cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዘ_መርቆሬዎስ

ዘ መርቆሬዎስ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና የአባቶች አስተማሪ ንግግሮች ግጥሞች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ዜናዎች ለማግኘት @merkorawos "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያ። " ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @babii25 ላይ ያገኙናል

Show more
Advertising posts
1 164
Subscribers
-124 hours
-67 days
-1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Work Done!
Photo unavailableShow in Telegram
Preton Airdrop 100% Legit የሆነ። የሰራችሁትን ያለ ምንም ቅድመ  ሁኔታ ማውጣት የምትችሉት። በቀን 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት የሚቻል ... ትኩረት ሰጥቼ ከምሰራቸው airdroፖች አንዱ! Toncoin በቀላሉ ለማግኘት የሚረዳ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
✝✝✝ እንኩዋን ለዳግሚያ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ =>ለስም አጠራሩ ጌትነት ይድረሰውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ትንሳኤው በሁዋላ ለደቀ መዛሙርቱ በጉባኤ 3 ጊዜ ተገልጦላቸዋል:- 1.በዕለተ ትንሳኤ ምሽት በፍርሃት ሳሉ 2.ያላመነ ቶማስን ለማሳመን በተነሳ በ8ኛው ቀን (ማለትም ዛሬ) 3.ከተነሳ ከ23 ቀናት በሁዋላ በጥብርያዶስ ባሕር ዳርቻ ላይ ነው:: ጌታ አርባውን ቀን ለአንዱም: ለሁለቱም በግል ይገለጥላቸው ነበር:: እመቤታችንን ግን ፈጽሞ አይለያትም ነበር:: ጌታችን ከተነሳ በሁዋላ ለሳምንት ተለይቷቸው ስለ ነበር በቤተ ክርስቲያን ውዳሴ ማርያም እንጂ መልክዐ ኢየሱስ በማሕበር አይደገምም:: +በዚሕች ዕለት ደቀ መዛሙርቱ በጽርሐ ጽዮን ሳሉ ጌታችን "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ብሏቸዋል:: ቶማስንም "ና ዳስሰኝ" ብሎታል:: ሐዋርያው እጁን ከተወጋ ጐኑ ላይ ቢያሳርፍ በመቃጠሉ "ጌታየ አምላኬም" ሲል ጮሆ ምስጢረ ተዋሕዶውን መስክሯል:: +ጌታም ቶማስን "እስመ ርኢከኒሁ አመንከኒ" (ማለትም ስላየኸኝ አመንከኝ)! "ብጹዐንሰ እለ እንዘ ኢይሬእዩኒ የአምኑኒ" (ሳያዩ የሚያምኑ ግን ብጹዐን (ማለትም ንዑዳን ክቡራን) ናቸው ብሎታል:: (ዮሐ. 20:24) =>ከጌታችን ከትንሳኤው: ከቅዱሱም ሐዋርያ በረከት አይለየን:: =>+"+ ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ:: በመካከላቸውም ቆሞ 'ሰላም ለእናንተ ይሁን' አላቸው:: ከዚያም በሁዋላ ቶማስን 'ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ:: እጅህንም አምጣና በጐኔ አግባው:: ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን' አለው:: ቶማስም 'ጌታዬ አምላኬም' ብሎ መለሰለት:: ኢየሱስም 'ስላየኸኝ አምነሃል:: ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው' አለው:: +"+ (ዮሐ. 20:26-29)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> @merkorawose
Show all...
