected at random and will pick up the products directly from Alternative Addis showroom (a tour of the workshop will also be provided for free). Best of luck everyone!
YOU HAVE UNTIL SUNDAY AT 6PM 🤩
1 129
⚡️GIVEAWAY ⚡️
We have teamed up with @tchakkaorigins @alternative_addis @cubox_ethiopia @printandframeet @tibeb_leather_works @maryiza.et @yacoffeeroasters (all Ethiopian based) to bring you the ultimate last giveaway for 2021!
Sustainability is at the forefront of each and every product in this giveaway. We want to support local missions that make a difference on a micro and macro level.
Here is what you can WIN:
@tchakkaorigins black magique fatty oil, spicy herbal floral water and rose water floral;
@yacoffeeroasters roasted coffee beans (25g)
@maryiza.et honey (500g)
@cubox_ethiopia small MDF tray
@printandframeet sticker set, Art by Yeabtsega Gatechew
@alternative_addis 2 upcycled tumblers
@tibeb_leather_works 2 recycled leather coasters.
Total retail value 1,950ETB.
1 129
@denkadink
የአንጎላው ሰው ፍራንሲስኮ ዶሚንጎ በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ የሰፈረው በአፉ ስፋት ነው፡፡ የአፉ ስፋት 17 ሴንቲሜትር ይለካል፡፡ ይህ ማለት አንድ የለስላሳ ቆርቆሮ በአንዴ ማስቀመጥ ይችላል ማለት ነው! ላሽ
ሌላ ገራሚወችን ያገኛሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@denkadink
ሼር ይደረግ 🤙🤙🤙🤙🤙.
1 129
Ethio ድንቃድንቅ:
በአሜሪካ በአንድ ሰሞን ፖሊሶች ሀሺሽ ነጋዴዎችን ለመያዝ ብለው የውሸት ሀሺሽ ገዢ መስለው ሊገዙ ሲሄዱ በሌሎች የውሸት ሀሺሽ ሻጭ መስለው በገቡ ፖሊሶች ስል ውለውነበር።
@denkadink
ሼር ይደረግ 🤙🤙🤙🤙🤙.
1 129
We are so excited to present to you this Christmas Season 🎄
A special gift with some of the finest proudly Ethiopian brands, for you and your loved ones ☺️
📣Eco Artisan Bundle📣
Includes products from
@tchakkaorigins
@cubox_ethiopia
@forested.co
@maryiza.et
@printandframeet
@tibeb_leather_works
@yabi_7
@yacoffeeroasters
Available starting today, 1st December at:
@alternative_addis Workshop, Lideta (DM us for location)
@cherishaddis, Bole Japan
@hyattregencyaddis, Meskel Square
1 129
Tikus Delivery የሞባይል Application አሪፍ ነገር ይዞ መጥቷል።
Referral Code ላይ 4 ስታስገቡ ታላቅ ቅናሽ አለው። አደራ ሌላ ሰው ዕድሉን እንዲጠቀም ሼር አርጉ።
1 129
🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት ጦርነቱ ቆሞ ሰላም ወርዶ ጠመንጃ ሆነ ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን በዲዛ መልክ የምንሸጥበት። ችግሮች ተፈተው ዶ/ር አብይ ለዝናሽ እና ለችግኞቹ ጊዜ የሚሰጥበት።
📺 ከቱርክ ድሮን ሳይሆን ተርጉመን ቃና ላይ የምናሳያው አሪፍ አሪፍ ድራማ የምንቀበልበት። አሜሪካ በኛ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷን ቀርቶ በሷ ጉዳይ ጣልቃ የምንገባበት። የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) እና ዩኒሴፍ የእርዳታ ምግብ ይዘው ሲመጡ "ጠግበናል" የምንልበት።
💦 የግብፅና የሱዳንን ውሃና ፍሳሽ ሆነን እየደወሉ "ኧረ የዓባይ ውሃ ከመጣ ሳምንቱ ነው ልቀቁልን" እያሉ የሚለማመጡበት። ዳንኤል ክብረት በጎ ሰው በዝቶ መሸለም የሚተውበት።
🎧 ዘፋኞች ስለ ፖለቲካ መዝፈንን ትተው ስለ ፍቅር የሚዘፍኑበት 🎼የጊልዶ ልጆች ሙዚቃ🎹 ትተው ሀይማኖተኛ የሚሆኑበት። ሄርመን ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ የምትለብስበት።
🎥 የአማርኛ ፊልም መጨረሻውን የማናቅበት። ሰይፉ ፋንታሁን ቴዲ አፍሮን ቃለ መጠይቅ የሚያደርግበት። ኑሮ ቀንሶ ሰው የሚወደድበት። ማፈናቀልን አቁመን ማስጠለል የምንጀምርበት።
ያድርግልን መልካም አዲስ ዓመት ከነቤተሰቦቻችሁ።
🌼🌼🌼
1 129
👉 በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ውስጥ ያለው ትልቁ ከተማ "ላስ ቬጋስ" ነው ! ላስ ቬጋስ ቁጥር አንድ የአለማችን ቅልጥ ያለ ከተማ ነው፡፡
👉የላስ ቬጋስ ከተማ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቀው በቁማር ፣ በንግድ እና በምርጥ ሬስቶራንቶች ነው
👉በሌላ አገላለፅ የአለም የመዝናኛ ርዕሰ መዲናም ትባላለች፡፡ ታዋቂ ሰዎች ፣ ዝነኞች ፣ ኳክብቶች ፣ ቆነጃጂቶች ፣ የፊልም ተዋናዮች የሚተራመሱባት እና አለም ሲያስፈልግ ዘጠኝ ሲያስፈልግም አስር ፤ ከዚያም አልፎ አስራ አንድ ወዘተ የምትሆንባት ከተማ ናት
👉 ካዚኖ ወይም የቁማር ቤቶች ንግድ ትልቁ ገቢዋ ነው ፡፡ ካዚኖ ህጋዊ የሆነባት ብቸኛዋ ከተማ ላስ ቬጋስ ነች፡፡ የመጀመሪያው ካዚኖ ወይም ቁማር ቤት ስራ የጀመሩት ቻይናውያን ሲሆኑ ዘመኑም ከዛሬ 4300 አመት በፊት 2300 ዓዓ ነበር፡፡
👉 በጣም የሚገርመው ላስ ቬጋስ የአለማችን የቁማር ቤቶች መከማቻ ሆናም ግን በቤተ ክርስቲያን ስርጭት ከህዝብ ብዛት አንፃር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአሜሪካ ከተማ ላስ ቬጋስ ነው !
@denkadink
