cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Eყム ɨsℓムmɨc ʝeme'a

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
161
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Shikh khalid Arrashid @ALDAAWATOISLAM @ALDAAWATOISLAM
Show all...
🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ • ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል • ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ) • የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃 • ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው) • አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው) • ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው) አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው? "ፈጅር" 4-6 ደቂቃ "ዝሁር" 6-8 ደቂቃ "አስር" 6-8 ደቂቃ "መግሪብ" 5-7 ደቂቃ "ኢሻ" 7-10 ደቂቃ በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን? 80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ)ሺ) • "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን @ALDAAWATOISLAM @ALDAAWATOISLAM
Show all...
#ስትቆጣ_አዑዙ_ቢላህ_በል " ሰውዬው በተቆጣ ጊዜ አዑዙ ቢላህ ይበል ቁጣው ይበርዳልና " በማለት ሃቢቡና صلى الله عليه وسلم አስተምረውናል ስትቆጣ ይህን በል !! قال رسول الله صلى الله عليه و سلم إذا غضب الرجل فقال أعوذ بالله سكن غضبه صحيح الجامع رقم 695
Show all...
ከሰደቃዎች ሁሉ በላጩ ውሃ @Eyaislamic @Eyaislamic
Show all...
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አስደሳች ዜና በሰልማን አል-ፋሪሲ መስጅድ ወጣቶች ጀመዓ በየሁለት ወሩ በታወቂ ዳዒወች የሚዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ማለትም በ ቀን 01-05-2014 በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ እለተ እሁድ እግሮች ሁሉ በጠዋት ወደ ሰልማን አል-ፋሪሲ መስጅድ ያመራሉ ስለሆነም ቀድመው በመገኘት ቦታወን ይዘው ተወዳጁን ዳዒ በጉጉት ይጠባበቁ፡፡ ዳዒ፡- ታዋቂው ኡስታዝ ሙሃመድ ፈረጅ የዳእዋ ርዕስ፡- ሚስትር ነው/ surprise ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3፡30 አዘጋጅ ፡- የሰልማን አል-ፋሪሲ መስጅድ ወጣቶች ጀመዓ ማሳሰቢያ፡- ይህን ፕሮግራም ለመታደም ሁሉም በጉጉት የሚጠባበቀው ሰለሆነ ቀድመው በቦታው ይገኙ፡፡ አድራሻ፡- ከዋስ ማደያ ፊትለፊት ትንሽ ገባ ብሎ ሰልማን አል-ፋሪሲ መስጅድ