👍 1
✝✝✝ እንኳን ለዕለተ "ማዕዶት" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ የትንሳኤ ሰኞ ስያሜ +*"❇️ ማዕዶት❇️ "*+ =>ማዕዶት ማለት (ዐደወ-ተሻገረ) ከሚል የግእዝ ግስ የተወረሰ ሲሆን በጥሬው "መሻገር" ማለት ነው:: ይሕም በደመ ክርስቶስ ተቀድሰን: በትንሳኤውም ድኅነት ተደርጐልን መከራን: መርገምን: የኃጢአትን ባሕር: አንድም ባሕረ እሳትን መሻገራችንን ያመለክታል:: +ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረ ደሙ *ከባርነት ወደ ነጻነት *ከጨለማ ወደ ብርሃን *ከሞት ወደ ሕይወት *ከኃጢአት ወደ ጽድቅ *ከሲዖል ወደ ገነት *ከገሐነመ እሳት ወደ መንግስተ ሰማያት አዳምንና እኛን ልጆቹን አሸጋግሮናል:: +አባታችን አዳምና ልጆቹ ከሲዖል የወጡት በዕለተ ዐርብ በሠርክ ቢሆንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዚሕ ዕለት እዲታሰብ ታዛለች:: +ጌታችን ምርኮን ማርኮ: ጥጦስ መንገድ ጠራጊ ሆኖለት ወደ ገነት ሲያስገባቸው ለድንግል ማርያም አሳይቷታል:: እመ አምላክም በፍጹም ልቧ ደስ ተሰኝታለች:: አዳምና ልጆቹ እመቤታችንን ከላይ ሆነው እጅ ነስተዋታል:: እርሷ የድኅነታቸው ምክንያት ናትና:: =>አማናዊው ብርሃን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ጨለማችንን በምሕረቱ ያብራልን:: =>+"+ ክርስቶስም እኮ ስለ ሰው ኃጢአት አንድ ጊዜ ሞቶአል:: ኃጢአት የሌለበት ክርስቶስ ጻድቁ ስለ እኛ ሞተ:: ስለ ኃጢአታችን እኛን ወደ እግዚአብሔር ያቀርበን ዘንድ:: በሥጋ ሞተ: በመንፈስ ግን ሕያው ነው:: ነፍሳቸው ታስራ ወደ ነበረችበት ሔደ:: ቀድሞ ክደውት ለነበሩት ነጻነትን ሰበከላቸው:: +"+ (1ዼጥ. 3:18)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Show all...
†✝† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† †✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝† †✝† ብርሃነ ትንሣኤ †✝† †✝† የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ : መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን:: ††† ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል:: በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም:: ††† በዚሕች ቀን ማዘን አይገባም:: በትንሣኤው የደነገጡና የታወኩ የአጋንንትና የአይሁድ ወገኖች ብቻ ናቸውና:: ††† አምላካችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በረከት አይለየን:: በዓሉንም የሰላም : የፍቅርና የበረከት ያድርግልን:: ††† የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: ††† "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::" ††† (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ††† "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" ††† (፩ቆሮ. ፲፭፥፳) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† https://t.me/merkorawos/2590 https://t.me/merkorawos/2590
Show all...
👍 2
ሀይማኖቶች ዛሬ በተፈጠረው ክስተት መግለጫ አውጥተዋል❌ ሕዝቡን ተነስ አሉ‼️ 👇 https://t.me/addlist/Jvk-bXgeU8swZTJk https://t.me/addlist/Jvk-bXgeU8swZTJk
Show all...
በእምነትህ የማታፍር ኦርቶዶክሳዊ ነህ?? 👇 @Mieraf2 @Mieraf2
Show all...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ውድ የ ዘ መርቆሬዎስ የቴሌግራም ተከታታዮቻችን ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እያልኩ ይህን ከታች እምትመለከቱትን linke በመጫን በቀጥታ ወደ ዩቲዩብ ቻናላችን በመግባት subscribe በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ Please subscribe 🙏🙏🙏🙏 https://youtube.com/@user-lv7fv9vt4r?si=YMdKVPhbh3MHrAbZሊንክ
Show all...
👍 1
ቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ 1⃣ ሜምበር:- 2.2k ዋጋ 1500 ብር 2⃣ ሜምበር:- 1k ዋጋ 800 ብር የሚፈልግ inbox 👇 @GebrielFox
Show all...