en
Feedback
Software programing

Software programing

Open in Telegram

This is a channel which gives tutorial on different programming languages, android tips and tricks best apps etc...

Show more
1 471
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👍

So if u like this Idea let me know @Fikire2. And 👍for who wana be the admin.

Hey pals.sorry because I didn't post anything for long time.and that is because I can't be online due to many life affairs.but if anyone wants to be an admin of this channel contact me. But there are questions I want to ask።for the new admin.

photo content

ሀገራችን የሚያስፈልጋት software programmer እንጂ የዘረኝነት programmer አይደለም። ማንም ያገነፈለውን የዘረኝነት አተላ እያገነፈልን ከወንድሞቻችን ጋር አንጣላም።

እንደ አጠቃላይ ዛሬ ሁለት አጥሚት በእንጀራዎችን አይተናል። ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ለሌሎችም #share አድርጉ።

የ ክርስቶስ መወለድ ሁሉንም የሚመለከት ቢሆንም በአሉን ማክበር ግን የ ጥቂቶች መብት ነው።ምክንያቱም ባለ ልደቱ ሰማያዊ ስለሆነ ልደቱ ላይ የሚጠራቸውና ሊሰበሰቡ የሚገባቸው ምድራዊ ያልሆኑ ማለትም አማራም ኦሮሞም፣ሀድያም ከንባታም ያልሆኑትን ነው።የገናን በአል በዘረኝነት በተጨማለቀ ልብ ማክበር አይቻልም።ክርስትያን ነን ስትሉ ክርስቶሳውያን ነን ማለታችሁ ነው እንደዝያ ከሆናችሁ ደግሞ ከምድር የሆነውን ብሄራችሁን መተው አለባችሁ።የሁለት ብሔር ተሟጋች የሚባል ነገር የለምና።መምረጥ መቻል አለባችሁ ወይ ክርስትናን ለቀቅ ብሄርን ጠበቅ ወይ ደግሞ ብሔርህን ለቀቅ ክርስትናህን ጠበቅ አድርግ።የገናን ወጥ በዘረኝነት እንጀራ የምትበሉ ሰዎች ካላችሁ ይህ ድርጊታችሁ አጥሚት በእንጀራ ከመብላት የማይሻል መሆኑን እናሳስባለን። ሌላው ተያያዥ መልእክት ደግሞ የራሳቸውን ደስታ እያጣጣሙ ይሌላውን ደስታ ለሚቀሙ ነው። በአል እያሳበቡ መጠጥ ከጠጡ በኋላ መኪና በመንዳት የሰው ህይወት እንዳትቀሙ ተጠንቀቁ።ገናን በቢራ ማክበር የሌላውን ሞት መደገስ ነው። ሀገሬን እወዳለው የሚል ሰው ካለ ለገና እለት ብቻ እንኳ ሳይጠጣ በማሽከርከር ሀገሩን መውደዱን እንዲያሳይ በእክብሮት እንጠይቃለን። በቢራ የራስህን ደስታ ስትደግስ መኪናህ ውስጥ ስትገባ ግን የአንድን ቤተሰብ ተዝካር እንዳምትደግስ አስተውል።

መልእክቱም እንደ ሚከተለው ይነበባል......... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ዛሬ በአማርኛ ለመፃፍ የተገደድነው አንድ አንገብጋቢ መልእክት ማስተላለፍ ስለተፈለገ ነው። መልእክቱም የተለያዩ በኢትዩጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች(በተለይ ክርስትያኖች) ሲሆን ጉዳዩም ከ ገና በዓል ጋር በተያያዘ ነው።ምንም እንኳ መልእክቱ ከ ቻናሉ ዋና ስራ እና አላማ ወጣ ያለ ቢሆንም በትንሹም ቢሆን ሀገራዊ ሀላፊነታችንን እንወጣ ብለን ነው።

ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች።ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች ለጌታችንና መድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ።

JavaScript Popup Boxes via googleweblight.com

JavaScript return Statement via googleweblight.com

JavaScript return statement

photo content
+3

Here are #LoL 🤪😊😊 pictures Christmas+ICT= . . . . . . . . . . .

photo content
+5

But on the holiday there will different games that we will #play via telegram. So stay tuned on that happy #Monday.

I know it is not the time but only about 1 week left for this best holiday.

It was too long since I wrote tutors and tips.sorry for that. Any way merry Christmas for all of u