cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመድህኑ ልጆች

እንኳን በሰላም መጣችሁ ንቁ በሀይማኖት ቁሙ፡ ጎልምሱ ጠንክሩ፡፡ 1ኛ ቆሮ 16 13 #በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ መሰረት ስርአቱን የጠበቁ #መዝሙሮች፥ወረቦች እንዲሁም #ትምህርቶችን የምናገኝበት Channel ነው #እስትንፋስ ያለው ሁሉ #እግዚአብሄርን ያመስግን መዝሙር150፥6 ላለዎት አስተያየት @Marsabebe @Joniibay27 @Yemedhnu

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
281
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መጽሐፈ ኩፋሌ መጽሐፈ ኩፋሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍት አንዱ ነው። በሌሎቹ አብያታ ክርስትያናት ግን ዛሬ የማይቀበል መጽሐፍ ወይም ሲውዴፒግራፋ ይባላል። ነገር ግን ለቀድሞው የቤተ ክርስቲያን አበው ታውቆ የጥቅስ ምንጭ ሆነላቸው። የመጽሐፉ ግሪክ ትርጉም የሚታወቀው ከቅዱስ ኤፒፋንዮስጥቅሶች ባቻ ሳይሆን እንዲሁም በዩስቲን ሰማዕት፣ በኦሪጄን፣ በዲዮዶሮስ ዘአንጥያክያ፣ በኢሲዶር ዘሰቪላ፣ በአሲዶር ዘእስክንድርያ፣ በዩቲክዮስ (አቡነ እስክንድርያ)፣ በዮሐንስ ማላላስ፣ በጊዮርጊስ ሱንኬሎስና በቄድሬኖስ ጥቅሶች በከፊል ይታወቃል። ሆኖም መጽሐፉ በአይሁድ ሳንሄድሪን ከ1ኛው ክፍለ ዘመንጀምሮ እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት አልተቀበለም ነበር። አንዳንድ ክፍል በቁምራን ዋሻ በ1939 ዓ.ም. እስከተገኘ ድረስ፣ የመጽሐፉ ዕብራይስጥ ትርጉም በሙሉ ጠፍቶ ነበር። ስለዚሁ ሁኔታ (የዕብራይስጥ ትርጉም በማጣት) መጽሐፉ በኋላ ዘመን በሮማ ቤተ ክርስቲያን አለቆች አልተቀበለም። ሆኖም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘንድ እንዲሁም በቤተ እስራኤልአይሁዶች ዘንድ፣ መጽሐፉ በግዕዝ ስለ ተገኘ እስከ ዛሬ ድረስ ቅዱስ ተብሎ ተከብሯል። መጽሐፉ እንደሚለው መላእክት የዓለሙን ታሪክ ከፍጥረትጀምሮ እስከ ኦሪት ዘጸአት ድረስ (2,410 ዓመታት ሲቆጠሩ) ለሙሴ በደብረ ሲና ይተርካሉ። ዘመናት በኢዮቤልዩ ወይም በ49 ዓመታት ይከፋፈላሉ። ኢያንዳንዱ ኦዮቤልዩ 7 ሱባዔወይም የዓመት ሳምንት (7 አመት) ነው። ከማየ አይህአስቀድሞ ደቂቃ ሴት ከእግዚአብሔር አምጸው ወደ ቃየንልጆች እንደ ሔዱና እንደ ከለሱ ይላል። ክልስ ልጆቻቸውም ክፉ ረጃጅሞች (ናፊሊም) ሆነው በማየ አይህ ጠፉ። ከዚህ በኋላ የኖህን ልጆች አሳቱ። ጣኦት ሠሩ፣ መንግሥት አጸኑ፣ የኖህ ልጆች ምድርን ሁሉ ያካፈላሉ፣ የባቢሎን ግንብ ከወደቀ ቀጥሎ ወደ ርስቶቻቸው ተበተኑ። መላእክትም ለአብርሃምቅዱስ ቋንቋን አሳውቁት። ከተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውጭ እንደ «ሲውደፒግራፋ» በመቆጠሩ አንዳንድ ሊቃውንት በ150 ዓክልበ. ገደማ እንደ ተሠራ ይገምታሉ። ለዚሁ አስተሳሰብ ግን ምንም ማስረጃ አልተገኘም።
Show all...
# ድንግል_ሆይ ሐሰተኛ ከመሆን ሰውንም ከሰው ከማጣላት አድኝኝ፡፡ ዳዊት እንዲህ ብሏልና፡፡ ሐሰት የዓመፅ ሁሉ ራስ ነው፡፡ ድንግል ሆይ ከመሰሰን ኃጢአት አድኝኝ በነገሥት መጽሐፍ እንዲህ የሚል ተጽፏልና፡፡ (መዝ ፳፯፣ ፲፪) (ዘፀአ ፳፣ ፲፮) ሴሰኝነት ታላቅ ኃጢአት ነውና፡፡ ድንግል ሆይ ከነገረ ዘርቅ ዋዛ ፈዛዛውን ከንቱውንም ነገር ሁሉ ከመናገር ሠውሪኝ በወንጌል እንዲህ ይላልና ዋዛ ፈዛዛውን ከንቱውንም ነገር የሚናገር ሁሉ ኃጥእ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡ ከነገርህም የተነሣ ትጸድቃለህና ከነገርህም የተነሣ ትኮነናለህ፡፡ (ዘፀአ ፳፣ ፲፬) (ማቴ ፲፪፣ ፴፯) አርጋኖን ዘ ሰንበተ ክርስቲያን
Show all...
Ethiopian orthodox mezmur || "ደርሰናል" የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ(አስቴር) አዲስ ዝማሬ https://youtu.be/0ZR6eQbKzPY
Show all...
Ethiopian orthodox mezmur || "ደርሰናል" የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ(አስቴር) አዲስ ዝማሬ

#ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን ይህንን ቪዲዮ ምትመለከቱ በሙሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ደውሉን መጫናችሁን እርግጠኛ ሁኑልን ምክንያቱም የነዚህ ዝማሬዎች ገቢ በሙሉ ለ ኩላሊት ህሙማን ወገኖቻችን የ...

Show all...
እለተ ቶማስ ወይም አብርሃም

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤ አሠሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እምይእዜሰ፤ ኮነ፤ ፍሥሐ ወሰላም።     ✥•••●◉ ✞ ◉●•••✥           ቶማስ     ✥•••●◉ ✞ ◉●•••✥ ❖ ሰኞን ቤተ ክርስቲያን "ማዕዶት" ብላ እንደምታከብር ትናንት የተመለከትን ሲሆን ማክሰኞን ደግሞ ቤተክርስቲያን "ቶማስ" አንድም "አብርሃም" ብላ ታከብረዋለች።    📌 ቶማስ   ❖ ከአሥራ ሁለቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ለጊዜው ትንሣኤ ሙታንን ከማያምኑ ሰዱቃውያን ወገን በመሆኑ የክርስቶስን ትንሣኤ ተጠራጥሮ ነበር።  ❖ ምሥጢሩ "ግን ካላየሁ ካልዳሰስኩ አላምንም" ያለው ከፍቅሩ የተነሳ እውነት አልመስልህ ብሎት ነው።    ❖ አንድም ጌታ መለኮታዊ ጎኑን እንዲዳስሰው…

625693767.mp34.24 MB
ደብሩሰ .mp32.44 KB
ቅዱስ ጊዮርጊስ አማለደን .mp36.03 KB
ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት.mp32.00 KB
ኦ ፍጡነ .mp38.85 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.