cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹የሕግ ጉዳይ

Legal matter, Ethiopia Legal Info, #ጠበቃና የሕግ አማካሪ We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. #ከጠበቃ ጋር ተነጋገሩ @TalkToLawyer [email protected]

Show more
Advertising posts
5 012
Subscribers
+724 hours
+507 days
+20330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከላይ በተጠቀሰው መዝገብ ቁጥር የሚከተሉትን አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል ✅ፍርድ ቤት እስከ 15 ቀን ድረስ ዐቃቤ ሕግ ክስ እንዲመሰርት በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 109/1 መሰረት የሰጠዉ ጊዜ ከአለቀ በኋላ በተጠርጣሪዉ ላይ ክስ ሳይመሰርት ተጠርጣሪዉን በእስር ላይ ማቆየት በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 17/2 እና በተባበሩት መንግሥታት የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን አንቀጽ 9/1 የተከለከለዉን በሕግ ከተደነገገዉ ሥርዓት ዉጭ በዘፈቀደ አስሮ እንደማቆየት የሚቆጠር ስለመሆኑ፡፡ ✅ተጠርጣሪው የዋስትና መብት እንዲጠበቅለት ጥያቄ አቅርቦ ጥያቄዉ ውድቅ ከሆነ በኋላ የዋስትና ጥያቄ በድጋሚ ለማቅረብ የሚያስችል አዲስ ሁኔታ ሲፈጠር ይህንኑ አዲስ ሁኔታ መሰረት በማድረግ ለዚያዉ ፍርድ ቤት የዋስትና መብት ጥያቄ በድጋሚ ለማቅረብ ሥነ ሥርዓታዊ መብት የአለዉ ስለመሆኑ፡፡ ✅ዐቃቤ ሕግ ክስ እንዲመሰርት የተሰጠዉ የ15 ቀን ጊዜ ክስ ሳይመሰርት ያለቀ ከሆነ ተጠርጣሪው በድጋሚ ዋስትና ለመጠየቅ የሚያስችል አዲስ ሁኔታ የተፈጠረ በመሆኑና በድጋሚ የሚያቀርበዉ የዋስትና ጥያቄ አግባብነት ካለዉ ሕግ አንጻር ሳይመረመር በደፈናዉ ጥያቄዉ በድጋሚ የቀረበ ነው በሚል የተያዘዉ ሰዉ ክስ ሳይመሰረትበት ላልተወሰነ ጊዜ ታስሮ እንዲቆይ የሚያደርግ ትእዛዝ/ዉሳኔ መስጠት ስነስርዓታዊ አለመሆኑን አስገዳጅ ውሳኔ ሰጥቷል Join & share   👇👇👇 @Alpha_legal_affairs @Alpha_legal_affairs
Show all...
Senior Legal Counsel at Mastercard Foundation If you are an experienced Legal Counsel professional looking to increase your impact, read on! THE OPPORTUNITY Reporting to the Director, Legal Operations, the Senior Legal Counsel will be responsible for providing high-quality legal advice and support to key stakeholders within the Foundation’s business across Africa with specific dedication to Ethiopia. S/he will also be responsible for reviewing and advising on vendor contracts and where relevant, funding contracts, and providing post-contracting legal support for the Country Program portfolio and all legal operational needs in the dedicated countries. WHO YOU ARE Degree in law or equivalent (LLB or JD). Minimum of 7 years of experience working in a reputable firm or in-house position with a demonstrated record of success, including charitable and non-profit law as well as corporate, contract, and tax law. Strong leadership, organizational, analytical, drafting, and negotiation skills. Strong interpersonal and listening skills, open and receptive to feedback. Proficiency with Microsoft Office applications (PowerPoint, Word, and Excel). Proven excellence in verbal, written, and presentation skills with the ability to articulate and distil complex information to a variety of constituents across cultures. Flexible, adaptable, agile, and able to execute a range of job duties with multiple deadlines and changing priorities. Possess professional maturity, cultural sensitivity, and impeccable integrity that exemplify the Foundation’s values. Commitment to Mastercard Foundation’s values and vision. Deadline for Applications is May 30, 2024. Apply- Link
Show all...
Senior Legal Counsel