Show all...
"ሂጃብ ወይስ ፋሽን"* -ሂጃቧን ጠቅልላ፣ ሙሰስሊም ነሽ ተብላ፣ በስም ተሸንግላ፣ ኡፍፍ እንዴት ይሞቃል፣ ሂጃብ ያስወልቃል፣ ውስጥን ያስጨንቃል፣ ኡሽ ምን አለ ቢቀር ፣ ፀሃዩ ሲከር፣ ፊትን ሲያጠቁር፣ ወደዚያ መወርወር ፣ የምን መጨናነቅ ፣ ወንዶች መጡ ስቅቅ ፣ በዝግታ መሣቅ ፣ እራስን መደበቅ ፣ ኧረገኝ ምን አጨናነቀኝ ፣ የፈለገውን አርገኝ ፣ የፀሃዩ ሙቀት ፣ የሰዎቹ ንቀት ፣ የመንግስት ህግጋት ፣ ኧረ ስንቱን ልቻል ፣ ሁሉም ያስወልቃል ፣ ልቤም ይፈልጋል ፣ ታዲያ ምን አለፋሽ ፣ ሂጃብሽን ትተሽ ፣ እንደልብ መነሽነሽ ፣ ኧረ ሲያምርብሽ ፣ የት ነበር ውበትሽ ፣ በጨርቅ ውስጥ ደብቀሽ ፣ ወንዶቹን አጓግቶሽ ፣ ፐ...አሁን ነው መሽቀርቀር ፣ ምድሪቷ ላይ መዞር ፣ ነጠር ነጠር ፈንጠር ፣ ብዙም ሳንደበር ፣ ሙስሊሙን ማሳፈር ፣ ይላል የሰይጣን መካሪ ፣ ተግባር አስነዋሪ ፣ ምክሩን እሰማና ፣ ሂጃብ አወልቅና ፣ ከጥግ አቆምና ፣ ፊቴን በመስታወት ፣ አይና በትኩረት ፣ እንደዚህ ነው ዉበት ፣ እላለሁ ለራሴ ፣ በገዛ ምላሴ ፣ ድምፄ ተመልሶ ፣ ስሰማው ቀንሶ ፣ ልቤ ድንግጥ ይላል ፣ ስቃይ ይታየኛል ፣ ፍርሀት ይሰማኛል ፣ ኧረ ምን ነክቶኝ ነው ፣ ድንብርብር የምለው ፣ መላቅጤን ማጣው ፣ ወይ ስቃይ ፣ የሰይጣን አታላይ ፣ ጨፍሮ ላዬ ላይ ፣ ሃሳቤን ቀይሬ ፣ ሂጃቤን ወርውሬ ፣ በፋሽን አስርና ፣ ልወጣ ስል ገና ፣ ደግሞ ምን ታይቶሽ ነው ፣ ትላለች እናቴ ፣ ፀጉሬ ከአናቴ ፣ ቲሸርት ከእንብርቴ ፣ ሱሪው ተወጥሮ ፣ ሚንስከርቱም አጥሮ ፣ ወንድሜ ያይና ፣ ወይ ጉድ ወይ ፈተና ፣ ደሞ ምን ሆንሽና ፣ መምሰልሽ ማዶና ፣ በቃ እንደዚህ መሆን ነው ፣ ነፃነትም ይህ ነው ፣ ተይ እንጂ እህት አለም ፣ ጠፊ ናት እቺ አለም ፣ ብዙም አንኖርም ፣ አቦ አትጨቅጭቀኝ ፣ ሰላሜን አትንሳኝ ፣ አስቢ እንጂ ልጄ ፣ በልተሻል በእጄ ፣ ምን አጣሽ ከደጄ ፣ መች ተራብኩ አልኩና ፣ በሰፊው ጎዳና ፣ ልበል እንጂ ዘና ፣ አቦ በቃ ተወኝ ፣ ብዙም አትነዝንዙኝ ፣ እስኪ ዞር በልልኝ ፣ ሞዴሊስት መስዬ ፣ ራሴን አታልዬ ፣ ስሄድ በጎዳናው ፣ በሽቶ ሳናጋው ፣ የጎረምሳውን ልብ ፣ ባካሄዴ ስስብ ፣ ፉጨቱ ሲነፋ ፣ ወይ እኔ ከርፋፋ ፣ አካሄዴ ጠፋ ፣ እሙ ልጋብዝሽ ፣ ፍረጂ በራስሽ ፣ እራስሽን አርክሰሽ ፣ ልቤን አሸፍተሽ ፣ ልቀቀኝ እስኪ አንዴ ፣ እውነትሽ ነው እንዴ ፣ ምን ይሰራል ክንዴ ፣ እቢ ካልክ ጮሀለሁ ፣ ብዬ ስናገረው ፣ እያገላበጠኝ ፣ በቦክስ ነረተኝ ፣ አሁን ጉዴ ፈላ ፣ በዝች ጎዳና ፣ ራሴን ሳትኩ ፣ ገባሁ በእጃቸው ፣ ምንም ሳላውቃቸው ፣ የሰው ጫጫታ ፣ የእናቴ ዋይታ ፣ ካለሁበት ሲያነቃኝ ፣ ሰው ከቦ ሲያየኝ ፣ ዶክተሩ መጣና ፣ ሁሉን አስወጣና ፣ ሰዎቹን ታውቂያለሽ ? ፣ ብሎ ሲጠይቀኝ ፣ አሁን ገና ገባኝ ፣ ለካስ ጉድ ሆኛለሁ ፣ ክብሬን አጥቻለሁ ፣ ምነው ባልተፈጠርኩ ፣ በፅንስነት በሞትኩ ፣ ኢንዲማ አይባልም ፣ የከፋ ቢመስልም ፣ ተስፋም አንቆርጥም ፣ ቀድሞ ነበር መሸሽ ፣ አሁንም ጊዜ አለሽ ፣ ተውበትን ካደረግሽ ፣ ያረቢ ማረኝ ፣ ለሥራዬ ይቅር በለኝ ፣ ከእሳት አድነኝ ፣ መሰልጠን ነው ብዬ ፣ በዱንያ ታልዩ ፣ ዋይ ጥፋቴ ፣ ደም ሲፈስ ካናቴ ፣ ከመላ አካላቴ ፣ ምን ይውጠኝ ነበር ፣ ያኔ ቢሆን ሞቴ ፣ እህቶቼ ንቁ ፣ ይብቃ አትሳቁ ፣ ሞትን አትናቁ ፣ አሰላሙ አለይኩም ፣ ወአለይኩም አሰላም ፣ ልቤ ካለው ሠላም ፣ ካልሆነ በሩቁ ፣ እየተጠነቀቁ ፣ ገና መች ያልቅና ፣ የሴት ልጅ ፈተና ፣ ከቤት ይነሳና ፣ አንቺንማ ሳላይ ፣ አልወርድም ከዚህ ላይ ፣ የማነሽ አታላይ ፣ እያለ ሚላከፍ ፣ ሞልቷል መንገድ ጫፍ ፣ ክፍቱን ያደረ አፍ ፣ ታዲያ ምን ይሻል ፣ መፍትሄውም ሞልቷል ፣ ከሁሉም የሚሻል ፣ አደራ ሂጃባችሁን ፣ የክብር ጋሻችሁን ፣ ወርቃማ ውበታችሁን ጨርቅን በመጠቅለል ፣ ሂጃብ ለማስመሰል ፣ በሱም አንታለል ፣ እውነተኛ ሂጃብ ፣ ራስን የሚያሳድብ ፣ የነ አኢሻ ተምሳሌት ፣ የመስዋዕትነት ውጤት ፣ የነብዩ አደራ ፣ የሴት ልጅ ባንዲራ ፣ ሚጠብቅ ከትንኮሳ ፣ ሊተውት ሚያሳሳ ፣ ኢማን የሚጨምር ፣ ለአላህ ያለን ፍቅር ፣ ሁሌም የምታምር ፣ የነብዩ ተዓምር ፣ ለጤናችን ወታደር ፣ ከአስከፊው የፀሃይ ጨረር ፣ ለራሳችን ክብር ፣ ሂጃባችን ትኑር ፣ ሂጃባችን ትኑር
Show all...
Shikh Mohammed Al hasenat DEATH @ALDAAWATOISLAM @ALDAAWATOISLAM
Show all...
ረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም]ን የተሳደበ 🗡️ፍርዱ ምንድን ነው⁉️ ምስጋና የዐለማት ጌታ ለሆነው አላህ የተገባ ይሁን! የአላህ ሰላትና ሰላም; ለዐለም እዝነትና ለሰው ልጆች ብርሃን አድርጎ በላካቸው፤ የታወሩ ዐይኖች በከፈተባቸው፤ የተጣመሙ መንገዶች ባቃናባቸው፤ የተዘጉ ልቦች በከፈተባቸው፤ እውነተኛ የሆነውን ሀይማኖት የበላይ ባደረገባቸው፤ አደራውን በጠበቁትና መልእኩት ባደረሱት በውዱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድ ላይ ይሁን‼️ በእርግጥም አላህ በሙስሊሙ ህዝብ ላይ የነብዩን ውዴታና ክብር፤ እርሳቸው መርዳትና ለእርሳቸው የመቆርቆር የሆነ ስሜት ከደም ስሮቻቸው ጋ አጣምሮታል። እንዲሁም… ነብዩን በተሳደበ፣ ባዋረደ፣ ባንቋሸሸና በእሳቸው ላይ ባላገጠ ላይ ዱንያ ላይ 🗡️ጭንቅላቱ ከአንገቱ እንዲለይና አኼራ ላይ 🔥ዘላለሙ በጀሀነም እሳት እንዲዘወትር ፈርዶበታል‼️ አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦  📖{إِنَّ الَّذِينَ يُؤْذُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ لَعَنَهُمُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَأَعَدَّ لَهُمْ عَذَاباً مُهِيناً} {እነዝያ አላህንና መልእክተኛውን የሚያስከፉ ሰዎች አላህ በዱንያም በአኼራም ረግሟቸዋል። ለእነርሱም አዋራጅ የሆነ ቅጣት ደግሶላቸዋል] [አል_አሕዛብ:57] 👅ተሳዳቢው; ሙስሊም ከሆነ ከእስልምናው ይወጣል። ሙርተድ ይሆናል 🗡️ይገደላል‼️ 👅ተሰዳቢው; ቃል ኪዳን ተሰጥቶት የሚኖር ከሀዲ ከሆነ ቃል ኪዳኑን አፍርሷልና 🗡️ይገደላል‼️ 👅ተሳዳቢው; ተራ ከሀዲ ከሆነም ቀይ መስመር አልፏልና 🗡️ይገደላል‼️ 📚አቡ ዳኡድ ላይ በተዘገበና ኢማሙ አልባኒ ባረጋገጡት ሐዲስ እንዲህ ተወርቷል፦ "አዕማ የተባለ ሰሓብይ ዘንድ አይሁዳ የሆነች የልጅ እናት (አገልጋይ) ነበረችው። እቺ ሴት ረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም]ን ትሳደብ ታንቋሽሽ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ምሽት ላይ መሳደቧን ትቀጥላለች። ሰሓብዩ ከዚህ በላይ መታገስ አልቻለምና 🔪ቢላዋውን በማንሳት ሆዷ ላይ ሰክቶ እስክትሞት ድረስ ጫን ብሎት ይገድላታል። ከልጆቿ አንዱ እግሯ ስር ሲወራጭ በደሟ ይጨማለቃል። ይህ ክስተት (የሴትየዋ መገደል) ንጋት ላይ ረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ይሰማሉ። እሳቸውም ሰዎችን ሰብስበው “ይህንን ድርጊት የፈፀመ ሰው ማን እንደሆነ እንዲነግረኝ ለእኔ እሱ ላይ ባለኝ ሐቅ (የነብይነት ሐቅ) እጠይቃለሁ” አሉ። ከሰዎቹ መሃል አንድ ሰው ተነሳና "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የሴትየዋ ባልደረባ እኔ ነኝ። እሷ እርሶን ትሳደብም ታንቋሽሽም ነበረች። ከዚህ ድርጊቷ እንድትቆጠብ ብከለክላት አልከለከል አለችኝ፤ ባስጠነቀቅቃትም አልጠነቀቅ አለችም። አሁንም ምሽት ላይ ሲሆን መሳደብና ማንቋሸሿን ስትጀምር ገደልኳት" አላቸው። የአላህ መልእክተኛም እንዲህ አሉ፦ “አዋጅ! ደሟ ከንቱ እንደ ሆነ መስክሩ” ሁሉም; አላህ ወይም መልእክተኛውን በየትኛውም ዐይነት የስድብ ዐይነት የተሳደበ፤ እስልምናን ያንቋሸሸ ሙስሊም ነኝ ብሎ የሚሞግትም ይሁን ግልፅ ካፊር አንገቱ ይቀላል‼️ 🖊️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦ "የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተሳዳቢ ሙስሊምም ቢሆን ከሀዲም ቢሆን 🗡️ይገደላል" 🖊️ኢብኑ ሙንዚር አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦ "የእውቀት ባልተቤቶች በአጠቃላይ ነብዩን የተሳደበ ፍርዱ 🗡️ግድያ እንደ ሆነ ተስማምተዋል" 🖊️ከኢማሙ ሻፊዒይ ባልደረባ ከነበረው አቡ በክር አል_ፋሪሲ እንደ ተወራው፦ "ረሱልን የተሳደበ ሰው ፍርዱ 🗡️ግድያ እንደ ሆነ ሙስሊሞች በአጠቃላይ ተስማምተዋል" 🖊️አል_ኸጣቢ የተባለው ደግሞ እንዲህ ይላል፦ "ረሱልን የተሳደበ ሰው 🗡️በመገደሉ ላይ ተቃራኒ እምነት ያለው አንድም ሙስሊም አላውቅም" 🖊️ሙሐመድ ቢን ሰህኑን የተባለው እንዲህ ይላል፦ "ዑለማዎች በአጠቃላይ የተስማሙበት; ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚሳደብና የሚያንቋሽሽ ይከፍራል፤ አላህ የዛተውን የቅጣት ዛቻ ይከተለዋል፤ ሰዎች ዘንድ ያለው ፍርድ ደግሞ 🗡️መገደል ነው፤ በክህደቱና በቅጣቱ የተጠራጠረ ካለ ይከፍራል።" 👉ከሰው ቤት የተሰረቀ منقول👉
Show all...