Addis Ababa, Ethiopia

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#በውርስ ክርክር ላይ ከሚገጥሙ እንግዳ ጉዳዮች መካከል ሟች ኑዛዜ አድርጎልኛል ወይም አድርጎልናል የሚሉ ተከራካሪዎች መቅረባቸው ነው። #ልዩ የሚያደርግ ይህ አለ የሚባለው ኑዛዜ በውልና ማስረጃ ተደርጎ እንዲሁ በፍርድ ቤት ጸድቆ እንደማስረጃነት የሚቀርብ መሆኑ ነው። በሌለ መብት ኑዛዜ ማድረግና ውጤቱ #ሟች ኑዛዜ ማድረግ የሚችለው በሕግ ባለውና በተጠበቀለት መብት እና ድርሻ ልክ ብቻ ነው። ባልና ሚስት በትዳር እየኖሩ ባለበት ሁኔታ ባል ወይም ሚስት የአንዳቸውን ድርሻ ጠቅልለው ኑዛዜ ቢያደርጉበት በሌላቸው መብትና ድርሻ ላይ የተደረገ በመሆኑ የተናዘዙት ኑዛዜ ከድርሻቸውና ከመጠናቸው ያለፈውን ያህል ልክ ብቻ ፈራሽ ይሆናል። #እንደዚህ ያለ ማስረጃ እንደመከራከሪያ ማስረጃ ሆኖ ሲቀርብ ሊሰጥ ከሚገባው ምላሽ ውስጥ ቀዳሚው መሆን ያለበት ሟች ፈጸመ የተባለው ኑዛዜ ከድርሻው በማለፍ በመሆኑ የሕግ ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም መባል አለበት። #በዚህ ረገድ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት በቅጽ 8 በመዝገብ ቁጥር 32817 ላይ በሰጠው አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ላይ "ተናዛዡ ከራሱ ንብረት ጋር የሌላ ሰውን ንብረትም ጨምሮ በመዘርዝር ኑዛዜ አድርጎ ይህ ኑዛዜ በፍርድ ቤህ ቢጸድቅም እንኳን የሌላ ሰው የሆነውን ንብረት በተመለከተ የተደረገው ኑዛዜ ዋጋ ሊሰጠው አይገባም። በራሱ ንብረቶች ላይ የተናዘዘው ግን ተለይቶ ዋጋ ሊሰጠው ይገባል።" በማለት ውሳኔ ሰጥቷል። ይግባኝ መብት ነው!!! ጠበቃ ቴዎድሮስ አብዲሳ በማንኛውም ፌዴራል ፍርድ ቤት ጠበቃና የሕግ አማካሪ https://t.me/NegereFej
Show all...
👍 2
Show all...
🇪🇹የህግ ጉዳይ

Ethiopia Legal Info, #ጠበቃ about Legal matters. Attorney & Legal consultant. We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. Contact us; [email protected]

የገቢዎች ሚኒስቴር በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 115(4) በተሰጠው ሥልጣን የታክስ አሰተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመሪያ ለማውጣት ረቂቅ መመሪያ ያዘጋጀ ሲሆን በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያያት ያለው ስው አስተያየቱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣውበት ግንቦት 08/2016 ዓ/ም ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ለገቢዎች ሚኒስቴር የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ማቅረብ የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Show all...
👍 4
መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም፤ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን በጋራ በመሆን ወጣቶች የሚያስፈልጋቸውን እውቀት በማስጨበጥ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታግዘው የራሳቸውን የመገበያያ መድረኮች እንዲፈጥሩ የሚያስችል ነው:: መርጃውን ክየት አገኙት?👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን በ IEYA**** ቅርጸት ያስገቡ:- 👉👉0103 ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡ የስልጠናውን ሰርተፍኬት  የሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!! ሲመዝገቡ ለሚጠይቅዎት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከዚህ በታች የተሰጠውን መልስ ያስገቡ፣ መርጃውን ክየት አገኙት? መልስ👇👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን በ IEYA**** ቅርጸት ያስገቡ:- መልስ👉👉 0103 እጅግ በጣም ጠቃሚ እና የስራ እድል የሚፈጥር ስልጠና ነው ተጠቀሙበት። Your referral code is 0103. I attached the the link to register and start the course below. You have to register on both the google form and telegram bot. Once you submit your data on the form you get the link that leads you to the telegram bot and take the course. https://forms.gle/4kDxB2TSAtmTCYyQ7 Here is the link
Show all...
ስልጠናውን ለመውሰድ መመዝገቢያ ፎርም

መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም፤ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን በጋራ በመሆን ወጣቶች የሚያስፈልጋቸውን እውቀት በማስጨበጥ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታግዘው የራሳቸውን የመገበያያ መድረኮች እንዲፈጥሩ የሚያስችል ነው:: ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡ የስልጠናውን ሰርተፍኬት የሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!!

Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
=====በፍርድ አፈፃፀም የማይወስዱ እና የማይታገዱ ንብረቶች======= 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ የቤተሰቡ ህልውና ለመጠበቅ ለለት አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶች ፤ የመኝታ አልጋ እና ልብሶች ✅ለእለት የሙያ ስራወች አግልግሎት ለንግድ ስራ ማከናወኛ የሚውሉ ተገቢ የሆኑ እቃኸች ✅የፍርድ ባለእዳው አርሶ አደር ከሆነ ለእርሻ ስራው አስፈላጊ የሆኑ በሬወች፤ የዘር እህሎች ✅ለራሱ እና ለቤተሰቡ ህልውና ለመጠበቅ የሚሆን የሶስት ወር መተዳደሪያ የሚበቃ ገንዘብ እና ለእለት ምግብ አስፈላጊ የሚሆን ስንቅ ✅ ለጡረታ እና ለወር ቀለብ የሚከፈል ገንዘብ...... ✅ እንዳይሸጥ እንዳይከበር እና ለእዳ መክፈያ እንዳይሆን በሌላ ህግ የተወሰነ ማንኛውም ንብረት። source : ፍብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 404 BY ©#Awlachew.B Via #ንቃተ #ህግ
Show all...
👍 5
★ ኢትዮ ፖስታ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: May 17, 2024 Ethiopost invites qualified and energetic candidates for the following positions. ✔ Position 1: Litigation Officer ● Education: Bachelor of Law Degree from recognized University ✔ Position 2: International Relations and Partnership Officer ● Education: BA Degree in international relation, political science, Law and related. How to Apply Online?? 👇👇👇👇 https://effoysira.com/ethiopost-job-vacancy-2024/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs
Show all...
Ethiopost Job Vacancy 2024

Latest Job From Ethiopost, Fresh Graduates Jobs

👍 3