በቀን ውስጥ ለምን አንድ ሰፍሀ አይሆንም ቁርአንን አታኩርፍ (ከመቅራት አትወገድ) . 🌻
Show all...
➮ፕሮፋይልን ፎቶ ማድረግ ችግር አለውን? ..🖋 ➛ሙስሊም መሆን ማለት በመሰረቱ ሙሉ ስሜትን ለአላህ ብቻ ተገዥ ማድረግ ማለት ነው። ➛የሰው ልጅ ደስ ያለውን ሁሉ ያለ ምንም ገደብ ባደረገ ቁጥር ወደ ስሜት አምላኪነት ይጠጋል። ➛በመሰረቱ ያለ በቂ ምክንያት ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በጥብቅ የተከለከለ ነው! ከከባባድ ወንጀሎችም መካከል አንዱ ነው።ሳንገደድና ለመሰረታዊ ነገሮች በጥብቅ ሳያስፈልግ ፎቶ መነሳት ክልክል ከመሆኑ ጋር እንዲሁ ያለምክንያት ሚዲያዎች ላይ ለመለጠፍ መነሳት ይቻላል ማለት በዚህ ዙሪያ የተነገሩ በርካታ ነቢያዊ ሐዲሦችን ትርጉም ማሳጣት ነው የሚሆነው። ➛ፎቶ ግራፍን ሐዲሡ አይመለከተውም የሚለው አስተያየት ተቀባይነት የሌለው ፎቶ/ምስል የተከለከለበትን ዓላማም የዘነጋ አስተያየት ነው። ➛ፎቶ ሐራም የሆነው ከአላህ ጋር መፎካከር ስለሆነ ነው። ይህ ደግሞ ፎቶ ግራፍ ላይ ይበልጥ ጎልቶ ነው የሚታየው። ➛ይህ እንዳለ ሆኖ ሚዲያ ላይ የሚለቀቀው ፎቶ የሴት ልጅ ፎቶ ሲሆን ደግሞ አደጋው እጅጉን የከፋ ይሆናል።ባዕድ ሴትን ማየት የዓይን ዝሙት በመሆኑ ሌሎችን ለወንጀል/ለሀጢያት ይገፋፋል። ➛ብዙዎች በትዳር አጋራቸው እንዳይደሰቱም ያደርጋል። በተለይ ውበታቸውን ለማሳየት ብለው ተውበው ፎቶ የሚለቁ ሲኖሩ!ለዚህና ለመሰል መጥፎ አላማ ፎቶን የሚለቁ (ምድር ላይ መጥፎ ነገር እንዲስፋፋ በመውደድ ወንጀል አላህ ዘንድ ልዩ ምርመራና አሳማሚ ቃጣት እንደሚጠብቃቸው ቁርኣን ላይ ተነግሯል) ችግሩ በዚህ ብቻም አያበቃም፣ሚዲያ ላይ ፎቶዋን የምትለጥፍ ሴት አላህን የማይፈሩ ሰዎች ፎቶዋን ከዛ ላይ አንስተው በተለያየ መልኩ አቀናብረው ክብሯ ላይም ችግር ሊያደርሱባት ይችላል! ስለዚህ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ !አስበሽ ተራመጂ! በስሜት አትነጂ! ሚዲያን ለመልካም ዓላማ እንጂ አትጠቀሚ! ➯ሐያእ የሙስሊም ሴት ትልቁ መለያዋእንደሆነም አትዘንጊ !! 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Eyaislamic
Show all...